Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@medi.15: #ኢስላማዊ_ጥያቄና_መልስ #አላህን_ከልባቸው_ከሚፈሩት_ያድርገን #ዛዱል_መአድ_ፈተዋ #الحمدالله_علی_کل_حال❤🧿😊
መdi 👑🎀
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 20 August 2026 05:37:58 GMT
96163
5394
70
2194
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
user1613509887668 :
እሺ እናቴን እንዴት ላርግ እሷ ስትመርቀኝ አሜን ብዬ እጇን ስሜ ነው የኖርኩት
2026-08-21 13:45:51
31
my chanale :
የእክብሮት እንጂ የአምልኮ አይደለም መማፀን ሳይሆን ሲመርቁን አሚን ብለን መሳም መቆማችንም አክብሮታችን ነው ተዉ ሰንት ቢዳአ ሞሎቶ መሻይሆቻችንን ኡለማዎቻችንን እኛ ካላከበርናቸው ተዉ አታሰረግሙን
2026-08-21 15:33:57
22
user5756006363286 :
እንደት አለ ደሊል አለህ የሚከለክል
2026-08-20 22:09:16
7
Fafi t🦋 :
እረ አሁንስ የማይመጣ የለም አክብሮት ነውኮ ሰው ማክበረም ቢዳአ ሆነደ እሄን እተየባለ በቃ ሰወ ለሰው ዱአም ሊቀርነው ማለትነው በዚህ አይነት ትልቅ ሰው ሲመረቅ ቁጭ ብየ እደትነው አሚን የሚለው ስት ቢዲአ አለ 😳😳😳አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራን ስት ቢዳአ አለ ሰወ ማክበር ቢዳአ ተባለ
2026-08-21 18:28:57
3
NEJA :
ተመልከቱ ሆን ብለዉ ከሰዉ ላይ ሀያዕ እንዲነሳ ሰዉ ሰዉን ምንም አይነት ክብር እንዳያሳይ እናትን ከልጅ ጋ የሚያቆራርጥ ተግባር ነዉ ሚፈልጉት አይይይ አሏሁ ሙስተዓን😌😌😌 ምን ቺግር አለዉ አባቴን እናቴን ጎንበስ ብየ አሚን አሚን ብየ እጇን ብስማት🤔🤔🤔 ኧረ ተዉ ተዉ ወላሂ ጨርሳቹ መረን አትዉጡ 🥺🥺🥺
2026-08-23 00:20:05
0
Bergena :
ጎንቦስ ከላልክ ተንቄናል ይላሉ
2026-08-22 18:14:43
0
aminat.mohammed :
እስተግፊሩላህ ያን ሁሉ ዱአ አድርጎልኝ አደለም እንዲሁስ ብስመው ጉድ እኮ ነው አላሁመሰሊ
2026-08-21 14:22:37
0
Feiza :
አላህ ይስጣችሁ ብዙ ግዜ ማወቅ ምፈልገዉ ነበር
2026-08-22 19:58:30
0
ibrahim display :
አላህ ይጠብቆት ኡስታዝ ማለባበስ የለም እቅጩን🥰🥰🥰
2026-08-22 07:04:41
0
user7331371553125 :
ሱብሀን አላህ
2026-08-21 09:27:29
1
𝓑𝓲𝓷𝓽 𝓨𝓮𝓼𝓾𝓯 🇪🇹 :
ከልጅነቴ ጀምሮ አልወድም ነበር። ሱብሃን አላህ
2026-08-22 17:10:56
0
@Hamza Moja🇪🇹🇪🇹 :
ጎምበስ የምባለው እኮ ለሰውመዬ አይደለም
2026-08-21 14:27:01
1
Muhammedawol Yimam :
ሀቅነው
2026-08-21 17:50:11
0
amete rahman :
Wellahi mesmat mefelegew fetwa jezakilah🤗
2026-08-22 18:55:25
0
ግዜጂ ሰዉ አይጥልህም የፈለገ ቢያረግህ :
እናቴ ቁኝ ልበል
2026-08-22 02:49:09
0
Aesha :
ኧረ
2026-08-21 09:32:20
1
ጀነት ፈላጊ :
አላሁአክብር
2026-08-20 16:53:08
1
🦋የቆጂዬዋ እናት🎀 :
ጀዛክ አላህ
2026-08-20 21:06:35
0
Muna :
ታላቆችን አክብረን ዝቅ ብንል ፣ ደስብሎን ብንስማአቸው አመለክናቸው ማለት አይደለም ትንሹንም ትልቁንም ቢደአ እያላችሁ ሰውን አታወዛግቡ እስልምናችንንም አክብረን ታላላቆቻችንም አክብረን ይህንን ዘመን ብናልፈው ጥሩ ነው
2026-08-21 17:10:29
6
ki :
Allah betesebochachnn be halal endntazez new yetenegeren አላህ ባልፈቀደዉ ነገር ላይ አንታዘዝም ቢድአ እኮ ከባድ ነው ደሞ ባላጠፋነዉ ነገር ላይ እርግማን አይደርስም
2026-08-21 18:18:24
0
Halima Ahmed :
እውነት ነው ወላሂ
2026-08-21 14:28:05
0
Amu :
ማጎንበሱ እሺ ግን እጅ መሳሙ ...ማለት ሌላ ሰው ዱኣ እያረገልን እኛ እጁን ብንስም ችግሩ ምንድን ነው ??
2026-08-21 15:22:43
0
Mohammed |محمد :
jezakilah
2026-08-21 11:50:48
1
ኢብሮ :
ሀቅ
2026-08-21 18:46:21
0
AB Gunners12🇪🇹🇪🇹 :
ሠው ለዱዓው ክብር ነው አጎምብሶ አሚን የሚለው።
2026-08-21 20:05:37
2
To see more videos from user @medi.15, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
thuyết dương mưu #baihoccuocsong #baihocthanhcong #thuyetduongmuu
be yourself twin.
Akun ke suspend, tidak bisa ajukan banding lagi, yg bisa balikin tak kasih imbalan rek🙏🏻 #akunkesuspend #hack #tutorial
كرومات قرآن _ شاشة سوداء #ارح_سمعك_بالقران #سعد_الغامدي #تلاوة_خاشعة #قران_كريم #راحة_نفسية #قران_كريم_ارح_سمعك_وقلبك #قران #quran #quran_alkarim
TikTok Dance Trend going Viral On Fyp For you page #foryoupage #fyp #trending #ivanrose #sandymoon
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy