@mohameedsameh: اهلا وسهلا بلجميع

ازياء محمد سامح
ازياء محمد سامح
Open In TikTok:
Region: IL
Wednesday 19 August 2026 18:00:35 GMT
198505
482
16
605

Music

Download

Comments

userse4vctoi92
&のسرٍابَの :
وين محلك طيب
2026-08-20 10:40:37
0
kon_jameela
كن جميلا :
شو النمر الموجودة للبلاطين
2026-08-20 06:36:36
0
royal_baqa
( Nay ) :
احلى عم بالدنيا من ( ناي )🥰
2026-10-08 12:09:13
0
user9853671117858
user9853671117858 :
وين العنوان
2026-08-20 08:25:43
0
ahmdoshhhhh
ahmdoshhhhh :
في توصيل؟؟؟
2026-08-20 05:15:58
0
mairdrom
mairdrom :
عندك جوك
2026-08-20 17:44:39
0
aiedrkea
عايد ابورقيه עאיד מיזוג aiedac :
كل الاحترام
2026-08-20 10:19:33
0
sekomartyc4
sliman :
كل احترامي
2026-08-20 07:47:59
0
gehadabedkeadan
Gehad Abed Keadan :
ولك كبير ابو السامح
2026-08-20 09:16:52
0
mustafakeadan
Mustafa Keadan :
احلى تحيه لك من خالك ابو ادم مصطفى
2026-08-19 18:15:25
0
mustafakeadan
Mustafa Keadan :
2026-08-19 18:16:16
0
a80dft
A80dft :
حط الميقوم لو سمحت
2026-08-20 09:31:12
0
boss.9357933oooopo
💀💀 :
بعدو المفتسع
2026-08-27 11:15:56
0
mustafakeadan
Mustafa Keadan :
♥️♥️♥️🌹🌹🌹👍👍👍
2026-08-19 18:15:45
0
To see more videos from user @mohameedsameh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

