@ermiasmelese77: #የጌታ_እናት_የቅድስት_ድንግል_ማርያም_ትንሳኤ_እውነት_ነውን? #በእግዚአብሔር_ቃልይፈተሽ#christiantiktokcomunity #መጽሐፍቅዱስ @kaleawadi tv @Yisfalem @Kaleab kassaye 7 #christiantiktokcomunity

Ermias
Ermias
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 07:41:05 GMT
17033
1316
110
1060

Music

Download

Comments

muledekeba
Mule_Dekeba :
what about your division now??...day to day this division is increased...is that Bible ideology??
2026-08-21 11:08:06
0
www.josb
ሀቅ ብቻ :
ከሙታን የተነሳዉ አንድ ነዉ እሱም እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ::
2026-08-20 09:14:09
14
user1812343652281
ephi :
አቦ ተባረኩ ህዝባችን ከድንግዝግዝ ይውጣ !
2026-08-20 12:30:00
12
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
እስኪ ሞታለች የሚል ጥቅስ ከመፀሀፍ ቅዱስ አበጥረህ አሳየኝ?
2026-08-20 09:25:27
3
me70524
me ጣ :
ቆይ አንድ ሰው ማርያም ድንግል ናት፣አርጋለች ብሎ ብያምን ምን ይጠቅመዋል በቅንነት መልሱልኝ🙏
2026-08-20 17:53:12
6
jerrybe21
jerry :
ከሞት የተነሳው አንድ ነው እሱም ክርስቶስ ነው።
2026-08-20 11:36:51
9
user4613732438435
peter :
Wow God bless you bro.
2026-08-20 19:01:08
0
henoke04
ሄኖክ የክርስቶስ :
ማርያም ሞታለች የሚል መፃፍ ቅዱሳዊ ጥቅስ????
2026-08-20 13:33:39
1
user9238227266213
Ashenafi bogale :
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤️❤️❤️ትውልዱ እንደ ቤሪያ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን እየመረመረ ወደ እውነት እየመጣ ነው ❤❤❤ ግትር እና ጭፍን በመሆን ለሐይማኖት መከራከር ቀረ ❤❤❤
2026-08-20 19:56:17
4
bitnya.eyesus
Bitnya Eyesus :
ትክክል ሁሌ የሚገርመኝ አብረዋት የነበሩ ሐዋርያቶች አንዳቸውም ስለማርያም ምልጃ ሞትና ትንሳዬ ምንም አልፃፉም አልመሠከሩም በመጽሐፍ ቅዱስላይ ስለማርያም የሚያሳየው ቦታ ሉቃስ 1:27-57 መልአኩ ሲያበስራት ኤልሳቤጥ ቤት ስታመሰግን ዮሐንስ ወንጌል2:1----ላይ የሚላችሁን አድርጉ ሐዋ1:14 ከሐዋርያቶች ጋር ስትፀልይ
2026-08-20 16:44:24
5
wende7343
wende :
"አቤቱ ወደ ረፍትህ ተነስ አንተና የመቅደስህ ታቦት" ይልባችኋል(መዝ131፣7)
2026-08-21 17:25:37
0
user292730551503
tsegaye anito :
ይሄነው ወንጌልን ማለት
2026-08-21 14:31:39
1
abeni.enate.abeni
Jesus ✝️✝️✝️ :
የሞተው።ከሙታንየተነሳው።እርሱእየሱስብቻነው
2026-08-21 07:23:30
2
mati21979
mati :
ወንድሞቸይ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን
2026-08-20 18:47:22
1
yeab_joliverpool
YEAB JO :
ዓለም ማወቅ ያለበት እውነት ተደብቆ እና ተሸሽጎ ያለ ማንም ለማውራት እምብዛም ያለልደፈረው እውነት ነው ተባረኩ ።
2026-08-20 18:54:12
3
user3599352515409
ሀብተማርያም ዘኢትዮጵ :
እስኪ ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዳለች የሚል ጥቅስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አምጣ?
2026-08-20 14:35:43
2
tg_jesus_is_my_savior
tg__ana :
የበራላችሁ ወንድሞች !!!! አዎ ፍጡር ስለሆነች ሞተች በቃ ።በጌታ ቀን በትንሳኤ ከማንኛውም ክርስቶስን ከሚያምኑ ቅዱሳን ሁሉ ጋር ትነሳ ይሆናል አለቀ
2026-08-22 06:46:39
0
trhas014
welelay :
እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ከሞት የተነሳው ወደ አባቱ ወደ ሰማይ ያረገው የኛ ጌታ እየሱሳችን ሱሳችን ነው
2026-08-21 17:33:50
0
henoke04
ሄኖክ የክርስቶስ :
ማስረጃ ቶሎ???
2026-08-20 13:34:36
0
jesusiscoming_6
believe in Jesus :
በፍፁም አልተነሳችም!! ከሰማይ ከመጣው በቀር ወደሰማይ የሄደ የለም ተብሎ ተጽፏልና ከሰማይ የመጣው ቃል እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ሞታችንን ሞቶ በ3ኛ ቀን የተነሳ እሱ ብቻ ነው።ተባረክ!!!!!
2026-08-21 18:51:56
0
melkam.sepecialis
melkam @Sepecialist :
በጣም ደስ ይላል፤ትክክለኛ እውነት የሆነ ውይይት ትውልድን የሚገነባ ነው።ኦርቶዶክስ አሁን ላይ እየነቃች ነው በርቱ።
2026-08-22 00:01:29
0
user8251409678653
Eyosi 🫶 :
ክዥጭፕፍፅጵz no
2026-08-21 15:53:47
0
user9303463218738
Eyasu &&& :
በትክክል ።
2026-08-21 17:11:59
0
oshu503
spy :
correct
2026-08-20 09:52:59
0
To see more videos from user @ermiasmelese77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About