@beamlak192: #OldEthiopia #

Beamlak oldies
Beamlak oldies
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 15:50:42 GMT
92721
11771
99
3069

Music

Download

Comments

etenantayenew
ሕይወቴ ክርስቶስ ነው። :
ምን አለበት አሁንስ ቢሆን
2026-08-21 22:08:02
50
deremerre
Utopia :
Where did you get this??? It is Amazing and beautiful
2026-08-22 17:00:05
1
_rosa_rosina
Rose :
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!ይህን ትተን ነው መዓት የመጣብን ፈጣሪ ይመልሰን አሜን!!
2026-08-21 05:47:51
84
kefyalewdemle
kefyalew Demle :
እድግ በሉ
2026-08-24 15:51:44
0
user4150677338198
ታገስ ልቤ,,,,,,,, :
አይይይይይ ያ ጊዜ ሳላቀው ይናፍቀኛል
2026-08-19 17:31:42
32
haberam
Hbetam Gatawey :
እንዴት ደስ የሚል ጊዜ ነበር ምን አለ አሁንም ይህ ጊዜ ቢመጣ
2026-08-23 06:43:14
8
user2279044574979
user2279044574979 :
አቤቱ ማንነታችንን መልስልን ይቅረበለን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-22 03:36:44
9
user2417753318466
user2417753318466 :
ሁሉም መንግሰት ከሀላዉ የቀድሞ ይሻላል
2026-08-22 06:03:25
5
suley.man58
suley man :
ያ ዘመን እያለ የአንድ ሃይማኖት የበላይነት የነበረበትን የአፄውን ስርዓት የሚናፍቅ መኖሩ የሚያስገርም ነው
2026-08-23 13:54:13
2
user4452175980437
yahiwa :
ወይኔ ለካ ይሄ ቀርቶ ነው ምአቱ የወረደብን እንድህም ነበር
2026-08-23 10:10:41
5
21tade27
tade :
ምን አለበት አሁንም በዘይ ሞዝሙር ልጆቻችን ቢዘምሩ በመሬት ያለው ፉጡር በሰለም ተዋዶ ተከባብሮ ሞኖር ይችል ነበር ግን አሁን ከዚይ ስንወጣ መተሳስቡ ና መተዛዘኑም ከሂሊናችን ጠፋ ፍጣሪ በቸርነቱ ወደ ድሮ ሰላማችን ይመልሰን
2026-08-21 10:45:42
7
sentayhukrare
Frank🎶 balekiraru 🎶 :
አሜን 3
2026-08-19 16:14:06
1
tihitina866
Tihitina :
እንደዚህ በፀሎት ብንጀምር እኮ የት በደረስን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-21 05:33:16
6
ashu.eshete
Ashu Eshete :
ምነዉ በነበርኩበት
2026-08-21 05:20:16
3
user1459979411749
user1459979411749 :
እንደዚህ ያሉ መረጃዎችን በክብና በጥንቃቄ የሚይዙ ሰዎች/ድርጅቶች ምስጋና ይገባል እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን
2026-08-20 15:41:33
6
endalikachewnigatu
Endalikachew :
እውነት ምርጥ ባህል ነበረን
2026-08-20 06:46:16
6
webit2200974611855
ህሊና :
ምነው እንዲቢሆን
2026-08-21 19:44:27
1
user8417017200768
user8417017200768 :
ያንዘመን ያምጣልን
2026-08-21 05:47:35
3
beteamhara21273
አፄ ይኩኖ አምላክ(ቤተ-አማራ🦢) :
ከዚህ ዉስጥ ልደቱ አለ
2026-08-22 09:34:34
1
user5144675505600
0952706031 :
ዋው ያን ጊዜ ምን አለ ቢቀጥል
2026-08-21 20:32:31
2
user8657716538194
mastu2127 :
nafekegn
2026-08-23 15:52:41
0
user2737615814249
natan :
ኢትዮጵያ ከፈጣሪ ዋጋር
2026-08-23 19:23:27
0
kettyketty2786
ketty ketty :
ደስ ሲል
2026-08-24 09:04:33
0
solzionist16
🏰𝓼𝓸𝓵𝔃𝓲𝓸𝓷𝓲𝓼𝓽 :
ትዉልዱ በዚ ቢቀጥል ኖሮ ዛሬ ላይ እንደዚ መከፋፈል መጨካከን ዘረኝነት ባልኖረ ነበረ አገሪቱም ሰላም በሆነኘች ነበር😞😞ግን ነበረ ሆነ እዚም ደረስን
2026-08-24 05:13:45
1
thepeopl305
The Winer :
ለካ ባንድራችንም አንድ ነበር 🇪🇹
2026-08-24 04:52:27
0
To see more videos from user @beamlak192, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About