@bertsega: ለህልሜ ስል አብድኩ‼️

አይ ካን
አይ ካን
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 10:36:57 GMT
100038
17013
417
1907

Music

Download

Comments

eduye374
ed lina 🩶 :
betammmmm enate becha 🥹🥹
2026-08-21 02:50:28
0
user9680699368063
ማርያም እናቴ :
ewunt new wedme
2026-08-21 09:17:32
0
mihretu.desalegn8
Mihretu Desalegn :
I believe for Jesus!!
2026-08-21 07:29:22
0
gazeroch
bamle 21 :
repost አለ like አለ comment አለ share አለ copy likn አለ ሌላ ምን አለ ንገሩኝ ሁሉንም ላድርግለት
2026-08-20 10:54:27
61
missdecorevent1
Miss decor🪷 :
ewnt nw welhi
2026-08-20 19:33:41
0
yordimaraki
💊🦋maraki🦋💊 :
ewnat nw 😥
2026-08-20 20:50:28
0
madvssad
MR. Lonely :
ሳልፈልግ ለምን ፈጠርከኝ ስለምንስ ስሰቃይ ዝም ትላለህ አለኝ የምለውን ቤትሰብ ለምን ነጠከኝ ለምን ያለ አጋዥ ተውከኝ አብረኸኝ ከነበርክስ ለምን አላገዝከኝም የምድር ስቃዬ አልበቃ ብሎኝ ነው ሲዖልን የምታወርሰኝ😔😔😑
2026-08-21 11:43:58
3
user917056320100
aweke95 :
አውነትነወ ሰው ከወደቀ ተሠብሮ ይወጋሀል
2026-08-20 11:42:10
4
afrogirl90s
k@l ye@leM :
ተወኝ ብለው ራሱ የማይተወኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው!!! እኔም እኮ ወድቄ ስንቱን ጥዬ ይሆን😢😢😢
2026-08-20 10:49:56
18
ersido9
ersido1997 :
ልንገራቹ ብዬ ነው ኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል።🔥🔥🔥
2026-08-20 17:14:10
2
itzz._.maki16
𝖒𝖆𝖐𝖎🌚🫦💄 :
Amen 🥹😭🔥
2026-08-20 10:48:27
0
ayantugech12
Ayantu GB :
ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል።☺️🤝❤️‍🔥
2026-08-20 19:10:39
1
user3128679110282
fkre selam :
ልዑል እግዚአብሔር ህልምህን ሳታሳካ ክፉ አይንካህ ለኛ ብለህ ምንም ሆንክልን አይደል
2026-08-20 16:15:35
5
himewesen5
ህይወት ባልተጠበቁ ስነብቶች የተሞላች ናት🔐 :
እውነት ነው ማርያምን የድንግል ማርያም ልጅን እየሱስ ክርስቶስን ነው መደገፍ
2026-08-20 18:26:16
3
mesfin1718
Mesfin Lukas SDA :
አት አትደገፍ ሰዉ አትደገፍ 🥰 በሕይወትህ ሰዉ አትደገፍ ሰዉ ወድቆ ይጥልሃል ሰዉንም አንቴንም የፈጠረዉን እግዚአብሔርን ተደገፍ🥰 በሰዉ ተስፋ እንዳታደርግ ማንም ምንም ይሁን በሰዉ እርግጠኛ አትሁን🥰
2026-08-21 05:31:40
3
mahi9801761415858
mahi mahi :
እግዚ አብሄርን ልክ ነህ ምን አልባት ይሄሰዉ እኔ እሆን እደ
2026-08-20 19:40:26
2
gmaadesya
ይሁን በአተ ፍቃዲ🙏🙏🙏🙏 :
እዉነትነዉ😍😍😍
2026-08-20 10:39:26
3
my.king77301
my king💒 🇨🇬 ሸዋ :
እዉነት ነዉ 🥰🥰🥰🥰🤔🤔
2026-08-20 16:42:07
2
sis_may27
Israel Anshiso :
ኢየሱስ ይመጣል
2026-08-20 16:29:08
4
lilras01
Jãh🩸🇯🇲 :
First
2026-08-20 10:39:04
1
yemi.birhan
yemi birhan :
አይ የልቤ ንጉስ ካሀኔ
2026-08-20 19:29:18
1
hiwet9425
hiwet :
ewnet new aykanye ahun lay endet endekefagn hulum neger new yastelagn
2026-08-20 19:27:55
1
selam8613
Meti 🤙 :
ብዙ ሰው ተደግፌው ሸንበቆ ሆኖብኝ ያቃል ታቃለሁ ጎድተውኛል
2026-08-21 05:38:19
1
zufan.aweke4
ዙፋን የጅንካዋ :
እባክህ አንተሰውየ እፈልግሀለሁ ደውልልኝ ብዙ መስራት እፈልጋለሁ ቁስሎቸን አትቀስቅስ
2026-08-20 14:58:42
1
chera.eto
chera :
ሰዉ መደገፍ ማለት ንፋስ መደገፍ ማለት ነዉ አይ ሰዉ😣😣
2026-08-20 18:51:27
1
To see more videos from user @bertsega, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About