@zdeberlibanosoffical2424: ደብረ ሊባኖስ ገዳም ብዙ ሊቃውንትን ጳጳሳትን አፍርተው ያለፉ መምህራንን የእነዚህ መምህራን አንዱ ደቀ መዝሙር የሆኑት የመርካቶ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ዋና ፀሐፊ ሊቀ ሥዩማን ቀሲስ ኃ/ሚካኤል አጎናፍር በፆመ ፍልሰታ በሰዓታት አገልግሎት ላይ አዕርፍ እግዚኦ ነፍሳተ መምህራንነ በማለት አስታውሰዋቸዋል።ትልቅ እድሜ ይስጥልን እያልን የመምህራኑ በረከት ይድረሰን #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🙏 #Ethopian_tik_tok🇪🇹 #viralvideo @@እርቅ ዘአስኮ ደብረ ገነት ዲ/ን ✨ @Zerihun Zrufael💚💛❤️13 @ቤተ እስራኤል ሚድያ @መ/ር ኃ/ ሚካኤል ተፈራ ዘደብረ ሊባኖስ ገዳም @ዲ/ንወልዱ ደሳለኝ ዘደብረ አሚን @ህየ ብንያም ወሬዛ በሀይሉ ዘደብረ ሊባኖስ @kirub tekle 24 @ደመቀ ዘብሥራት 2124 @ዲ/ን ሶፎኒያስ ሚድያ
ዘ _ደብረ ሊባኖስ
Region: ET
Thursday 20 August 2026 00:44:53 GMT
Music
Download
Comments
code :
የእኔታ ተከሥተ ብርሃን
2026-08-20 12:04:30
4
Dani :
ታላቁ ልቅ ምሕራችን ሓየለ ምካኤል
2026-08-31 04:19:41
1
አዲስ ሚድያ :
ተባረክ ማሰብህስ ውይይይይ ብቻ የገዳም ሰው ይኑር
2026-09-09 17:46:02
1
ተስፋ :
አመሰግናለሁ
2026-08-20 09:13:36
1
ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ አኮኑ እግዚአብሔር :
ለመምህርነ እንድርያስ የየኔታ መኮነን ነው
የየኔታ ኢያሱ ደግሞ ወልደ ኢያሱ 🥰🥰🥰
2026-08-20 09:15:16
1
ነጭ ለባሽ :
ሰዓታት በመጽሐፍ እንደገና መምህር ሁለቱ አይጋጭም?ደብረ ሊባኖስ ማለት ትልቁ ገዳማችን ነው እንዴት መምህር ሰዓታት በመጽሐፍ ።
2026-08-22 20:42:48
1
yaredbekure1 :
መምህራንን አነሳህልን ይጠብቅህ ፀሎታቸው
2026-09-03 15:29:21
0
ህየ ብንያም ወሬዛ በሀይሉ ዘደብረ ሊባኖስ :
አቤት አቤት ድምፅ ይለያል የማናጅመቱ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🥰🥰
2026-08-22 14:24:14
1
code :
2026-08-20 11:59:55
1
ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ አኮኑ እግዚአብሔር :
ወልደ ኢያሱ
2026-08-20 09:13:05
1
samuel✝️☦️🇪🇹 :
የመቼ ነው እነ የኔታ ቂርቆስ ለምን አልተነሱም ምናልባት የቆየ ከሆነ እንጃ
2026-10-04 16:27:49
0
AMEN :
🥰
2026-08-20 06:25:49
1
@✨እርቅ ዘአስኮ ደብረ ገነት ዲ/ን ✨ :
❤️❤️❤️
2026-08-20 01:10:59
1
Dani :
🥰
2026-08-31 04:19:59
0
Natinael 24 :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-20 10:30:37
1
የሺ ዘሚካኤል :
🥰🥰🥰
2026-08-24 19:20:00
1
To see more videos from user @zdeberlibanosoffical2424, please go to the Tikwm
homepage.