@beteisraelheritageabejem: ሺህ ሺህ ገደል በቋራ ወረዳ የሚገኝ ታሪካዊ ቦታ ነው። በዚህ ስፍራ በሺዎች የሚቆጠሩ የቤተ እስራኤል ( ይሁዲዎች) ማህበረሰብ አባላት በማንነታቸውና በእምነታቸው ምክንያት ብቻ በግፍ ተጨፍጭፈው ወደ ገደሉ የተጣሉበት (የተረሸኑበት) ታሪክ የማይረሳው የመከራ ቦታ ነው። שי שי גדל (תהום אלף האלפים) הוא אתר היסטורי הממוקם במחוז קווארה. במקום זה, אלפי חברי קהילת בית ישראל (יהודים) נטבחו באכזריות והושלכו אל התהום (הוצאו להורג) אך ורק בשל זהותם ואמונתם, זהו מקום של סבל שההיסטוריה לא תשכח. תיעוד וידאו זה צולם במהלך סיור שערכו במקום פקידי ממשל ממחוז קווארה ונציגי ביתא ישראל מישראל. ይህ ቪዲዮ የተቀረጸው በቋራ ወረዳ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከእስראኤል በሄዱ የቤተ እስራኤል ተወካዮች አማካኝነት በስፍራው በተደረገው ጉብኝት ወቅት ነው። ከታሪክ ማህደር የቤተ እስራኤላውያን (የኢትዮጵያ ይሁዲዎች) በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የደረሰባቸው መከራ፣ ጭፍጨፋ ስደትና እልቂት @Efraym bugala @Eden Sbahat @ሰለሞን ወንዴ @rich and poor @ቲጂ ❤️sweet የእስራኤሏ ድሮን🇮🇱🇪🇹 @בנצי פטנה🥰 @Zehot זהות @ጨመረ