@666byl:

666byl
666byl
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 19 August 2026 21:23:36 GMT
165938
28015
60
1780

Music

Download

Comments

akunickyyy
n i c k y :
ga mungkin tbtb lewat di fyp🥺
2026-08-30 18:50:10
2
hamzz3415
𝕳𝖆𝖒𝖟𝖟𝕷𝖎𝖖𝖚𝖎𝖉 :
ga repost tapi aku disini
2026-08-26 07:37:53
4
hesaxauusd
𝐇𝖆𝖓𝖏𝖎𝖊 𝖆𝖗𝖙𝖕𝖘 :
suruh cerita tapi cerita itu lah yg akan memicu pertengkaran bukan karna evaluasi tapi karna berekpresi🥰
2026-08-20 17:21:47
17
_khfinfl
𝒦𝒶𝒽𝒻𝒾𝓃𝒶𝓊𝒻𝒶𝓁 :
semuanya diamm.
2026-08-30 23:31:44
0
zell31128
𝕽 :
2026-08-30 05:31:49
0
putzzz241
putzz~• :
dah lah
2026-08-26 17:24:54
0
doniifbrynto
doniifbrynto :
2026-08-28 08:50:03
0
nflrnzy55
MÆSTRO :
2026-08-20 12:57:50
1
parhanyekk10
💤 :
hari ini aku trakhir kalinya aku bilang kalo aku gk suka kamu kaya gitu
2026-08-22 09:43:29
8
riskiirpansyah1
R :
2026-08-20 02:37:28
0
username_13333333
1⃣3⃣ :
2026-08-25 08:20:14
0
imvliooo
อาร์วิลิโอ :
2026-08-24 17:02:35
0
abdjdjamldjebzmaj
ARP :
@𝐋enoot🦥:kurangi rasa sayangnya pasti jd biasa aja
2026-08-24 14:49:27
0
.vinsh.21
devin kurniawan :
2026-08-24 11:33:15
0
dzikriabiramadhani
Abiy :
2026-08-24 00:05:59
0
To see more videos from user @666byl, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ያልፉል ይህ ሃሳብ … ያልፉል ይህ ደመና ከፋም ያሉት ቀን…ከፍ ያደርጋል ገና ያልፉል ይህ ንፉስ ያልፉል…ይህ ደመና መልካም ይሆናል መልካም ነበርና . . . አንድ አንዴ እንደዚህ ..ቁራ 🦅 የሆንኩ ይመስለኛል… ከሆነ ቦታ በርሬ…የሆነ ቦታ ለመሄድ…የሆነች ቦታ ድንገት ያረፍኩ… ዙሪያዬ ሁሉም እየበረረ እኔ ብቻ ቆሜ የምዳኝ… ለመድረስ ከተነሳሁበት ስላልደረስኩ ድጋሜ ለመብረር የምዘጋጅ…. ሳላስበው ያረፍኩበትን ቦታ ለመልመድ ስታገል የደከመኝ…ቤቴ…ማረፊያዬ ስላልደረስኩ ያላረፍኩ…ቅብዝብዝ ሴትዮ። ከስንት አንዴ ነው ደግነቱ😊 ከሀገር ከወጣሁ በኋላ አንድ በደንብ የገባኝ ነገር ቢኖር… ሀገር መቀየር…ከወገን ተለይቶ ህይወትን ከኔጌቲቭ(-) መጀመር ቀላል ነገር እንዳልሆነ ነው። ያው ስደት ላይ ከዜሮ መጀመርም ወግ ነው… ደህና አቅም ያለው ቤተሰብ…or ሸጋ ፀባይ እና አቅም (እነዚህ ነገሮች ብዙ ጊዜ አብረው አይሰጡም) ያለው ዘመድ ካጋጠማቹ…ትንሽ በሀሳብም ቢሆን ደገፍ ከተደረጋቹ ነው። ካልሆነ እንደኔ ከፊት ሆናቹ ለብቻ የምትታገሉ ከሆነ… አዲስ ህይወት… በአዲስ ሀገር ከኔጌቲቭ ነው የሚጀመረው። ደግነቱ እግዚአብሄር አለ… አበቃ ስትሉ… መች ተነካና… መች ተኖረና…ብሎ እንደ አዲስ ነገራቹን የሚጀምር… የሚያበረታ…የሚያሻግር ታማኝ ወዳጅ😊 እንደዛም ሆኖ እንፈራለን…ሰው አይደለን… ዛሬ እንደሚያልፍ…ነገ አዲስ ቀን እንዳለ እያወቅን… ብዙ ትናንቶችን በድል ተሻግረን…አሻግሮን አሁንም እንሰጋለን። የኔ ከሀገር አወጣጥ ስደት ይባል አይባል እንጃ… ዞሮ ዞሮ ከለመድኩት…ካደኩበት…ቀዬ…ከማውቀው… ከሚያውቀኝን ወገን ተነጥዬ… X’ን ፍለጋ… ሌላ አዲስ የኔ ያልሆነ ሀገር ነኝ።  ከሀገር ውጪ መኖር… ሀገር ውስጥ ሆነን እንደምናስበው ቀላል አይደለም…  እዛ ሆነን ለማግኘት ከባድ የሚመስሉን…ብዙ የሚያታግሉንን ነገሮች… ብዙ ከበረታን እዚህ… ቶሎ ልናገኝ እንችላለን። በምትኩ ግን ብዙ እዛ ሆነን እንዳለን ያልታወቀን ነገር…እዚህ ድንገት ፈልገን ስናጣው ብዙ ያጎድለናል።  ከሚጠፋብን ነገሮች አንዱ ደግሞ…መረጋጋት(stable መሆን)  ነው።  የትልልቅ ሰዎችን እይታ እና አኗኗር አላውቅም…  እኔ እና አብዛኞቹ X’ን ፈለጋ ከሀገር የወጡ ወዳጆቼ ብዙ ጊዜ… ነገ ያሳስበናል። በተለይ የመጣንበት ትምህርት ሲገባደድ ሰሞን…  እሺ… ከዛስ… ወዴት🤔 ሀገር አለን… ግን አትምጡ ባዪ ብዙ… የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታም ኑን… አይጋብዝም።  ከዛ… እዚህ  ደግሞ ትምህርት ስትጨርሺ ወደ ሀገርሽ ትመለሻለሽ? የሚል ለመመለስ ግራ የሆነ ጥያቄ አለ😏 ያቺ… ኬት ነሽ ስባል ቀና ብዬ… ደረቴን ነፍቼ…ከስሜ ቀጥሎ ስለ ቡና…ስለ ሉሲ…ስለ ካሌንደር አልቀረኝ…ስለ ፊደል…በትናንት ትልቅነቷ የዛሬ ውጥንቅጧን ሸፍኜ …መች ሄደን ባየናት አስብዬ…. የምኮራ ሴትዮ… አሁን ምን ልበል🤔  እንጃ…  እሺ ለሁሉም ጥያቄ መልስ መመለለስ ግዴታ አይደለም ባልሰማ እንለፈው😊 ከዛስ የት ነው የምንኖረው? ስራስ እንዴት ይሁን የሚገኝ🤔 X’ን በመፈለግ ተጠምደን የእውኑን አለም ብዙም አልተጋፈጥነውም… ከምን ይጀመራል🤔 እንጃ… ያ ፕሌን ከተነሳ ማግስት ጀምሮ ደግሞ ደሃ ሆኖ የመኖር ሰብዓዊ መብታችንን ተነፍገናል…በየት በኩል ሀብታም አክስት እንሁን🤔 እንጃ… ከዛ ደግሞ… ትልቅ የሆንን መሰልን እንጂ… ዛሬም ቤተሰብ ይናፍቀናል… ዛሬም ልጅ መሆን… የኔ ተብሎ… በየኔነት አይን መታየት… ሰላም መባል…በሰፈር ስም መጠራት…እየዞሩ ቡና መጠጣት… ልጅ ሆነን ስልነበረን ማንነት መስማት… ብዙ ናፍቆት… እሱስ 🤔 እንጃ… ከዛ መቼ ደሞ የምር ትልቅ ሰው ሆነን…እድር…እቁብ…ማህበር ኖሮን.. አድገን እንኑር🤔 እንጃ… ከስጋችን በላይ ደግሞ ነፍሳችን … ብዙ ሰላም…ብዙ እረፍት ትፈልጋለች…የትኛው ፀጥ ያለ ደብር ገብተን እንቀመጥ…የት ሆነን ከእግዜሩ እንማከር…የት ሸክማችንን እናሳርፍ🤔 እንጃ… ቀጣይ አመት እቅድሽ ምንድነው? እንጃ… የሁሉም እንጃ መልስ እግዚአብሄር ጋ አለ። እግዚአብሄር ያውቃል… ባይኖር ምን እንመልስ ይሆን? እንጃ😊 . . . ያልቃል ሲሉት እየሰፉ… ቀን ሲመስል ማይገፉ መንገድ አለ መውጫ ቦታ…ቀን ይመጣል በቀን ፈንታ . . . ቢልም ጉም… ጉም… ያልፉል እንደ ጉም! እየበረታን💪🏽 ✍🏽ሃNa #ያልፋል

About