Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mbezlvr: Face card is lethal #marcobezzecchi #motogp #aprilia #mbez72 #bezisthegoat 🐐🐐
𝒟𝒶𝓇𝒸𝒾 ⁷²
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 19 August 2026 17:47:45 GMT
2570
577
8
42
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.46MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.46MB
)
Watermark .mp4 (
1.53MB
)
Music .mp3
Comments
Daisy 🤍 :
2026-08-19 17:59:44
1
To see more videos from user @mbezlvr, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Replying to @Sheila 🖤✨ - couldn’t resist getting this hoodie in another color as soon as I saw that it was back @Faiable Fashion #hoodies #oversizedhoodie #faiable #hoodieseason #TikTokshopbacktoschool
🎧🔥𝐋𝐄𝐓 𝐓𝐇𝐄 𝐌𝐔𝐒𝐈𝐂 𝐒𝐏𝐄𝐀𝐊 𝐖𝐇𝐀𝐓 𝐖𝐎𝐑𝐃𝐒 𝐂𝐀𝐍’𝐓 𝐒𝐀𝐘 ♫✨_☋ 𝐒𝐋𝐎𝐖𝐄𝐃 • 𝐑𝐄𝐕𝐄𝐑𝐁 • 𝐃𝐄𝐄𝐏 𝐕𝐈𝐁𝐄𝐒 ☘_,❁ 𝐏𝐔𝐓 𝐘𝐎𝐔𝐑 𝐇𝐄𝐀𝐃𝐏𝐇𝐎𝐍𝐄𝐒 𝐎𝐍, 𝐓𝐔𝐑𝐍 𝐔𝐏 𝐓𝐇𝐄 𝐕𝐎𝐋𝐔𝐌𝐄 & 𝐉𝐔𝐒𝐓 𝐅𝐄𝐄𝐋 𝐓𝐇𝐄 𝐌𝐎𝐌𝐄𝐍𝐓 🎶🖤 ✩ 𝐄𝐕𝐄𝐑𝐘 𝐁𝐄𝐀𝐓 𝐇𝐀𝐒 𝐀 𝐌𝐎𝐎𝐃, 𝐄𝐕𝐄𝐑𝐘 𝐒𝐎𝐍𝐆 𝐇𝐀𝐒 𝐀 𝐒𝐓𝐎𝐑𝐘 ۞✨ #fyp #viral #trending #music #tiktokmusic
#CapCut 🤍🫀#❤️🥀....!!! #ypfッ 🤍🫀❤️🥀
would you take the car or nah?
ሞትን የማቀው በእናቴ ነበር ። አሟት ..አሟት.. ትንሽ በርታ ስትል እየመከረቺኝ ቃል እያስገባቺኝ ቁርጥ ቀን ሲመጣ አይን አይኔን እያየቺኝ በዙርያ ያገኘችውን ሰው አደራ አደራችሁን ... የቤቢን ነገር አደራ እያለች እየተማፀነች አምላኳን ቃል እያስገባች ሄደች.... አካሄዷ የመጨረሻ አልመሰለኝም ነበር ... ነብሷ ሲወጣ አጠገቧ ነበርኩ ። የቃተተቺው መቃተት ያየቺኝ አስተያየት ። ብዙ ቀን አይኔ ላይ እየመጣ ያቃዠኝ፣ ያባንነኝ ነበር ። የሞተችብኝ ክረምት ላይ ነበር እኔ የአምስተኛ ክፍል ልጅ ነበርኩ... እናቴ ስትቀበር ቀብር ሄድኩ .. ሲቀብሯት አየሁ ...አይኔ እያየ ጉድጓድ ውስጥ ሲከቷት እየተንከባለልኩ እናቴ አልኩኝ ....