Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mickiaweke: #አዲሱሰሌዳ #አሰጣጥለውጥ
Micki Aweke
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 06:49:40 GMT
190700
10128
212
1571
Music
Download
No Watermark .mp4 (
14.82MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
17.31MB
)
Watermark .mp4 (
37.08MB
)
Music .mp3
Comments
Boshi :
hybrid targa yewesedutis likeyeru new again ?
2026-08-20 12:34:44
0
eliyas grma :
ሚኪ ትራንስፖርት ሚኒስተር ይሁን የምትሉ @
2026-08-20 08:24:04
296
Eric Alex456 :
በምርቃና የምትመራ ሀገር
2026-08-20 09:32:49
180
tt :
the authority not performing in a professional manner. nothing to expect fro
2026-08-20 17:39:53
0
kira_wiz :
ከሀሳቡ ውጪ ቢሆንም just inform ለማረግ ነው Corolla ከ Code 3 ወደ Code 2 ዘርፍ ለውጥ አድርጌ ሊብሬ 6,800 ዘርፍ ለውጥ 12,000 ታርጋ 59,000 ምናምን እያሉ አጠቃላይ ወደ 78,000 አውጥቻለው 56,000 ብቻ እንዳይመስላቹህ እራሳችሁን አዘጋጁ
2026-08-20 11:25:03
136
Habtamu Tesafaye :
እኔ አሁን የጨነቀኝ ታርጋ ለመቀየር 56ሺህ ብር የሚከፈለውን ነው የፈለጉትን ከለር ያርጉ የራሳቸው ጉዳይ
2026-08-20 08:20:11
11
Tony Montana :
የበፊቱ ታርጋ ያላቸው መኪኖች ወደ አዲሱ ታርጋ መቀየር ይችላሉ??
2026-08-20 07:00:08
11
byiurtgse :
ገና ይከለሳል።ሠዎቹ ኮ ቀስ እያሉ እየቆጠቡ ነው የሚያስቡት
2026-08-20 15:51:35
9
HAYU :
አረ ከነጭራሹ ይቅር እሚባል ዜና ያሰማን
2026-08-20 11:24:54
83
Dawedin :
ለኛም ለሞተረኞች ድምፅ ብትሆነን ደስ ይለናል በተለይ ስለ አዲሱ ታርጋ ለአዲስ ተሽከርካሪ ይሰጣል እያሉ ለምን ለአዲስ ሞተር አይሰጡም እባክህን 🙏🙏 video ብትሰራልን ደስ ይለናል
2026-08-20 08:39:30
30
Yonas w :
wagaw layes lewet yelem...
2026-08-20 11:01:20
1
Yamyak :
What about private and business vehicles? Will they all use the same plate?
2026-08-20 12:44:30
1
እህ :
አይ ሀገር በህጻናት ስትመራ ውጤቱ ይህ ነው
2026-08-20 12:14:29
8
nur arse :
ሳይጀመር ለውጥ 🤣🤣🤣
2026-08-20 07:00:49
65
yon :
Electric moter targas?
2026-08-20 07:33:26
1
𝐍𝐨 𝐏𝐚𝐢𝐧- 𝐍𝐨 𝐆𝐚𝐢𝐧🙏 :
Proffessional Micky. 🙏🙏🙏
2026-08-20 07:11:55
0
Emijo :
ያለ ጥናት እየሰሩ እንደሆነ ማሳያ ነው
2026-08-20 10:25:18
33
የጎጃሙ ራፐር :
እረ አትድከም ወንድማችን ህዝቡ በማይመጥኑት ሰዎች እየተመራ ነው
2026-08-20 09:58:23
16
ashe :
በነካ እጃቸው ዋጋውንም ቢቀንሱት መልካም ነው
2026-08-20 08:36:59
18
Life is Not fair :
ዱርዬ መንግስት ።ጨቋኝ እና መንግስታዊ ግዴታን የማይረዳ ነው።
2026-08-20 11:33:21
8
Rahel traditional habesh💚💛❤️ :
ሲጀምረው ምንም ጋራቲ የለንም ብራችንን ብቻ ነው ምንበላው
2026-08-20 07:33:42
15
DerejeⒼⓂ :
ለ hybrid ለሆኑ ተሽከርካሪዎች ለምን ከጥቁሩና ከአረንጓዴው ቀለም ውጭ ሌላ አይጠቀሙም? ምን ችግር አለው ቀላሉ መንገድ ይሄ ነበር።
2026-08-20 07:13:59
14
Daniel Dede :
ሲጀመር እኮ ትራንስፓርት ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች ስለ አውቶሞቲቭ የተማሩ እና እውቀቱ ያላቸው መሆኑ እራሱ ያጠራጥራል Hybrid ተሽከርካሪ ደሞ አየር ስለማይበክል አረንጓዴ ታርጋ ቢሰጣቸው ጥሩ ነው
2026-08-20 07:39:53
15
ተሬ ጨርቆሱ :
ዋና በርጫ ነው
2026-08-20 11:49:41
1
Ab dii :
le haroge mekeyer tejemirohal?
2026-08-20 11:54:45
0
To see more videos from user @mickiaweke, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Que paso Con Paco en la Poli |Kick: IrvingAcosta|CreativoRP #creativorp #clip #roleplay #creativo #irvingacostaclip #viral #larpgpt #fypシ゚
hiding from the SoF crowds 🇮🇹 #portocervo #sardinia #fyp
Турчики в лонгсливе от @Wildwins_sportswear #figureskating #фигурноекатание #залетит
Film Munafik Tayang 3 September 2026 . . . #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #munafiknyaindo #fyp #xybca #viral #tiktoktainment #rekomendasifilm #achaseptriasa #aryasaloka #clips #fyppppppppppppppppppppppp
telat dikit gk ngaruh, btw ngeluarin draft 😽 #bae #nmixx #baejinsol #tsuki #billie
#katakata #stories #bismilahfyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy