@abufawzan.officialpage: Replying to @abufawzan.officialpage💰 ሪዝቅ ትፈልጋለህ? ከፈለክ ለማግኘት አላህን ያዝ 🤲 | Sheikh Adel Al-Kalbani ሪዝቅህን በማን እጅ ታደርጋለህ? 🤔 የአላህ ፍራቻ፣ ተወካል፣ ዱዓ እና መልካም ሥራ የሪዝቅ በረከት ምክንያቶች ናቸው። 📖 ﴿وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا ۝ وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ﴾ “አላህን የሚፈራ ሰው መውጫን ያደርግለታል፤ ከማያስበውም ቦታ ይረዘቀዋል።” — ሱረቱ አጥ-ጠላቅ 65:2–3 🤲 አላህ ለሁላችንም ሐላል፣ የተባረከ እና የበቃ ሪዝቅ ይስጠን። አሚን! @abufawzan_Islamicpage 👍 Like • 📤 Share #ሪዝቅ #ሪዝቅ_ከአላህ #አላህ #ዱዓ #ተወከል

Abu Fawzan ☪️
Abu Fawzan ☪️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 19 August 2026 17:26:54 GMT
175
26
3
7

Music

Download

Comments

quran_ayahlight
ሥምህ ሊላ ሥራህ ሌላ 😂 :
subhan Allah
2026-08-19 17:42:10
0
quran_ayahlight
ሥምህ ሊላ ሥራህ ሌላ 😂 :
✨✨✨🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✨✨✨✨✨✨✨✨✨
2026-08-19 17:42:19
0
mohammed.sied513
ስልክ ነው ጥላቴ :
🥰🥰🥰
2026-08-19 18:31:39
0
To see more videos from user @abufawzan.officialpage, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About