@derejagezaw: 🔥 መቻል የዝግጅት ጉዞውን በደብረ ዘይት ጀምሯል! 🏆 የመቻል ስፖርት ክለብ ለመጪው የውድድር ዘመን ያለውን ዝግጅት በይፋ ጀምሯል። ክለቡ የመጀመሪያውን የዝግጅት ልምምድ በደብረ ዘይት ባህር ሀይል ማዕከል በማካሄድ ለመጪው የውድድር ዘመን የሚያስፈልገውን መሰረት ለመጣል ስራውን ጀምሯል። በጠዋቱ የልምምድ መርሃ ግብር አዳዲስና የቆዩ ተጫዋቾች በአንድ ላይ ተገናኝተው እርስ በርስ የመተዋወቅ ሂደት አካሂደዋል። በተጨማሪም የቡድኑን የጋራ አላማ፣ የሚከተለውን የስራ አቅጣጫና ለውድድሩ የሚያዘጋጀውን ዕቅድ በጋራ ለመገንባት ትኩረት ተሰጥቷል። የመጀመሪያው የልምምድ ቀን የአካል ብቃትን ከማሻሻል ባለፈ ተጫዋቾቹ እርስ በርስ እንዲቀራረቡ፣ የቡድን መንፈስ እንዲገነቡና በአንድ አላማ እንዲንቀሳቀሱ የሚያግዝ መርሃ ግብር ነበር። የመቻል አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድኑ ከዛሬው ጀምሮ እንደ አንድ ቤተሰብ በመስራት ለታላቅ ዓላማ መዘጋጀት እንዳለበት አስገንዝበዋል። ተጫዋቾቹም የግል ብቃታቸውን ከቡድኑ የጋራ አላማ ጋር በማጣመር የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን አሳይተዋል። አሰልጣኙ በተለይም ሁሉም ቲም እንደ አንድ ሆኖ መስራት እንዳለበት፣ የግል አላማ ከቡድኑ አላማ በላይ መሆን እንደሌለበትና የመጨረሻው ግብ ዋንጫ መሆን እንዳለበት አስገንዝበዋል። 2019 የውድድር ዘመን ሲመጣ መቻል በሜዳ ላይ በጥንካሬ፣ በአንድነትና በትጋት ተጋጣሚዎቹን በመግጠም የዋንጫ ህልሙን ወደ እውነት ለመቀየር ከዛሬ ጀምሮ መሰረቱን እየጣለ ይገኛል። መልሱን ግን ሜዳው ላይ በሚያሳየው ብቃት፣ በትጋቱና በአንድነቱ ያሳየናል። አንድ ቡድን፣ አንድ ልብ፣ አንድ ዓላማ — ዋንጫ! 🏆🟢🔴 #መቻል #Mekelakeya #ውበቱአባተ #ዝግጅት #ዋንጫ
መቻል ስፖርት ክለብ derina 2026 ❤❤❤
Region: ET
Thursday 20 August 2026 05:38:21 GMT
Music
Download
Comments
jr✨️🎩 :
please give me chance to play mechal I'm 18 years old Defensive midfielder አኮራቹሀለው 1እድል ብቻ ስጡኝ
2026-08-20 07:47:34
4
jovi buna🖤 💛👆 :
what a Jersey
2026-08-20 12:06:37
1
kidus tamiru :
bro
2026-08-20 13:07:01
2
вєкαи :
yezndro champion 🏆🏆🏆💪💪
2026-08-20 09:18:41
1
Edi :
በቃ የ2019 ዋንጫ የኛ ነው
2026-08-20 12:26:10
1
jesus.is.lord2636 :
ህልሜ ለ ዚ ክለብ መጫወት ነው
2026-08-20 17:46:28
1
ãbũ :
አቡኪ የታለ
2026-08-20 09:52:31
1
Seye bekele :
beki👍👍👍
2026-08-20 12:47:59
1
Dawit Seba :
እዩት ለማለት
2026-08-20 08:53:32
1
فرید💲 :
አቡኪ🥰
2026-08-20 07:16:52
3
Seyya Coffee🤎🇪🇹 :
አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት የ 2019 EPL ዋንጫ ከኢትዮጵያ ቡናና መቻል አይወጣም🤔 የሚል ሲሆን በሌላ ዘገባ ዋንጫው የቡና መሆኑ ተረጋግጧል🤎
2026-08-20 12:12:23
0
Kenubih mekonnen :
እንዴ ፕሪሜርሊጉ የሚጀምርበት ቀን ቷውቋል ማለት ነው? ዝግጅት ቀድመው የጀመሩት መቼም የእኛ ሀገር ሲራዘም ችግር አይፈጥርም
2026-08-20 13:55:29
1
ያለው ይሆናል :
ዋው ማልያ ሜዳ ውስጥ ባየው ብምምም
2026-08-20 14:42:48
0
ganigilen.kinges :
akelakelun
2026-08-20 13:52:00
1
Tebarek bwna@arsenal :
አትትከሙ ዋንጫው ከሆነ
የቡኒቲ ነው😁😁😁
2026-08-20 06:05:03
0
ብቸኛው ጋምቤላ 😍😍 😎😎 :
🥰🥰🥰
2026-08-20 17:25:01
1
WE ARE ONE@kidist :
🌹🌹🌹
2026-08-20 07:07:09
1
Beti🦋MENTELO🤳 :
💪💪💪💪
2026-08-20 12:10:40
1
Andi :
💪💪💪
2026-08-20 08:01:40
1
Firo Abiti :
🙏🙏🙏
2026-08-20 11:05:31
1
joker@Simon :
🥰🥰🥰
2026-08-20 07:21:36
1
sami :
@dagi 👏👏
2026-08-20 07:55:57
1
Muller 21 :
🥰🥰🥰💪💪💪💪
2026-08-20 06:44:53
1
dirhu543✝️ :
💪💪💪
2026-08-20 05:58:42
1
Abinet🫶29 :
🥰🥰🥰
2026-08-20 08:08:35
1
To see more videos from user @derejagezaw, please go to the Tikwm
homepage.