@batty37: አስባችሁታል ከምትወዱት ሰው ጋር #40 አመት በፍቅር መኖር ሌላም እንደምትኖሩ ማሰብ ያለው እርካታ እውይይይ ደስስስ አለኝ😀 ቀናው🤔 ከፍኝ አለቀስኩ😩 ብቻ ምኑ ቅጡ😂🤣😮🙌 ፈጣሪን ከምትወዱት ነገር ሁሉ ያቆያችሁ🥺🙏 አይለያችሁ ማምሻችንን ይመርልን🙏🤝

ጷግሜ♒️11:11👈
ጷግሜ♒️11:11👈
Open In TikTok:
Region: BH
Wednesday 19 August 2026 13:42:23 GMT
66491
2707
241
150

Music

Download

Comments

lij67895
حوا يوصف💎🕊 :
ከክርስትና ወደ እስልምና
2026-08-19 16:25:52
40
alhamedlelah7
꧁Zd)ወሎየዋ❤️༆ :
ግን በ19 84 እደዝህአይነት ጫማ እና ቀሚስ 😁😁
2026-08-19 21:44:19
27
milli1216192123
༺Q𝑢𝑒𝑒𝑛💎🦋༻ :
የድሮ ሰወች ግን ካኣሁኑ የበለጡ ዘናጭወች ናቸው🙄❤
2026-08-19 20:25:43
12
user14807335126626
መልካም የማርያም ብርዛብርዝ :
እንደኔ ኮመንቱን ሁሉ አንብቦ ሚጨርስ እስኪ አለሁ በሉኝ የጤና ነው ግን የኮመንት ሱስ🤣🤣🤣🤣
2026-08-19 20:28:12
9
.s575396
Ali ጎንደሬው 💚💛❤️ :
ውበት መከባበር ሀያ ነው ያየሁ ሺ አመት ይኑሩልሽ🥰🥰💞
2026-08-19 21:00:26
6
bezi7124
የፀደይ አበባ🌼/𝟏𝟐/𝐑𝐌🤍 :
Ai ነዉ😂
2026-08-19 23:05:13
1
hawa15180
حواء 🌺🌺🌺 :
እኔም ስለጫማው ልፅፍ ስገባ ፅፈሽ አየሁት ክክክክ
2026-08-20 09:48:39
0
mesti.mesti68
አምኃራዊት 💚💛❤ 🦅 :
መታደል ነዉ🥺🙏
2026-08-19 20:47:15
0
tooooyyyybbbbbaaaa
ዶክተር ሰንደል😍 የወረኢሉዋ :
የዛን ጊዜ ይህን አይነት ጫማና ልብስ ነበርደ😳😳😳
2026-08-20 10:13:06
0
hamu2122
ሀሙድ 💂‍♀️🏋🏿‍♀️ :
አላህ የማያልቅ ፍቅር ይስጠን🥰
2026-08-20 01:49:45
0
syenatalj0
SeMut 😁ተጫዋቿ💕 :
አቤትቁንጂና ጀናናውና ሞናኒዛ🥰🥰🥰እደዚህአይነት ውበትዛሬኮየለም🥰🥰🥰🥰
2026-08-20 00:05:16
0
ruqya.bint.ali
ሩቅያ ቢንት አሊ :
አበባ የና ፎቅ ይታወቅነበር እደ ያኔ
2026-08-19 20:22:21
0
user4942494548629
ልጂ ማሜ 💝🌺 :
ወላሂ ሲያምሩ ። አባ ስብራቴቴቴ 😭😭
2026-08-19 22:03:32
0
dvh.tyii
H<> Rዩእህቴ ሁልነገሬ& :
መሸ አላ ሳምሩ🥰🥰💞💞 እድህ ያለዉን ትዳር ይስጠነ ዉዶችየ
2026-08-20 03:28:15
0
s3668114
S.ነኝ❤ የኢክራም💝 ሸጋ ❤️ እህት👌💝🌷 :
ማሻ አላህ
2026-08-19 21:44:34
0
tokashea
🎼አመኙ♨☝👈🔐 :
እኔ ከመወለዴ ከ24,,አመቲ በፊ🤗🤣🤣
2026-08-20 00:52:09
0
firehewot.amdebrh
fireሉሲ famil💫 :
ሁሉም በጊዜው ውብ ነው ለውጡን የሚያይ የታደለ ነው እረጅም አድሜ ከጤና ይስጣቸዉ🥰🥰🥰
2026-08-20 00:01:18
0
awol.jemal61
ይሄም ያልፋል :
እኔ ያሥተዋልኩት 19 84 ያሉት የከተማሠወቺ 2026 ያሉት የገጠር ሠወቺ
2026-08-20 01:05:17
0
yordi25468
yewordi😘 :
አማረኛውን🤣
2026-08-19 19:55:12
0
user9109309685152
ነኝ ግደለሿ የናቷ ፋፋጭ :
ከመወለደ ከ13አመት በፊት
2026-08-19 21:38:25
0
abdud28
🦅ብርት አጀት :
አ አሁን እኔም እደዚህ አርጀለሁ
2026-08-19 21:38:34
0
almazsham4
የቦረናዋ👰 my.borena12🙏21🙏27🙏 :
እኔና ባሌ ወደፊት❤️
2026-08-19 20:00:56
0
To see more videos from user @batty37, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About