@hamza5g44: #🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

hamza 5G
hamza 5G
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 14:48:17 GMT
72808
3751
85
411

Music

Download

Comments

yirgalem4239
yirgalem :
yante lejse yte new yalw????????????????????
2026-08-20 14:40:56
0
mamushe.akililu
M K :
እነሱ ለሀገር ነው የራሱን ዜጋ ለመግደል አይደለም 😭😭😭
2026-08-20 17:23:19
5
user90531972217793
Arsema6 :
anfelgm
2026-08-20 10:35:29
2
user4104297556297
ማን ያውቃል ነገ ምን እንደሚመጣ $$$$%1000 :
ቆይ ወታደር መሆን ካልፈለግንስ
2026-08-19 16:41:58
4
myfirend29
አንሳር 06 :
2026-08-20 05:24:44
3
users2019.com
@gmail.com2019 :
6 ወር አገልግል እና በኔ ቦታ እተካሀለሁ ብትለኝ እራሱ ወታደር አልገባም ምክንያት እትዮጵያ ውስጥ አይደለም 6 ወር ሁለት ሳምንት የሚቆይ ወታደር የለም።
2026-08-19 18:23:04
6
abaynew.siyayut
የተኩሦ አይሥት ልጅ :
ያተ ልጂ የት ናቸው
2026-08-20 16:46:31
0
user697627115
የሸዋው 🥀💚💛❤️ሸጋ :
አግዛብሄር አንደው ምን ያንሳልን???
2026-08-20 15:58:34
1
beilutsm
ይነጋል :
በቅድምያ እኩልነት ይስፈን
2026-08-20 09:12:53
1
kingtinshu1920
ነፍጠኛው :
እኔምለውጣሊያንቢገዛኚምኮከዚህበላይምንምአያጎሉብንምእኛኮሰርተንተሰዲተንነውሀያለነውበግዛትህውስጥጥቅምየለንምለማንእንዋጋ
2026-08-20 19:27:17
0
tesfu6428
ዛሬ የኔ ቀን ነው :
መጀመርያ ለገባው ወታደር እንኳን መቸ ሆኔና ያኔ ሰፈር ላይ ያለው አብሮ አደጉን ትቶ ወደ ውትድርና ስቀላቀል ያ አብሮ አደጉ በብዙ ነገር ተቀይሮ ነው ምጠብቀው ያ ሳያንስ ተመልሶ ወደ አከባብው ስመጣ የምሰጠው ሰርብስ ከሁሉ በጣም የወረደ ነው ለወታደር የምሰጠው በሁሉ ቦታ በተመሳሳይ በምባል ደረጃ በአመለካከትም በተግባርም ከህፃን እስከ አዋቅ ክብሩ ዝቅ እየተደረገ በምን አቅም ለላው ወደ ውትድርና ይቀላቀል ምን ትዚ አለኝ መሠላችሁ በልጅነት ትምርት ቤት ላይ ህፃናት ሰጠየቁ ምን መሆን ትፈልጋለህ ስባሉ አንዱ እኔ ዶ/ር ለለው እኔ ፋይለት ለለውም እንደዛውም ከፍ ያለ ነገር እየተነገረ ስለምያድግ ከልጅነት ጀምሮ በትምህርት ቤት በአከባብ አስተዳደጉ በዛ ስለተበረዜ ለወታደር ያለው አመለካከት የወረደ ነው አብዘኛው ስለዚህ ወጣቱ ውስት ሰለወታደር ገና ከትምህርት ቤት ጀምሮ ልሰራ ይገባል ስለወታደር ፍቅር ስለሀገር ፍቅር በደንብ ካልገባው ልረዳ አይችልም የበለጠ ደግሞ ስለወታደር ህፃን አዋቅ ባለስጣን ክብር ልሰጥ ይገባል ሠላም ስኖር ነው ሰርቶ መብላት ሠላም ስኖር ነው የሀይማኖት ተቋም ጭምር የተለያዬ ፎረግራም የምያደርጉት ስለዚህ ህወቱን ሳይሰስት ለምሰጠው ወታደር ከምንም በላይ ክብር ይገባል ብዙ ሰው የምያስበው ተከፍሎለት ነው ሚናምን ብሎም ያስባል አይምሰልህ ለባንድራው የምገባው ቃል በጣም ከባድ ስለሆኔ ነው ለአንድ ሰው አይደለምኮ ለመላው ኢትጵያዊያንኮ ነው ስለዚህ በወራ አያልቅምና ከስር መሠረት መስራት ይጠይቃል በርግጥ እኔ ኤሄን ያክል እውቀት ስላለኝ አይደለም ከገጠመኝ አንፃር ነው ጋይሶቸ
2026-08-20 17:48:52
0
jelalujem845gmail.com
Jelalu Jemal :
የሀገር ፍቅር ግንቦታ ላይ አልተሰራም በተለያዩ መንገዶች ሀገሩን እንዲጠላ ተደርጔል
2026-08-20 21:04:12
0
ilaahoo
samaredin🙏🇪🇹🇪🇹 :
anfelegim beka abiy bekan afasaa
2026-08-20 19:46:05
0
gosa.yam8
Gosa yam8 :
አልቀው ነውኮ
2026-08-20 18:57:53
0
user1984621447396
TikTok :
እሱንባባቶቻችንአየነው በረዳለይሆኖስለምኑ😭😭😭
2026-08-20 20:04:19
0
gudeta48
€♡Gudeta♡$ :
salmii jazbaa
2026-08-20 19:18:51
0
hartic5
hartic :
እኛ የጠላነዉ ርስ በርስ ስለሆነ እንጅ ሌላ ችገር የለብን እንዘምት ነበር ግን ወድሜን ገድየ ብሞት ፅድቅም የለዉም ታሪኩም አሳዛኝ ነዉ
2026-08-20 19:57:05
0
geryyddsutfsgjjdf
Gondar :
ኧረ ፈጣሪ ይሸክፍህ
2026-08-20 18:09:30
0
user3154516781206
Abtamu bante :
አናውራው ብዙ ነበር የሜወራ ያላየይየው
2026-08-20 17:38:26
0
user7870041397945
user7870041397945 abinet abi :
tawu benat
2026-08-20 16:53:01
0
muradoro430
M::R🇸🇦 :
2026-08-20 17:42:44
0
geri.man1
geri man❤️❤️ ከግሼ❤️❤️ :
ሰው ወታዴር ካልሆነ መኖር አይችልም በቃ
2026-08-20 18:45:49
0
user3154516781206
Abtamu bante :
አረ ከኝ እኮ ቦርድ እንኮን የለለበት ሀገር ነው
2026-08-20 17:37:14
0
To see more videos from user @hamza5g44, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About