ቀብረናት የተመለስን ማታ ዝናብ ዘነበ እናቴን ዝናቡ መታት እያልኩ ጮሁክ። ሲርባት ማን ያበላታል? ዝናቡ ይደበድባታል እያልኩ በሰሌን ብቻ ለምን ቀበራችኋት እያልኩ አነባው ግዜ ትኩስ እምባዬን አደረቀው እድሜ ሞት የሁሉም የሰው ልጅ እጣ ፈንታ ነው ብሎ አብራራልኝ. ። ሁሌ ድል ባገኘሁ ቁጥር እናቴ ይሄን ብታይ እያልኩ ሊገኝ በማይችል እድል እየቆዘመኩ አልም ነበር ። በድላችን ወቅት የምንወደው ሰው አለመኖር የሚያክል ቀፉፊ ነገር አለ ? ? ቀን ሄደ ። እየኖርኩ ሳለ ሞት ደግሞ በወንድሜ በኩል መጣ ....አየሁት ... ትልቅ ሰው ሆኜ ስለነበር ። ያዘንኩበትን ነገር ለልቤ እያስረዳው ብዙ አዘንኩ ። በህይወት እያለ መንከላወሱን እያብራራው አዘንኩ ። እውቀት ትካዜን ታበዛለች እንዲል ቃሉ ። እናቴን እንኳን ይሄን አላየሽ እያልኩ ...አንቺ ብቶሪልኝ ኖሮ እያልኩ ወንድሜ መከታዬ እያልኩ አዘንኩ ። ወንድሜንም ሳጣ እናቴን አጥቼ ያዘንኩት ሃዘን ተቀሰቀሰ ። ሃዘን አይረሳም ልብ ውስጥ ይቀበራል እንጂ !! ሞትን ማስመለጥ የማይችል የሰው ልጅ ስልጣኔ ምንድን ነው ?? የሰው ልጅ የሚያህል ፍጡር ሞትን እለት እለት እያየው እለት እለት እንዴት ተዘነጋው ?? አሁንም ግዜ ሄደ የማላቀው አይነት ጥበብ ዳግም ሞትን እስረሳኝ ። ድንገት ....በእግረኛ መንገድ እየሄድኩ ፍሬኑ የተበላሸበት መኪና መሰለኝ ....እኔን ስቶኝ አጠገቤ ትንሽ ራቅ ብሎ የተቀመጠን ብላቴና ሊስትሮ ገጨው..... አገጫጩ ሰቅጣጭ ነበር እሚተርፍም አይመስለኝም ..... የተገጨውን ብላቴና ለማየት ፣ ለማትረፍ ሲረባረቡ ደንዝዤ ነበር ። ትንሽ ራቅ ብዬ ውሃ ልኩ ጋር ተዘርፍጬ ሰማይ ሰማይ እያየሁ እንባዬ ወረደ .... በቅፅበት እንደወጣው ልቀር ስለነበር መሰለኝ ! የሚወዱኝ ሰዎች ድንገታዊ ሞቴን ሲሰሙ የሚያዝኑትን ሳስብ ይሆን ?? ምድር የፈለገ ብትመር ምሬቷ ከመሞት እንደማይበልጥ ገብቶኝ ይሆን ብቻ እንባዬ ፈሰሰ !! ሊሰራ የወጣው ብላቴና አደጋ ዘግንኖኝ ይሆን ? የሰው እግር ስር ሆኖ ኑሮን ሲታገል... ምን አልባት ለነገ ብሎ ምሳውን ዘሎ ይሆን ? ምን አልባት ኗሪ ነኝ ብሎ ሰው በድሎ ይሆን ? ምን አልባት ኗሪ ነኝ ብሎ ለእናቱ ሊልክ የነበረውን ያንሳታል ጠርቀም ይበልላት ብሎ ይሆን ....?? የሰው ልጅ ግን አያሳዝንም ?! © Adhanom Mitiku ✍🏽 . . . #onthisday #fyp #foryoupage #fy #habeshatiktok #foryou #ethiopian_tik_tok #cinematic #cinematography #ethiopianmusic #viral #viralvideos #streetphotography #cinema #zekisaviola #ኢትዮጵያ #aesthetic #addisababa #ethiopia
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy