@yayaconstruction1: 💧 Don’t just cast it—cure it! Proper curing = stronger, more durable concrete.#concrete #curing #construction #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yaya Construction
Region: ET
Thursday 20 August 2026 17:30:00 GMT
Music
Download
Comments
solmulugeta :
ጨርቅ ሳይሆን ጆንያ ነው የለበሰው! ምክንያቱ ደግሞ የሙቀት መጠኑ ከፍተኛ በሆነበት አከባቢ ውሃ በምናጠጣበት ሰዓት ቶሎ እንዳይተን እና እርጥበቱን ኮለኑ ላይ ይዞ እንዲቆይ ያደርገዋል ይህም ኮለኑ በበቂ ሁኔታ ውሃ ስለሚያገኝ ለተከታታይ ከ ሰባት ቀናት በላይ የሚቆይ ከሆነ ጥሩ የሆነ የጥንካሬ መጠን እንዲኖረው ያደርጋል።
2026-08-20 19:43:43
179
🄴🅁🄼🄸 🔎 :
በሀገራችን የገጠሩ ክፍል የክብር ልብስ ነው ባህሉን ስላስታወስክ ...🙏
2026-08-21 04:16:17
31
Cha Cha :
በርዶት
2026-08-20 17:58:59
6
Offir metal art :
* ውሃን አጠራቅሞ ለመያዝ (Moisture Retention): Vertical Concrete Surface ላይ ውሃ በምንረጭበት ጊዜ ውሃው በፍጥነት ተንሸራቶ ይወርዳል። ጆንያው ግን ውሃውን አምቆ በመያዝ ኮንክሪቱ ለረጅም ሰዓታት እርጥበት እንዳያጣ ያደርጋል።
*የሃይድሬሽን ሂደትን ለማፋጠን (Hydration Process): ሲሚንቶ ከውሃ ጋር የሚያደርገው ኬሚካላዊ ውህደት (Hydration) ፍጹም ጥንካሬውን (Compressive Strength) እንዲያገኝ ያለማቋረጥ እርጥበት ይፈልጋል።
* የሙቀትን ስንጥቅ ለመከላከል ( Thermal Cracks): በተለይ በሞቃታማ አየር ውስጥ ውሃ በፍጥነት ተኖ ስለሚይልቅ (Evaporation) በኮንክሪት ላይ የሚፈጠሩ ጥቃቅን ስንጥቆችን ይከላከላል።
* የኪዩሪንግ ጊዜ (Curing Duration):
2026-08-22 10:04:23
8
abuki :
ለሰው አይን
2026-08-27 11:40:38
4
yoab :
segregation
2026-08-20 18:12:05
3
*???? :
አይኑ ዉስጥ ዉሀ እንዳይገባ🤣🤣
2026-08-21 08:44:02
9
ᴷᴵᴮᴿᴱᵂᴼˢᴱᴺ :
the cloth is not for decoration it acts like a water reservoir that keeps the concrete surface wet during curing.
2026-08-20 18:04:44
7
Nat :
torture እየተደረገ ነው---ወንጀል መርማሪ ነኝ😂
2026-08-21 15:29:27
5
beamlak :
Wrapping the concrete column in a wet cloth helps retain water and prevents rapid evaporation caused by sun or wind.
2026-08-20 18:30:40
3
Tade.Muc :
moisture yizo endikoy new bro
2026-08-21 07:30:21
2
ኤርትራዊ4444 :
ባንጫዉ ብዙ ዉሃ ገብቶ ትን እንዳይለዉ
2026-08-21 10:57:23
7
M3862 :
እርጥበት እንድይዝ 🥰
2026-08-21 10:18:40
4
Wubet Ababu :
to keep the column Moisture .
2026-08-21 04:59:23
1
OM :
ሃዘን ላይ ስለሆነ🥺
2026-08-20 17:36:05
3
የሦላሴ ልጅ ፯ :
mositur reserve
2026-08-20 18:41:33
1
የተንታአጂባሩ :
ወሀእዳዝል
2026-08-20 17:34:26
0
bantie4788117153182 :
cure የተደረገው cement prperly set እንዲያደርግ
2026-08-30 03:24:12
0
Life of Travelers :
እንዳይበርደው መሰለኝ። 😂😁🤔
2026-08-29 13:28:36
0
Dire barber :
እርቃኑ እንዳይሆን ነዋ
2026-08-25 10:06:01
0
cj :
Curing
2026-08-23 15:41:41
0
jossamiddlu :
because of water holding capacity
2026-08-23 10:51:14
0
hussen muktar :
እንዳይበርደው
2026-08-23 05:31:27
0
Kaf :
ፀሀይ እንዳይበርደው። ኢንዲያልበው
2026-08-20 19:37:51
0
To see more videos from user @yayaconstruction1, please go to the Tikwm
homepage.