@menzew021: የአፋብን 4ኛ አይሻ ሰይድ ዕዝ በታሪካዊ ቢዛሞ/ወለጋ ቀጠና ታአምራዊ ተጋድሎ ሲያደርጉ መዋሉ ተሰምቷል። ጠላት ብልፅግና በጊዳ አያና ወረዳ መንደር (03) ቀበሌ በጠላት ላይ ባደረገው ከባድ ውጊያ አንፀባራቂ ድል ተገኝቷል። በውጊያውም የዘረ ፈጁ አገዛዝ ሰራዊት እና ገዳ ኩማንድ በጥምር ከጀግናው አይሻ ሰይድ ዕዝ ሰራዊት ጋር ሲፋለም መዋሉ ተሰምቷል። በዚህ አውደ ውጊያ ሞገደኛው የአይሻ ሰይድ ዕዝ ሰራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ ብልጫ በመውሰድ የወራሪውን ሰራዊት አራግፈው ደምስሰውታል። ወራሪው ሰራዊት በወገን ፈጣን ማጥቃት ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በጠላት ላይ የደረሰ ሲሆን የተገኙ የምርኮ ውጤቶችም ከታች ተዘርዝረዋል። ◼ 24 የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ◼ 196ክላሽ እኮቭ ◼ ሁለት(2) ብሬን ◼ ሁለት(2) ስናይፐር ◼ ሶስት(3) ኩንታል ብር ◼ አንድ(1) የሻለቃ አመራርን ጨምሮ በመቶዎችየሚቆጠሩ የተደመሰሰ ◼ አንድ(1)የሺ አለቃ ምክትል በድምሩ 10 የተማረኩ ◼ ስድስት(6) ሬዲዮ መገናኛ ◼ 3ሺ500 የድሽቃ ተተኳሽ ◼ 9ሺ800 የብሬን ተተኳሽ ◼ 20 ሽ የክላሽ ተተኳሽ ◼ በርካታ F1ቦብ፣ትጥቆች ካዝና እድሁም የተለያዩ ወታደራዊ ሻንጣዎች እና ቁሳቁሶች የተማረኩ ሲሆኑ ባሉትየNetwor K እና ነባራዊ ሁኔታ የተገኙ ድሎችን በፎቶና ቢድዮ ማቅረብ ባችልም በሌላ ግዜ የምናቀርብ ይሆናል። "መራራው አብዮት ተጠናክሮ ይቀጥላል" ዝንታለም አማራ ወይራው አማራ
መንዜው21 The Amhara❗️ሙሉ ሸዋ
Region: ET
Thursday 20 August 2026 04:39:07 GMT
Music
Download
Comments
Faannoon Haacaaluu :
injifannoon kan Fano Amhaaraati💪💪💪
2026-08-20 09:13:16
4
አግዘኝ በዝነትህ :
2026-08-20 10:20:24
0
❤❤❤mame Apmame :
ማሻአላህ
2026-08-20 13:25:18
0
m ራያ ኪዳነ ምህረት እናቴ 16⛪🕊💚💛❤🌾 :
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወገኖቸ🥰
2026-08-20 13:37:35
0
.ከሌለህ' አትሳቅ× :
ቃላትአጠረኝ ኡፍፍ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-08-20 17:52:25
0
Badriya :
🦁💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-20 05:09:19
0
ታገስልቤ :
👍👍👍👍👍👍
2026-08-20 18:04:32
0
Faannoon Haacaaluu :
🙏🙏🙏
2026-08-20 09:12:50
0
መታገስዋጋአለዉ :
💪
2026-08-20 10:24:12
0
መታገስዋጋአለዉ :
🥰
2026-08-20 10:24:11
0
ሙሉ ሸዋ አማራ 21💎 :
💪💪💪💪🔥
2026-08-20 09:40:50
0
m ራያ ኪዳነ ምህረት እናቴ 16⛪🕊💚💛❤🌾 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-20 13:37:22
0
ሰላም ለአገሬ ሙሉ ሸዋ💛 :
💪💪💪
2026-08-20 08:11:38
0
Gladiator - ዋርካው - ጀኔራል አሳምነው :
💪💪💪
2026-08-20 07:47:54
0
@ዓይንዬ የሸዋ አበባ :
✊💪
2026-08-20 05:19:16
0
m. h :
😂
2026-08-20 19:03:47
0
Makiya Makiya :
@🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-21 03:51:47
0
To see more videos from user @menzew021, please go to the Tikwm
homepage.