Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@etel.midea: #ቅዱስ_ሚካኤል_ለሁላችን_ይድረስልን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #vairal #foryou
etel midea Official ኢትኤል ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 05:38:28 GMT
113504
19421
394
1593
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.07MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.32MB
)
Watermark .mp4 (
6.08MB
)
Music .mp3
Comments
ቤዛ የአርሤማ :
ልክ አይደለም ልል ነበር😁 ለነገሩ እኔ ራሱ ከበሮ ስይዝ የምሆነውን አላውቅም
2026-08-20 07:25:20
510
Đäŋï ዘሐና :
ሰው እንዴት በራሱ ደብር አገልጋዮች ይቀናል በእመቤቴ 🥰🥰🥀🥰
2026-08-20 11:22:45
261
@m :
ድንግል ማርያም ታረጋጋሽ
2026-08-20 14:31:09
88
🌸adይ🥀ዘ.ደ.ገ16🌥️ :
tileyalsh new milsh🥰
2026-08-20 20:09:40
0
Cherinet Bekele :
tetitachew new
2026-08-20 19:44:23
0
meron Getachew 446 :
efi sitamiru e/r yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-20 14:29:13
0
Biruk Orthodox Tewahidoሀይማኖቴ :
ስሜታዊነት እና መንፈሳዊነት ይለያያል
2026-08-20 07:34:45
93
21 ሚሥጥረኛዬ♥♥ :
min honachu new
2026-08-20 18:33:44
0
ምክረአብ ዘዙገራ አቡነ ገ/መ/ቅዱስ :
ኸረ ሰንበት ተማሪን የማናይበት ሀገር የት ነው?
2026-08-20 16:02:35
13
የኪድዬ ልጅ :
ረገ በሉ ደብረቹን አተሰድቡት
2026-08-20 08:13:28
71
DopyDoo :
ሰንበት ተማሪ ቤተክርስቲያንን ያስከብራል ስርአቷን ይጠብቃል እንጂ እንዲህ አያሰድባትም አያዋርዳትም ከልባቹ ሁኑ አቅላችሁን አትሳቱ
2026-08-20 12:13:27
64
ℎ𝑜𝑠𝑎𝑖𝑛𝑎 :
ቅዱስ ያሬድ በተመስጦ ያመሠገነው እግዚአብሔርን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክና ትውፊት መሠረት፣ ቅዱስ ያሬድ ማኅሌት በሚቆምበትና ሰማያዊውን ዜማ በከፍተኛ መንፈሳዊ ተመስጦ በሚያቀርብበት ጊዜ፣ ንጉሥ ገብረ መስቀልና በዙሪያው የነበሩት ሁሉ አብረው በተመስጦ ይረኩ ነበር። በአንድ ወቅት ቅዱስ ያሬድ እግዚአብሔርን በተመስጦ እያመሰገነ ሳለ፣ ንጉሥ ገብረ መስቀል ከዜማው ጣፋጭነት የተነሳ በተመስጦ ውስጥ ሆኖ ሳይገነዘበው የያዘውን የብረት ጦር በቅዱስ ያሬድ እግር ላይ ተክሎት ነበር። ቅዱስ ያሬድም በነበረበት ጥልቅ መንፈሳዊ ተመስጦ ምክንያት የአምልኮና የምስጋና ዜማውን እስኪያጠናቅቅ ድረስ ምንም ዓይነት ሕመም አልተሰማውም ነበር አስቡ መመሠጥ ማለት በዚክ መልኩ አይደለም እንደደደደ ስረአት ባለዉ መልኩ አድርጉት🥺
2026-08-20 11:42:43
68
abrhamkebede726 :
ትክክል አይደለም ወገን ከበሮ ይዞ መሽከርከር እዉቀ ወይም ችሎታ አይደለም ይልቁኑ የከበሮን ከብር እና ትርጉም አለማወቅ ይመስለኛል ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
2026-08-20 10:05:04
50
getahunfekadu919 :
ayawqum na yesterday belachew serrated yazu
2026-08-20 17:51:37
0
konjo :
enameseginalen
2026-08-20 14:01:23
0
𝙼𝚎𝚕𝚎𝚔_𝚝𝚎𝚊𝚛𝚜💔🥀 :
የራሴን ሳላውቅ ሰውን የማርም እኔ ማነኝ 😁ስሜቱን ያየ ያውቀዋል
2026-08-20 16:18:18
16
kiya eshetu :
ስታምሩ ሁሌም ጥበቃው አይለያቹ
2026-08-20 11:36:41
8
Arsama :
እውነት ትለያለሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-20 13:36:59
5
Fira ኦል :
ዋው እርጋታ👌😁
2026-08-20 06:21:13
7
Mikey🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲 :
ስነ ስርዓት
2026-08-20 07:09:22
8
ብኤላሞን :
ከበሮ የምትይዙ ዘማሪያን ፤ቅዱስ ያሬድን አስቡ
2026-08-20 08:25:25
6
Robina_ዘቦሌ ሚካኤል :
ዝላይውም በልክ ቢሆን መልካም ነው ይሄ ትንሽ በዛ
2026-08-20 07:54:37
11
demissetelila@182127 :
ትክክል አይደለም የከበሮ አመታት ሥርዓት ይህ ስላልሆነ ብትታረሙ
2026-08-20 12:07:32
6
@ትንሹ :
የስሜት ማብረጃ አደረጋቹት ከበረዉን😁🙏😁
2026-08-20 16:45:12
0
Alex Getaneh :
ኧረ በህግ አምላክ
2026-08-20 15:02:57
0
To see more videos from user @etel.midea, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
THROTTLE CABLE SET - MODENAS - ELEGAN 250i/ ME 250 - A (PULL) 1791-LEA7-C00/ B (RETURN) 17911-LEA7-C00 (NK)
Film Munafik Tayang 3 September 2026 . . . #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #xybca #viral #tiktoktainment #rekomendasifilm #filmmunafik #munafikmelawaniblis #munafiknyaindo #bahayajadimunafik #clips #aryasaloka #achaseptriasa #busmania
Kail pancing khusus udang
Anh em bận rộn không có nhiều thời gian thì tham khảo loại xà bông không chạm Unitech V3 này nha! #ruaxetainha #ruaxekhongcham #nuocruaxekhongcham #unitechv3 #dochoixe105
Babar Azam Vs Jofra Acher__🎵🎶#foryoupagе #fyp #unfreezemyacount #viralvideos #treanding
#OOTD#WomenFashion#spotlightfinds#SummerSaleCampaign#WeeklyDeal
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy