@abuki123450: እውነት ወይም ሀሰት እውነት ወይም ሀሰት#እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ @𝚜𝚞𝚍𝚒𝚒 𝚌𝚘𝚖𝚖𝚊𝚗𝚍𝚘 @🥷🏿Abuki 🇪🇹 𝑺.⨍ 🔥 @kiven reath 🦁💪💛

𝐚𝐛𝐮𝐛𝐞𝐤𝐞𝐫 𝐑 𝐆
𝐚𝐛𝐮𝐛𝐞𝐤𝐞𝐫 𝐑 𝐆
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 15:26:25 GMT
158747
17820
1428
4763

Music

Download

Comments

mehamed.seid954
Mehamed Seid :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]11111111111ናቹሁ
2026-09-26 22:42:19
0
abdudigga6
Abdulatif YNWA :
Big respect
2026-09-26 20:45:23
1
user2888497819371
willan :
ከሁሉም በላይ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን
2026-09-24 07:30:57
100
ferst.one011
ferst one :
tikikl new
2026-09-26 20:29:00
1
user7276165hashir
salaami yaamahdi :
long life 4 our army
2026-09-26 19:30:13
1
wegenefb
Wegene Ethiopia Fikre :
መከላከያ ሠራዊት ከምንም አይወዳደርም ሀገር ነው መከላከያ ሠራዊት።❤🇪🇹 በርቱ ጀግኖች ❤🇪🇹
2026-09-24 18:20:30
49
nadir.mo74
Nadir Mo :
Respect
2026-09-26 23:34:12
1
afomiya.selam
afomiya Selam :
እውነት ነው ጀግኖቻችን የሐገር ባለውለታዎቻችን ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
2026-09-24 10:30:47
30
maremare5302
mare yenatuwa👭 work😍😘 :
ለናንተ ቃል የለኝም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
2026-09-26 09:08:55
10
mule1335
mule :
TRUE, BRO
2026-09-25 14:12:31
0
nefisamuhammed8
nefisamuhammed8 :
እውነት ብለሀል
2026-09-26 20:30:08
4
user2910492704682hsj
ሀይደር ነኝ ለወዳጆቹ ሟች :
ቃል የለኚም ብቻ ሰላም ሁኑ ጀግኖችዬ
2026-08-20 18:18:43
33
jaferjemal09
💪jafer His mother's son :
ቤሄራዊ ቡድን ለምን አራት እግሩን አይበላም ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሁሌም እንወዳቹሀለን ለሀገር መከላከያ ሰራዊቶቻችን ክበሩልን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 05:07:33
7
ab.al54
Ab@ Al :
እናንተን ሳይ ሁሌም እንባ ይቀድመኛል። እናንተ ደማችሁን፣ ውድ ነፍሳችሁንና አካላችሁን በመሰዋት እኔ በሰላም እወጣለሁ እገባለሁ። እናንተ በበረሃ እየተራባችሁና እየተጠማችሁ እኔ ግን ጠግቤ እበላለሁ እጠጣለሁ፤ እናንተ ፀሀይ፣ ዝናብና ብርድ እየተፈራረቀባችሁ እኔ ግን በቤቴ በሞቀ አልጋ ለጥ ብዬ እተኛለሁ። ኡፍፍፍፍፍ ....ስንቱን? እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብቻ ሌላ ምን እላለሁ። ከእግዚአብሔር በታች የኔ ጠባቂ እናንተ ናችሁ።
2026-09-24 05:56:05
14
meski53576
meski :
ክብር ለመበላከያ
2026-09-23 13:30:08
8
enjalem230
yalf yhon :
እናተ እኮ የሀገር ባለ ውለታ ናችሁ
2026-09-25 04:49:51
6
tirue.love
19 አባቴ ጠብቀኝ :
ይሄ ነገር ከዉሸት ፈጽሞ የራቅ ፍጹም እዉነታ ይሄ ነገር መቶ ሀያ ሚሊየን በላይ ህዝብ አለ ነዉ እሚባል ሁሉም ማየት አለበት አይ አገላልጽ ፍጹም የኔፍሴ መዉጫ ኢ ያ መ ከ ilove you ሁሌም ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ
2026-08-21 09:45:28
8
hosama9320
hosama :
እሄ ችግር እንደ ሀገር ነው አብይ ጦር ያነሳበት ምክንያት ትግራይ ከአብይ እበልጣለሁ አምሐራ ከአብይ እበልጣለሁ ለምን ቦታ አትለቅም የጥቅም ጉዳይ እሄ ነው
2026-08-21 11:06:56
8
zakeryehiya
Zaker Yehiya :
ክብር ህወቱን ወጠትነቱን ብዙ ነገሩን ሠዉቶ የሀገርን ሰለም ለመስከበር ለሚተገለዉ ማከለከያ ሰረዊት👏👏👏
2026-08-20 20:45:08
7
malik.ahmed044
ማሊክ(malik) :
ደሞ የሚከፈላቸው ብርስ
2026-08-23 15:42:54
4
user2811697399634
user2811697399634 :
መከላከያችን ክብርለናንተ አላህይጠብቃቹ
2026-09-24 21:59:43
2
dave.man888
Dave Man :
ክብር ለመከላከያ እረጅም እድሜ
2026-09-25 02:50:54
2
user3534398582074
ፍሬሂወት :
የኛ መከላከያ ሰራዊታችን 111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111ኛ ነው ክፉ አይንካችሁ ለጠላት አትገኙ የኔ ወንድሞች ጀግኖች ናችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 16:08:26
2
jemal.mohammed2301
j ነኘ ያሶሳው ያወም የ 11 ልጅ :
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ክብር ይገባቸኋል🙏🙏🙏
2026-09-24 23:29:18
2
tsegayelemma0
[email protected] :
እንዴት አድርጌ ልግለፅህ በቃ አንተ የጀግና አገር መከላከያ ሠራዊት ነሕሕሕሕሕሕሕሕሕ አሥለቀስከኝ የጀግና አገር ኢትዮጵያ ሰራዊት በመሆንሕ ብቻ መኩራት አለብሕ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-26 21:02:47
2
To see more videos from user @abuki123450, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About