@solpagenews: ፀሎተ ፍትሓት @SOLPAGE #ቅድስት_ስላሴ #meles #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #for #foryou @Alemgenet

SOLPAGE
SOLPAGE
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 14:44:09 GMT
67679
6070
265
1031

Music

Download

Comments

goldnovaaaa
. :
በእንጀራ አባት እየተሰቃየን ነው dad
2026-08-20 15:25:57
672
amanalem27
Aman Alem :
የፍትሀት ብቻ ሳይሆን እንደአዲስ የለቅሶ ፕሮግራም ይዘጋጅልን
2026-08-20 16:37:07
218
user77552991729302
san zu :
nafishn ymarew pm
2026-08-20 17:21:00
0
mimisha901
ሚሚሻ :
አስነሱልን 🥺
2026-08-20 15:31:16
226
liya.loyal.g
Liya Loyal G :
የኛ መሌ ነብስህ በሰላም ትረፍ የኛ ጀግና
2026-08-20 15:51:56
12
chachimask1
chachimask1 :
ነፍስ የሚሰጥ ቢሆን ነፍሴን ሰጥቼህ ለሚወዱህ ውለታ እውልላቸው ነበር 😭😭😭የድሃ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😭
2026-08-20 15:37:35
124
mega363636
𝕸𝕰𝕲𝕬 𝕭🔥𝕽𝕹 :
𝚃𝚑𝚎 𝚐𝚛𝚎𝚊𝚝𝚎𝚜𝚝 𝚙𝚛𝚒𝚖𝚎 𝚖𝚒𝚗𝚒𝚜𝚝𝚎𝚛 𝚎𝚟𝚎𝚛 🫡🫡
2026-08-20 16:27:24
9
yona48940
Yona48+ :
መሌሌሌሌ ነፍስህን ይማረው በእውነት
2026-08-20 15:27:47
93
marminasfurniture
Marminas Furniture :
ነፍስ ይማር እንዳከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ
2026-08-20 15:26:55
106
kasish.the.blue.moon
...🖤..💔 :
እስከ ዛሬ የት ኑረው ነው ከኣሁን በፊት ተደርጎለት ኣያዉቅም ግን ኣሪፍ ነው ለማለት ብዬ እንጂ
2026-08-20 17:10:39
17
zedo79
zelalem :
ነፍስ ይማር መሌ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏
2026-08-20 15:15:43
140
user1319394885307
user1319394885307 :
የፍትሀት ብቻ ሳይሆን እንደ አዲስ የለቅሶ ፕሮግራም ይዘጋጅልን😭😭😭😭😭😭
2026-08-20 19:56:37
17
gecho.gent
ጌታ ኢየሱስ ተባረክ :
Mele enwedhalen
2026-08-20 17:34:09
0
haile.amar
haylesh :
ሠላም ባንተ ጊዜ ቀረ😭😭😭😭
2026-08-20 15:54:55
54
jacob_kid
𝐘𝐨𝐭𝐨𝐫 :
ነብስን በሰላም ትረፍ እርሶን ያማረርንበትን ጊዜ እየረገምን ነው
2026-08-20 15:58:17
132
lo77500
Love ❤️ :
RlP my forever hero 😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-20 19:36:00
0
21leo41
አንበሣው :
ጀግናው የኢትዮጵያ አባት💪💪💪
2026-08-20 17:04:07
11
bineyamberiha
ቢኒያም💊💊 :
ገነት vip ካለ ላንተ ይሁን ነብስህን ይማርልኝ
2026-08-20 21:07:38
9
mesiabel723
Mesi♌️🦋 :
የጀግኖች ሁሉ ጀግና ነብሰህ በሰላም ትረፍ🙏🥺😭
2026-08-20 18:23:26
7
user6517817981810
ትግራይ ሃገር እያ :
መሌ ጥንካሬህን ሳንረዳህ በመሄድህ ይቅርታ
2026-08-20 16:54:23
19
rakeb.126
Rakeb የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ❤12❤ :
አባ በነካ እጆ እኛንም የኢትዮጵያ ህዜብን ፍትሃት ቢያረጉልዬ 🙏 አብረን ነው የሞትነው ብዬ ነው
2026-08-20 17:36:17
19
abrehambelay04
Abreham belay :
ጌታ ሆይ ቀስቅሰህ ገላግለን
2026-08-20 16:17:46
11
kalaklil
ዲ/ን ቃልኪዳን ሰሎሞን :
አንተ እውነተኛ እና የዓለማችን ምርጡ መሪ ነበርክ 😢
2026-08-20 15:55:18
22
hamere.alem
Hamere Alem :
አንተ ተከብረህ አገራችንን አስከብረህ ያለፍክ ምርጥና ድንቅ መሪ ነበርክ መቺም የማትረሳ ጀግና ነህ ነብስ ይማር
2026-08-20 16:48:50
11
To see more videos from user @solpagenews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About