@loganstewarrt: Raphinha’s Last 10 Goals vs Luis Diaz’s Last 10 Goals! #football #barcelona #bayern #raphinha #luisdiaz

Logan Stewart
Logan Stewart
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 19 August 2026 22:01:04 GMT
209829
7826
207
156

Music

Download

Comments

adamsclgc9j
odi :
Diaz Is 10x better
2026-08-19 23:01:05
136
mariio.rc
. :
Luis Díaz better all day
2026-08-19 22:03:35
286
lk76053
Hans Peter :
lucho clears
2026-08-19 22:05:20
110
synxs.yng
synxs.yng ♣️ :
Little reminder Barcelona fans that who is better rn mean currently not all time but sure pick raphinha you guys really helpless 😂💔
2026-08-20 13:36:18
0
3rdaccounntnobantik
Chamaquito🇨🇴🇩🇴✝️ :
Luis Diaz is better than Raphinia but y’all ain’t ready for this convo✌️
2026-08-20 00:04:00
47
dieguitoooo.222
dieguitoooo.222 :
i have the free kick of raphina recorden in the stadium
2026-08-20 14:59:53
0
redzzz81212zzz11wan20278
zzz2027red812zzzwan22 :
football fan❎ real Madrid fan✅
2026-08-20 09:03:02
16
j.castaneda2
J.C🇨🇺 :
ROBERY
2026-08-20 00:02:57
10
shaan14179
shaan :
Holy you got the last one completely wrong
2026-08-20 01:07:09
9
eze.co.uk
JUDE BELLIGHAM🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 :
no not the last one was wrong
2026-08-19 22:05:42
15
neymar432277722136995212
neymar432277722136995212764226 :
should be 5-5
2026-08-20 02:41:01
8
moderationsucks
arc :
raphina
2026-08-19 22:02:56
6
14.bd1
14.bd1 :
Luis Diaz all the way
2026-08-19 22:04:26
5
khalishkhovv_2011
Khalishkhov_¹¹ :
Диас и кто?
2026-08-20 09:11:17
0
dylansantiago491
dylansantiago491 :
Díaz clears bro
2026-08-20 15:53:16
2
To see more videos from user @loganstewarrt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የኔ ቆንጆ 💛 ✍️ ሰሞኑን በሙዚቃ ወዳጆች መሃል መነጋገሪያ የነበረው ርዕስ የንግስቷ ትዝታዎች ቁ.2 አልበም እንደነበረ ይታወቃል ታዲያ ብዙዎችን ያወያየው ግን በርካቶች የሚቸገሩበት ከዕድሜ ጋር የሚመጣ የድምፅ ችግር አልነበረም ምክንያቱም እሷ ንግስት ያስባላት ምን ሆነና እንኳን ስቱዲዮ ገብታ ይቅርና