@5hfamily6: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ቡሄ

Haቢብቲ🇪🇹
Haቢብቲ🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 16:23:51 GMT
206419
46279
1520
1134

Music

Download

Comments

abawoldesenbetbel
አባ ጉዞ ዓድዋ ፯ :
ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሰለሆንሽነው
2026-08-20 07:49:59
4334
yzenachlije7
AHMED AYANO OFFICIAL ▶️ :
ወለ ድሮ እኛ ቤት የቡሄ ዳቦ ይጋገር ነበር
2026-08-20 09:26:49
1835
678ethio
it's what its :
እኛ እንደውም ሙስሊም ቤት ነው ምንሄደው ደና ብር ስለሚሰጡን
2026-08-20 10:18:33
1078
selamawit.melkamu
Selam :
Kanchi minim aygolem l lejochu gin fiker astemarshachew respect 🙏
2026-08-20 15:31:03
5
bety.tesfaye8
Betty :
fetari yebarkesh 💞💞
2026-08-20 19:22:14
0
ziyadahmed00
I'm Muslim Alhamdlillah☪️ :
ወላሂ ድሮ አብረን ነበር ምንጨፍረው
2026-08-20 12:08:37
698
helen.girma24
Helen Girma :
achii xiruu libi naw yalesh tbrkii
2026-08-21 08:05:09
0
mekdi_kusu
halima :
እኔ አክብሬ ነው ያደኩት
2026-08-20 10:53:19
90
abatee091
🌞 :
thankyou marr🖤
2026-08-20 17:47:23
1
fikert.meles
Fikert meles :
enamesgenalen
2026-08-20 18:32:01
1
fikirhana
fikirhana :
[Photo] ወላሒ ማርያምን እንወዳታለን ኢትዮጵያዊ ሰዉ ሴትኦኑ እንደዚ ነዉ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-20 10:54:23
519
gechyemariyam21etiolift
gech Lift solution :
የኛ ጎረቤቶች እኛ ጋር ለምን አልመጣቹም ብለው ነው ሚቆጡን
2026-08-20 15:02:27
96
rfgkhfsvbcxdbb
1878 :
የትልቅ ሰው ልጅ እንዴህ ነው ክበሬልን 🙏🙏🙏
2026-08-20 13:27:59
391
user4269190205633
user4269190205633 :
አንቺም ድንቅ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ 🥰🥰🥰🥰
2026-08-20 07:30:53
417
fenu816
Fenu"⓬🍫 :
fetari yebarkesh💞
2026-08-20 12:06:26
3
negsti123
Nigest Aregay :
ይሄ እኮ ምን አይነት ቤተሠብ እንዳሣደገሽ የሚመሠከር ነው ተባሪኪ ይህን ባህሪሽን ይህን ትህትናሽን አይቀይርብን እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
2026-08-20 13:17:27
88
dere.12.16
dere 12 16 :
እናመሰግናለን ፖለቲካን ከ እምነት ውስጥ ያጥፋልን እግዛቤር ይስጥልን የኔ እናት
2026-08-20 09:18:43
47
nahi.oro6
Nahi oro :
ዘርሽ ይባረክ ሰላሞን ይመልስልን አድ ያርገን ፈጣሪ
2026-08-20 12:26:56
11
tsige168
Netsi♎️🌹🩵 :
እኔ ለናተ አይነት ሰወች ብሞትላችሁ ቅር አይለኝም 🥰ዘመንሽ ይባረክ አቦ
2026-08-20 13:58:55
5
henok.nigatu5
Hena :
ትልቅ ሰው ያሳደገው እንዲህ ነው ተባረኪ🥰🥰🥰
2026-08-20 14:10:50
7
user9815004159759
ምስራቅ ጅማ :
ድሮ እኛ ሙስሊም ክርስቲያን አንልም ነበር ዝምብለን ነው እየገባን የምንጨፍረው አሁን ነው ልዩነቱን ያወኩት ያን ግዜ ያምጣልን
2026-08-20 08:47:11
284
user6583499619012
ማርያም እናቴ እመቤቴ❤💕😘 :
እረ ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ እናት❤❤❤
2026-08-20 10:47:06
8
luyayeroman
luyayeroman :
በቤትሽ ያላሰብሽው በረከት እና ሰላም ይግባ
2026-08-20 10:56:19
49
zina31518
zina :
በተቻለን.መጠን.አስደስተን.መሸኘት.አለብን.አላህ.ያመጣቸው.እንግዶች.ናቸው🥰🥰🥰🥰
2026-08-20 11:03:39
94
tg073211
TG :
ልጆች ሆነን ሙስሊም ልጆችም አብረውን አበባየዎሽ እንጨፍር ነበር ቤተሰብ አልከለከላቸውም ቤታቸው ጭምር እንጨፍር ነበር
2026-08-20 12:15:17
16
To see more videos from user @5hfamily6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About