♥#የሴት #ልጅ #ክብር #በመጽሐፍ #ቅዱስ📌  •👉ሴት ልጅ የወንድ ክብርና ረዳት የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ናት። አንዳንዶች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ካለመረዳት የተነሳ ሴቶች በክርስትና የረከሰች ወይንም የተዋረደች ነገር እንደሆነች አልያም ለወንድ ሴት ልትገዛ ይገባታል በሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በማንሳት ሴት ሴት እንደት የወንድ ባሪያ ትሆናለች እያሉ እያፌዙ እናያቸዋለን። ነገር ግን አሁን የሴት ልጅ ክብር በመጽሐፍ ቅዱስ ምን ያክል ክብር እንዳላት እንመልከትና ለምን ሴት ለወንድ እንደምትገዛ ተፈቀደ የሚለውን በመጨረሻ እንመለከተዋለን። •<>ሴት ማለት አጥንቴም ከአጥንቴ ሥጋየም ከሥጋዬ ናት ማለት ነው። {ዘፍ 2:23} •<>ሴት ልጅ ከወንድ የተገኘች ስለሆነች ባል ለሚስቱ እንደራሱ አድርጎ እንዲወዳት እንዲያከብራት መጽሐፍ ቅዱስ ያስጠነቅቃል። •<>ሚስት ልትወደድና ልትፈቀር ይገባታል።  እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባል።  የገዛ ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል። {ኤር 5:28} •<>ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይወዳል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። {ኤፌሶን 5:33} •<>ባሎች ሆይ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አጽንቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ።  {ኤፌ 5:25-26} •<>ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ። {1ኛ ቆሮ 7:7} •<>በክርስትናው ያለው የትዳር ህይወት ለቤተክርስቲያን እንደወደዳት ወንድ ልጅም ለሚስቱ እንደራሱ አድርጎ እንዲወዳት ይገባል። ክርስቶስ ስለ ቤተክርስቲያን ራሱን አሳልፎ እንደሰጠ እንዲሁም ወንድ ባል ስለ ሚስቱ ራሱን አሳልፎ መስጠት እንዲኖርበት ይገባል  ኤፌ 5:29 •<>ሴት ከወንድ የተገኘች የወንድ ክብር ረዳት ናት የተከበረችም ናት። •<¢እግዚአብሔር አምላክ አለ። ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት  ዘፍ 2:18 •<>አዳምም አለ። ይህቺ አጥንቴ ከአጥንቴ ናት ሥጋየ ከሥጋየ ናት እርስዋ ከወንድ ተገኝታለችና ሴት ትባል።  ዘፍ 2:23 •<>ሴት የወንድ ናት እንጂ ወንድ የሴት አይደለምና። 1ኛ ቆሮ 11:8  ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት አሳፋሪ ሴት ግን በአጥንቱ ውስጥ ቅንቅን ናት ምሳ 12:4 •<>ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም ሴት ግን የወንድ ክብር ናት።  1ኛ ቆሮ 11:7 •<>በማስተዋል ከሚስቶቻችሁ ጋር ኑሩ ጸሎታችሁ ደግሞ እንዳይከለከል አብረው ደግሞ የህይወት ጸጋ እንዲወርሱ አድርጋቹሁ ለሚስቶቻችሁ አክብሩአቸው፡  1ኛ ጴጥ 3:7 ➡⤵የቀለጠ  •<>ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል። የባልዋ ልብ ይታመንባታል። ምርኮም አታጎድልበትም። ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርጋለች። ክፉ አታደርግም። ምሰ 31:10-21 •<>ማንም የገዛ ሥጋው የሚጠላ የለምና እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱ ያክብራት ኤፌ 5:30 •<>ሞገስ ያላት ሴት ክብር ታስገኛለች ሀኬተኞችም ሀብትን ያስገኛሉ። ምሳሌ 11:16 •<>ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔ ዘንድ ናት። ምሳሌ 19:14 •<>ውበት ሀሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። ምሳሌ 31:30 ባልና ሚስት ሁለቱም አንድ ሥጋ ናቸው። •<>ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። ኤፌ 5:31 •<>ነገር ግን በጌታ ዘንድ ሴት ያለ ወንድ ወንድም ያለ ሴት አይሆንም 1ኛ ቆሮ 11:12 •<>ሚስት የገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም ሥልጣን የባልዋ ነው እንጂ እንዲሁም ደግሞ ባለ በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም ሥልጣኑ ለሚስቱ ነው እንጂ። 1ኛ ቆሮ 7:4 •<>ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንዲህ ሰው አይለየውም። ማቴ 19:6 ሴት ልጅ መሸፈን አለባት። ከባሏ ጋርም በአንድነት ለጸሎት አብረው መጸለይ አለባቸው። •<>እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእረፍትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸለሙ። እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉ ሴቶቸች እንደሚገባ መልካም በማድረግ እንጂ በሹሩባና በወርቅ ወይም በዕንቁ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ። 1ኛ ጢመ 2:9-10 •<>ውበት ሐሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። ምሳሌ 31:30 •<>ራስዋን ሳትሸፈን ግን የምትጸልይ ሴት ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራሰዋን ያዋረደች ናት እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና 1ኛ ቆሮ 11:5 •<>ለእናንተም ፀጉር በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጪ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ። 1ኛ ጴጥ 3:3 •<>ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜ ካልሆነ በቀር እርስ በእርሳችሁ አትከላከሉ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈትናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።  1ኛ ቆሮንቶስ 7:5  እንዲሁም ሚስተ ለባሏ ታዛዥ እንዲትሆን ቅዱስ ቃሉ ያበታታል። •<>ዳሩ ግን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ።  ኤፌ 5:24 •<>ፈቃድሽ ወደ ባልሽ ይሆናል እርሱም ገዥሽ ይሆናል። ዘፍ 3:16 •<>እንዲሁ በቀድሞ ዘመን እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረጉ ቅዱሳት ሴቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ሲገዙ ተሸለሙ ነበርና። •<>እንዲሁም ሳረ አብርሃምን ጌተ ብላ እየጠራችው ታዘዘችለት  እናም ከማያስደነግጥ ነገር አንዳች እንኳን ሳታፍሩ መልካም ብታደርጉ ልጆችዋ ናቸው። 1ኛ ጴጥ 3:5-6          ሴት ልጅ በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።  1ኛ ጢሞ 2:12 ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ።  ኤፌሶን 5:24 እንደነዚህ ያሉትን ጥቅሶች በማንሳት ሴት ልጅ በመጽሐፍ ቅዱስ ዝቅ የሚያደርጋት አድርገው ይመለከታሉ።  የዚህ ሚስጢር ግን ሴት በመጀመሪያ ለወንድ ረዳት አገልጋዩ ታዛዡ እንዲትሆን ነው የተፈጠረችው።  ዘፍ 2:23 ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አይገባትም ማለቱ ልታስተምር የሚለው በጉባኤ በካህናትና በህዝቡ መካከል ሴት ተነስታ እንዲታስተምር ነውር ስለሚሆንባት ነው። ለምን በወንድ ላይ ልትሰለጥን አይገባትም አለ? መልሱ እዛው እናገኘዋለን ከእርሷ ቀድሞ አዳም ስለተፈጠረ እርሷ ቡኃላ ስለተፈጠረች ነው። 1ኛ ጢሞ 2:13፤ ዘፍ 2:7 1ኛ ቆሮ 11:8 ሴት ለባሏ ትገዛ ማለቱም በፍቅር ወንዱም እንደራሱ አድርጎ ሊወዳት ሴቲቱም ከእርሱ መውደድ የተነሳ ልትታዘዘው ልትገዛው ስለሚገባ እንጂ ወንድ በጥላቻና በግድ ለሚስቱ እንደሚገዛ እንዳልሆነ ግልጽ ነው። ማለት ልክ እንደ አብርሃም እና ሳራ በፍቅር በእግዚአብሔር ፊት ሁነው ራሱ አብርሃም ለሳራ የምትነግረውን ቃል ይሰማትና ይታዘዛት እንደነበር ይነግረናል። ዘፍ 16:3፤21-12 ራሷ ሳራም ለአብርሃም ታዛዥና ጌታ ብላ እየጠራችው እንደምታከብረው እንደምትገዛለት ቅዱስ መጽሐፍ ይነግረናል።  1ኛ ጴጥ 3:6 ባልም ለሚስቱ የሚገባትን ሁሉ ያድግላት እንዲሁም ሚስቱም ለባሏ ደግሞ እንደዚሁ ታድርግ።  1ኛ ቆሮ 7:21

About