መድረክ እንኳን ዝንፍ የማይል የማያረጅ ድመፅ ነው ያላት🙌🥰  ይልቁንም ሲያነጋግር የነበረው የቅንብሩ ከሚጠበቀው በታች መውረድ ነው እኔ ግን በዚህ ውስጥ አበጋዙ ለእያንዳንዷ ድምፅና የሙዚቃ መሳሪያ ምን ያህል ተጨንቆ ይዘቱን ሳይለቅ ይሰራ እንደበረ አሁን በቁ.2 የተሰሩትን ሙዚቃዎች መስማት ብቻ አንድ ጥሩ ጆሮ ላለው የሙዚቃ ወዳጅ በቂ ነው ወትሮም የአበጋዝን እጆች ከማንም አላወዳድራቸውም አሁን ደሞ ይበልጡን  አንገቴን ዝቅ አድርጌ እጅ እንድነሳለት አርጎኛል🙌🙏 ✨ውድ ቤተሰቦቼ እንደምታውቁት አስቴር ከዚህ በፊት ሁለት የቀድሞ ሥራዎች ስብስብ አልበሞች አሏት። አንደኛው ልክ ወደ ውጭ እንደወጣች በ1981 አስቴር በሚል የለቀቀችው በከፊል እና በ1996 ያሰራቸው “የአስቴር ትዝታዎች”ቁ1 ናቸው።  ታዲያ በአበጋዝ አበጋዝነተ የተቀመሩ ልዐለ ሥራዎች። ሁለቱ ከራሷ ከአስቴር ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ የምንግዜም ምርጥ አልበሞች መካከል ናቸው ምን ያንሰዋል ። ከመጀመሪያው “ወለላ” እና “እትቱ” ከሁለተኛው “ቀን ባይኔ” እና “የኮሲን ባህርዛፍ” ብቻ ማድመጥ በቂ ነው። “እትቱ” (ብርዱ አልተስማማኝም) ላይ የደረጄን ኪቦርድ እንዴት ጣዕሙ ሳይጠፋ እንደተጫወተው ሳደምጥ የአበጋዝን ደረጃ እጅግ ከማማው መሆኑን ያሳየኛል እዚጋ ጥቂት እስቲ አንድ ቆንጆ የባለሙያ አስተያየት ያገኘሁትን ላጋራቹ 📌📌የቀድሞ ሥራዎችን ደግሞ መጫወት ሦስት ነገር ይጠይቃል ፀሃፊያችን 1. አቀናባሪ:- እዚህ ውስጥ ብዙ ቴክኒካል ጉዳዮች አሉ። ሙዚቃውን መረዳት፣ የነበረውን ለዛ እንዴት ማስቀጠል ይቻላል፣ ከራሴ ምን እጨምራለሁ እንዲሁም ይህ ሙዚቃ ለህዝቡ ምንድነው ሚለውን መታሰብ አለበት። ይህን የሚሰራው ባለሙያ እጁ ላይ ያለው ሙዚቃ ተራ ሙዚቃ አይደለም፣ relic ነው! ትውልድ የተገናኘበት ሰንሰለት፣ ህዝብ ስሜቱን የተዘተበት medium እና እድገቱን ያሰናሰለበት ነው። እንደ ተራ ነገር ጣዕሙን ገፎ ለዛ ቢስ እንዳያደርግ ሙያውን አጠናቃቂ መሆን አለበት። ለዚህ ማሳያ በቅርቡ ኤፍሬም “እንደገና” ብሎ የለቀቀውን ማድመጥ ይቻላል። ይህን የተረዳው ኤፍሬም በጆቫኒ እና ዳዊት ይፍሩ እንዲሁም በአካል ያልነበሩት እነ ሰላምን ካሉበት ኮርድ በማስቀዳት እንዲሰሩት አድርጓል።  ማንም “አካሌ”፣ “ካጓጓዘኝ” ወይም “መልካም ውለታ”ን ሰምቶ የድሮው ይሻላል ሊል አይችልም።  ታዲያ እንደ ቴዲ ማክ እና አበጋዝ ያሉ ሰዎች በከፍታ የሚበሩት በዚህ ችሎታቸው ነው። እነዚህ ሰዎች በነበሩበት ዘመን እንዲሁም በችሎታቸው ሁነኛ አገናኝ (link) ሆነውናል። ቴዲ ማክ የጥላሁንን “አምሳሉ” (for me the goat track ever) ሲሰራ ያደረገው ይሄን ነው። የክብር ዘበኛ ኦርኬስትራ ቅንብር ለዛን አልነፈገውም። ግን የራሱን ደንበኛ የሪትም sequence አድምጠናል። የጋሽ ምኒልክን “ማሪኝ ውድ ሀገሬ” symphony ቅንብር ወይም ሙሉ አልበሙን እንዴት ነው ያቆየው? 