@dr.abiy: አድራሻ:- አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንፃ ጀርባ። የቀጠሮ ማስያዣ ስልክ ባዮ ላይ አለ። #eliteentcenter #fyp ተመስገን

ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 07:43:33 GMT
216943
23037
396
1602

Music

Download

Comments

ahmedneserddin39
ኑ ኢስላምን እንማር :
ልጄ አንተ ጋ መጥታ ጆሮዋ ከእግዲህ አይሰማም ተብዬ እሷ ጋ ስሄድ ግን 50% ከአላህ ቀጥሎ ከፍታላታለች
2026-08-20 10:17:57
420
zeharaali27
zdua :
desie meche new emtmetaw d/c
2026-08-20 15:10:51
0
daughterofironman
Zoe_A 🔥⚓️ :
Gen eko Doctor tinnitus medically cure yelewem right ? Just temporary relief may be 😢
2026-08-20 16:46:58
0
amiru7797
Amir MA 🌱 :
She is a good therapist, i know her from far.
2026-08-20 16:06:56
0
zikru53
yusri :
please doc wendme be tonsil eyetesekaye new mndnew meftehew be amet bzu gize eyetemelalesebet new
2026-08-20 18:11:34
0
dasu1230
dasu1230 :
Please Pelsatile Tinites Vidio Sraln
2026-08-20 17:44:13
0
kaleab3333
kaleab :
ማርያምን ሄጄ ነበር በነርቭ ምክንያት 50%ቀንሶ ነበር ይስተካከላል ብላኝ 10ሺ ብር ተቀብላኝ ምንም ለውጥ የለውም 😡
2026-08-20 11:23:11
34
knlbochi
Ahmed :
Fellow physicians what is the intention of this video?
2026-08-20 15:40:21
0
elu_e39
Eliyana :
ዛሬ ባረግዝ ለመቼ ይደርሳል??
2026-08-20 08:08:45
13
user9i8intb363
yonas tadesse :
ጓደኛዬ ጆሮው ለ 1 አመት አይሰማም ነበር እሷጋ ሄዶ ከፈተችለት በጣም የምትገርም ሀኪም ናት
2026-08-20 19:21:27
6
mejediyousuf
Mejedi Yousuf :
የሰጠህው አስተያየት ተገቢና ብስለት የተሞላበት ነው ነገር ግን እናታችን(እህታችን)የሚሰጡት ህክምና ውጤቱ ፈዋሽ ይሁን አይሁን እርግጠኛ ሳትሆን ይህን ቪድዮ መልቀቅህ አግባብ መስሎ አልታየኝም:: ቢያንስ ከታካሜዎች መረጃ ሰብስበህ አመርቂ ውጤት ያገኙ መሆኑን ከተረዳህ እውቅና ሰጥተህ ማበረታት ነበረብህ ብዬ አስባለው::
2026-08-20 09:17:57
69
bettytg123
bettytg123 dimitryi :
ወድሜ በተደጋጋሚ በጥፊ ይመታኚ ነበር ለረጂም ግዜ አንዱ ጆሮዬ አይ ሰራም ነበር በተደጋጋሚ ፀበል እቀባው ነበር አሁን ሰራ ተመስገን 😂🙏
2026-08-20 09:01:10
19
mahilove456
mahi Love እናቴ እወድሻለሑ :
ጀግና ናት እግሬን ወለም ብሎ የዳንኩ|ክ በሧ ነዉ በጣም የተማረች ናት
2026-08-20 11:48:19
24
yoni122114
ላዕከ :
በሰራ መጣችብ ዶክ
2026-08-20 07:48:39
40
bitoo2344
SEDIN ABD :
dr ሁሉም በሽታ ለማዳን የግድ Scientfic መሆን አለበት እንዴ?🤔🤔
2026-08-20 12:21:30
5
user54401007161267
usira@b/u ታዳጊዋ :
ዶክተሮች ግን እዲህ አይነት ነገር ስታዩ ትቃወማላቹ ለመን ሰዉ ታማሚ ሆኖ መቀረት አለበት ጥቅማቹን ብቻ እያያቹ
2026-08-20 11:23:35
20
hayatna2
umu .mahir :
ይስተካከላል ግን ሂድና ጎብኛት በህክምናው እምታግዛት ነገር ካለ አብራችሁ መስራት ትችላላችሁ ቻይናዎች እኮ የባህልን ህክምና አብረው ከዘመናዊው ጋር ይሰራሉ እኛም ጋር ይለመድ
2026-08-20 11:24:53
12
t.me.shopluxell
እየሱስ ያድናል :
ይህ የአንገት ላይ የወጣ እጢ ነው በሠርጀረ መውጣት ይችላል
2026-08-20 14:32:40
6
hindi647
hindya :
Ene yegeremegn eske zare Dr Abiyn follow alamadrege nw yikr belegn
2026-08-20 08:41:03
19
amanahcorner2
Amanah :
በሽታ እና ህክምና እኮ ከሳይንስ በፊት ነበሩ ዶክ የሰው ልጅ ለዘመናት ሲታከም የኖረበትን ጥሩ ህክምና ሳይንስ ካላወቀው ማለት የለብንም
2026-08-20 12:55:23
5
nejatasfaw2
nejatasfaw2 :
Doc betam gobez nat enaten wesje dnalgnalech chuhtu mulu lumulu teftolatal
2026-08-20 08:41:00
6
mkrtey
@Yordi :
Dr werefa dersogn metahu gn htsanat enji aychalm alun gn bagegnh des ylegnal 2 months tebki ke Mekelle nw yemetahut ena pls🙏
2026-08-20 08:47:06
9
user1797185343056
ግራዝማች :
Hi Dr. እንዴት ነህ ከ ደባርቅ ነው ምፅፍልህ ይህን Text ካየህው እድለኛ ነኝ አንድ የአምስት ዓመት ህፃን የ እህቴ ልጅ ነበር ። ድንገት ጀሮው መስማት አቆመ መናገር ግን ይችላል ይህው ወራት አለፋ ። Fam ደሞ አቅም የላቸውም እና........ 🫱🫱🙏🙏🙏
2026-08-20 09:50:55
5
hiymanotshefraw
hiymanotshefraw :
ዶክተር ሰላም ነው እድት ነሕ በማርያም አድነገር ልገርሕ ግራ አይኔ የሞላ በአይላድ ጠጅ ክፈቺ ተብዬ ስከፍተው ተፈናጥሮ ግራ አይኔን መታኝ ክዳኑ እና እባ በጣም ይወርደኛል የአይኔን ስር ደፍኖት መታከም ይቻላላል ወደውስጥ ነበር መፍሰስ የነበረበት ግን ወደውጪ ነው ሚፈሰው የምትለኝ ካለ ብዬ ነው
2026-08-20 14:28:39
1
tenshu000
tenshu :
enagen ymegrmgn ynant nger new le tonsil ke 85----100k ymtetykut
2026-08-20 17:49:56
1
To see more videos from user @dr.abiy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About