@makbale6:

ቤቤ🌸
ቤቤ🌸
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 19 August 2026 17:48:48 GMT
137212
7482
177
365

Music

Download

Comments

yadaboss8
Yared :
ያንተን ውድቀት ማየት ደስ ሲል
2026-08-20 05:15:55
135
bettyynahom
ህያቢና :
ሰዎች ግን እንደእግዚአብሄር ፈራጅ ብንሆን አልቆልን ነበረ እግዚኦ
2026-08-20 05:52:47
107
sumeya.s0
Sumeya S :
ሀይ ሀበሻ አይጥመድክ ፈጣሪ ይቅር ይላል ይቅር በሉት ሰው ይሳሳታል
2026-08-19 17:55:46
324
duniii1290
🦋 Duni 🦋💫 :
ምን አርግቶ ነው አረ አስረዱኝ 😭😭😭
2026-08-19 19:03:21
22
ambebaf
Bebaf_Joadan :
You see, finally, it's your family who will be by your side! ene yikir biyalew
2026-08-20 08:29:26
0
etenu43
etenu43 :
ሚኪ ለምንድነው በጣም ያሳዘነኝ በጌታ
2026-08-19 18:14:51
163
romanabebe2
✨️Roman abebe 🖤 :
የማይሳሳት የለም እኔ በበኩሌ ይቅር ብየዋለሁ
2026-08-19 19:40:25
17
edu_amharawit01
3dü Āmharâዊት🟩🟨🟥✔️ :
ኣብይ አህመድና ብልጽግና ይሄ ናቸው ከሰው ይነጥልሓል፣ይጠቀምብሓል፣ አገልግሎትህን ስትጨርስ አዋርዶ ይሸኝሓል that's it
2026-08-19 19:40:18
22
user95078780757145
ልጄ ♥️ሂወቴ ♥️ሙሉ 👑ሸዋ⚡😘 :
ማርያምን ይቅር በሉት በኔ በኩል ይቅርታ አድርጊያልሁ 🙏🥺
2026-08-19 18:55:57
46
salem3705
Selam :
በዚህ ምድር ስተት የማይሰራየለም በቃ እኔ በበኩሌ ይቅርታ ብያለሁ🙏🙏🙏
2026-08-19 17:53:38
81
kaleb_a69
Mr.93 :
በቃ ይቅር እንበለው
2026-08-20 04:46:33
8
tomorrow.is.anothe51
I will.. :
ምን አድርጎ ነው በአላህ?🥺
2026-08-20 16:53:23
2
_emmaus1
Emmaus :
ይቅር ለእግዚአብሔር
2026-08-19 19:40:19
6
zed3407
siif :
ay miko miskin 😔
2026-08-19 18:21:15
0
amen.amen229
amen amen💙💙💒 :
እንደው ቲክቶክላይ ነኝ ምን አጥፍቶነው
2026-08-19 22:20:03
1
drjhone5
H Awoke1991 :
አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እንወድሃለን
2026-08-20 15:08:59
2
sanasa498
rick 04 :
ምን አርጎ ነው
2026-08-20 19:41:43
1
bettyzerfu444
betty turkey fashion :
@betty turkey fashion: ሚኪ እኮ ግን አሪፍ ልጅ የሰው መውደድ የነበርው ግን የሆነ ሰሀት ሁለነገሩ ቅይር አለ የሆነ ነገር እደሆነ ይሰማኛል ቢረሳ ፖራንኩ አይረሳም 🥺 ምን ይሆን እዲ ከስህዝብ ጋር እዲጣላ ያረገው🥺
2026-08-19 19:36:55
6
user9686825911181
ሮሚ 🕊🕊💚💛❤💪💪💪 :
አብሽር ሙኩየ ❤❤❤❤❤❤
2026-08-19 18:04:55
10
ali.umer.adem
Ali Umer Adem :
እዲህ ነው እዳ ነው የሚባል ነገር የለም
2026-08-20 09:50:49
1
yonit60
yonit60 :
ተውት በቃ አይዞ በሉቱ ሁሉም ያጠፋል ይቅርታ በሉት
2026-08-20 04:28:05
3
user92846667
ኢትዮ አፖስትል :
ሚኪ እንረዳሐለን ወጣት ነሕ ወጣት ይሣሣታል ስለዚሕ ካለፈዉ ከተማርክ ለሐገር የምትጠቅም ልጅ ነሕ
2026-08-20 05:56:38
2
user60537478234240
ነጃ ወራቤዉ :
የምድራችን ጀግና በርታ
2026-08-20 13:20:05
1
hirutnigate0
yeka :
“ግን ቤተሰብ እኮ ብዙ ነገር ይችላል። ሰዎችን ይቅርታ እየጠየቀ እየተጸጸተ እንደገና እድል መስጠት ነው እንጂ ለዘላለም መፍረድ አይገባም። እንደ ሰው ተሳስቷል፣ ከጥፋቱም ተምሯል። አሁን ወደ ሚዲያው ቢመለስ ምንም ችግር የለውም። ቤተሰቡም ከጎኑ ቆሞ ድጋፍ ቢያደርግለት በጣም ይሻላል። ሰው ከጥፋቱ ተምሮ ራሱን ማሻሻል ይችላል። ይቅርታ ከጠየቀ በቃ—እንደገና እድል ይሰጠው። ❤️🙏”
2026-08-19 21:09:17
2
getenetyetayew
Getenet :
ere dirama
2026-08-20 01:24:53
1
To see more videos from user @makbale6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About