👌 አበጋዝ የሙሉቀንን እኮ ግማሹን አልበም የሰራው ያለ ሙሉቀን ስቱዲዮ መገኘት በድሮው ላይ dub አድርጎ ነው። እስኪ ማን “ወድጄሽ ነበረ”ን ይተቻል። የመልካሙ ተበጀ፣ የማህሙድ ትዝታ፣ የጥላሁን vol 2… ላይ የተሰሩትን ከድሮዎቹ አነጻጽሮ በማድመጥ ብቻ ያልኩትን መረዳት ይቻላል። ከላይ የጠቀስኳቸው አልበሞች ላይ አበጋዝ እና ሄኖክ ተመስገን ተጠብበውባቸዋል (ሌሎች ባለሙያዎችን ሳንዘነጋ)። በአንክሮ እና በፈጠራ ቀን ከሌት አድምተው ነው የሰሯቸው። ማንም “ጠይም” እና “የሸበሉ” ሰምቶ ተበላሸ አይልም። እዚህ ላይ መቼስ ሁሉንም ያበገነውን “የሰርጌ ትዝታ” መጥቀስ አለበኝ። ይሄ ሙዚቃ እኮ ለየትኛውም የዛ ትውልድ ወይም ቀጥሎ በመጣው በጭፈራ ወይም በሆይታ መልክ ውስጡ አልተሳለም። የሰርጌ ትዝታ በሰርግ ዘፈን የተሸፈነ የሀገር የወገን የኹነታ ናፍቆት ነው። Its a longing about the event ጭራሽ ሊጨፈርበት አይገባም ነበር። “ማድጋ ሙሉ” ወደ ቺክቺካ መቀየሩ አልገባኝም ከድሮው ተነጥሏል።  2. አሁናዊ ብቃት: በወጣትነት እና በprime ዕድሜ የተሰሩ ሙዚቃዎችን ዕድሜ ከገፉ በኋላ ለመሥራት ተፈጥሯዊው ገደብን ከግምት ማስገባት ይጠይቃል። ጉሮሮ እንደ ድሮ አይታዘዝም፣ ጀሮ እና ድምጽ ስምም ሆነው ከሙዚቃዎቹ ቅኝት እና pitch ጋር ላይተባበሩ፣ ትነፋሽ እንደ ቀደሞ ላይያዝ ይችላል። ይህን ታሳቢ ማድረግ ግድ ይላል።  ድሮ አጥርታ እና ጥግ ድረስ የምትለቀቃቸውን ዜማዎች አንዳንዱን በመቆራረጥ እና ሌላውን በሆኑ ቴክኒኮች ለማለፍ መሞከር መዚቃውን ሰድቦ መግደል ነው። “ገላ ገላ”፣ “ለመድክ ወይ”፣ “ባይኔ ሙሉ” ለምሳሌ ከሚከብዱ ዜማዎቿ መሀል ናቸው። በደንብ ተዘፍነዋል? ጥያቄ ነው! 3. የሚመረጡት ሙዚቃዎች: መጀመሪያውኑ በድጋሚ የሚያሠራ ጎዶሎነት አለባቸው?  ሊስተካከሉ የሚገባቸው ዘፈኖች እንዳሉ ማንም አይክድም። ግን ሁሉም አይደለም እንከኑ፣ ጥራት ማነሱ፣ ስህተቱ ወይም በአጠቃላይ ድክመት የሚመስሉ ነገሮች ውበት የሆነላቸው ሙዚቃዎች አሉ። ከአንዳንድ ሰው ዘንድ ሳይሸራረፍ አካል ነስተው ይቀመጣል። ስለዚህ የሚስተካከሉት ዘፈኖች ይህን ያማከሉ መሆን አለባቸው። በተለይ እንደ አስቴር ያለ ሦስት ትውልድ ሙዚቃዋን ከሚያወቅላት አርቲስት ይህ ጥንቃቄ ይጠበቃል። ለኔ “ማግኘቴንም እንጃ”፣ “ከሁሉ አስበልጬ”፣ “ውበትሽ ጨረቃ” መስተካከሉ ከሚገባቸው ሥራዎች ናቸው።ጥሩ ተሞክረዋልም እዚህ ላይ። “ለመድክ ወይ”፣ “ገላ ገላ”፣ “የሰርጌ ትዝታ”… ግን በፍጹም! ለመድክ ወይ ላይ ያለውን የጥላዬ ገብሬ ሳክስፎን (እዛ አልበም ላይ በጠቅላላው) አጨዋወት የትም ሰምቼ አላውቅም። ገዳይ ነው!  ገላ ገላ መነሻ ላይ ያለው ፍሉት እኮ ሊደገም አይችልም! “እኔ ቀጠሮ አለኝ” እና “የሰርጌ ትዝታ” ለዘመናዊ የሀገራችን ሙዚቃ የsynthesizer ኮቦርድ አጨዋወትን ፋና ወጊ የሆነው የደረጄ መኮንን ዜመኛ ሥራዎች ናቸው! እነዚህን አሻራቸውን አየይቦ መቀየር ማለት መንደርደሪያውን ማጥፋት ነው። ሲጠቃለል አቀናባሪዎቹን ክብር መንፈጌ አይደለም ወይም ፈጠራቸውን ማንኳሰሴ፣ ግን አስቴርን የሚያህል ጉምቱ ሰው ሙዚቃዋን በድጋሚ ስትሰራ ታላላቅ አቀናባሪዎች እና በርካታ ባለሙያዎች፣ በትልቅ ስቱዲዮ ውስጥ ሥራዎቹ ተጠንተው ፈጠራ ከትዝታ ተመጋግበው የሚደመምጥበት መሆነ ነበረበት ያስለመደችን ያን ስለሆነ  ሲል ሀሳቡን ያጠቃልላል ፀሃፊያችን 🙌 📌እውነት እኔም እጅግ ከበዛ አክብሮት ጋር የአስቴር ትዝታዎች ቁ.1ን ባጣጣምኩበት ልክ ቁ.2ቱን አላገኘሁትም አስቴር ለኔ በሷ ልክ የተሰፋ የለም እስክል ድረስ በፍቅር ያማደምጣት ንግስት ነችና አንዲትም ቃል ልተቻት አልፈልግምና ይሄን ጥሩ እይታ ሃሳቤን ስለሚገልፅልኝ ለእናንተ በዚህ መልኩ አደረስኳቹ🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #አስቴርአወቀ #የኔቆንጆ #ethiopianmusic #musictube369

About