@abreshayal: በትዳር ውስጥ ቤተሰብ አንድ አካል ነው!! @ransom @Bilen♡ @salah jibril ( ባቢ ) @emuye #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #foryou #foryoupage #ethiopian_tik_tok

Ab ye selina 🤍🕊️
Ab ye selina 🤍🕊️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 13:29:59 GMT
1683942
270082
3518
9835

Music

Download

Comments

hawijebesa
Hawi 🤎☕️ :
ግን እኮ በትዳር መሀል ቤተሰብ መኖር የለበትም
2026-08-20 07:53:01
2097
batseba212121
mekdes tkaw :
they need privacy Eko gn😏
2026-08-19 18:51:30
803
.shopping798
eldu🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️❤ :
ቅድቧን ያየው ገጠመኮ😁😁😁
2026-08-19 21:06:24
3912
ferdosnuru
Ferdi :
ከ ባለትዳር ቤት ከ ሳምንት በላይ መቀመጥ ልክ አይደለም
2026-08-20 08:34:15
1897
user3228880861499
Helen ⚡ :
ታዲያ ለምን እህቱን አግብቶ አይኖርም ቤተሰብ ሌላ ትዳር ሌላ
2026-08-20 23:56:45
337
user383570812911
berya :
ባለ ትዳር ቤት ከ3ቀን በላይ መቆየት አያስፈልግም የሰው ሰላም ነፃነት በአጠቃላይ ሰላማቸውን መንሳት ነው ካለን በውጪ መርዳት አለቀ
2026-08-20 10:19:58
257
tg4ma
Tg🍀 :
ትዳር ዉስጥ ቤተሰብ ጣልቃ መግባት የለበትም ትዳር የሁለት ሰዉ ነዉ
2026-08-20 06:13:31
604
meraf848
Nuham :
ቤተሰብ አንድ አካል ቢሆንም አብሮ መኖር ግን ግዴታ አይደለም
2026-08-20 06:51:17
392
betimitiku2
beti ye eyesus bicha :
በዚህ አጋጣሚ ኢየሱስ ያድናል አሜን በሉ🙏
2026-08-21 14:47:03
161
salah_jibril
salah jibril ( ባቢ ) :
ውሸታቸውን ነው ድራማ ነው
2026-08-19 14:16:10
497
abdisha360
ȓ̈ȃ̈y̑̈y̑̈ȗ̈ȗ̈ g̑̈ȏ̈ 🤌🏿 :
sallu aln nabi gora belu saw 🤗
2026-08-19 13:37:20
429
hagerlilu
ⒽⒶⒼⒺⓇ ሊሉ🕊➹❤ :
እንባ ከኛ ነዉ
2026-08-19 20:32:09
393
lij_dani_045
Dani የዘርአብሩክ ልጅ🙏🙏🙏 :
እንደኔ ይሂ ልጅ እሚመቸዉ ላይክ
2026-08-20 04:03:55
201
muluenate
💫@𝓶𝓲𝓼𝓴𝓮𝓻 𝔂𝓮 አዩ🔥 :
konjit ds teygnalesh gn ezh lay kendebsh beselam nw😳
2026-08-19 15:21:08
304
sis_may27
Israel Anshiso :
ኢየሱስ ይመጣል
2026-08-20 06:37:23
152
buni8991
buኒna :
ቤተሰብ ሌላ አካል ነው።ቤታቸው ይኑሩ እንጂ
2026-08-19 20:54:15
85
ryomen.sunuka5
￴ ￴ ￴ ￴￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴ :
ሚስትየው ልክ ናት 💯%
2026-08-21 06:10:48
55
tesnim...x1
Choco Lover...🍂 :
ቸኮሌት ጋብዙኝ....🥹🍫
2026-08-20 13:04:51
8
ru48525
Rozልን☕️☕️ :
300 ብቻ
2026-08-21 12:47:38
18
hana.getachew36
Hana Getachew :
በትዳር ዉስጥ ቤተሰብ በጭራሽ አንድ አካል ሊሆን አይችልም አንድ አካል የሚሆነዉ ባል እና ሚስት ብቻቸውን ነው ቤተሰብ ጣልቃ መግባት የለበትም
2026-08-20 06:39:12
90
berekah7869
𝐵𝑒𝑟𝑒𝑘𝑎ℎ🍂 :
10000birr abedirugn🥹🙏
2026-08-20 13:04:37
18
user5200953248108
tewodros melese :
አብዛኛውን የወንድ ቤተሰብ አይወደድም
2026-08-20 02:46:19
56
becky25519
becky25 :
ፊልም አትስሩ ባካችሁ ቤተሰብ ሌላ ትዳር ሌላ ቤተሰብህን ቤተሰቧን ልታከብርላት ልታከብርልህ ይገባል እንጂ እንደዚህ ተዛዝላችሁ መኖር የለባትም ርቀትህን ጠብቀህ ነው ቤተሰብህን ማስከበር ያለብህ
2026-08-20 08:00:38
95
12345678899ti
Tig@m Lab@ :
እህቷ ብትሆን ግን እንደዚህ አትልም በጣም ነው 😭
2026-08-20 11:21:12
31
marye4773
my Quit :
ይሄ በኔላይም ደርሷል የውስጤን ነው የሰሩት
2026-08-19 19:27:09
176
To see more videos from user @abreshayal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About