@urim4233: #ሐዋርያዊት_ቤተ_ክርስቲያን @Dera on the rock @Sami @ታሊታ_ሙሴ 🕎 @tsion apostolic @@Sami @Yadi-Apostolic@Sarah✝️

ኡሪም 🕊
ኡሪም 🕊
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 15:42:46 GMT
2803
282
51
156

Music

Download

Comments

urim4233
ኡሪም 🕊 :
አንድ ሰው እራሱ ያወራውን እራሱ ከተቃወመ ችግሩ እሱ ጋር ነው!!
2026-08-20 15:48:29
2
tariku.yohannes55
Tariku Yohannes :
የስላሴ መንፈስ ስገባባቸዉ ነዉ አትፍረዱባቸዉ! ይህ የድካም ስሜት ነዉ ኢየሱስ ብርታት ይስጠን!🙏🙏
2026-08-20 15:57:43
4
onlyjesus520
Sarah✝️ :
ቄስ ታምራዩ ግን የአንተ እምነት የቱ ነው ከራስህ ጋር ተወያይና አዲሱን አቋምህን ለእኛም አሳውቀን እንደ ሀሳብ ነው በአንድ እራስ ሁለት ምላስ እንዴት ይሆናል? 🤔
2026-08-20 15:54:21
2
henokwolde7
Heni :
ታዳያ ምንድነው ቆይ በለፈው🤔🤔🤔🤔????
2026-08-20 16:43:57
1
tarekegnyosef3
Tare ነኝ,በልጁ ሞት ከአብ ጋር ታረቁ ። :
ምንድ ነው የምትሉ ወልድ አምላክ ካለ ሆነ ኢየሱስ ማን ነው ❓️ማቲዎስ 1:21“ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።” — ወልድ /ልጅ ኢየሱስ አይደለም ❓️
2026-08-21 17:19:18
1
mihiretuendriasmyafc
Mihera@ZOE :
“ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥3። በሥጋ የመጣው የእግዚአብሔር ልጅ ወልድ ነው እንጂ አብ አይደለም።
2026-08-25 13:51:11
3
user4806978033870
joshua :
“አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው፥ እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣቸዋል።” — ዮሐንስ 5፥21
2026-08-21 06:25:47
1
wisemang5
Wiseman :
1ኛዩሐንስ 5 :20 ኢየሱስ አምላክ ነው
2026-08-21 06:57:52
0
walidave256gmail.com
walu :
ደግሞ ወልድ ሁሉን ያዉቃል
2026-09-08 08:29:06
0
gudetawm
Gudeta CGCH :
ኢየሱስ አብ ነው የምል ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም!
2026-08-23 06:45:41
1
momlove2866
finger cross :
Algebagnim mn
2026-08-20 17:30:22
0
tamirat.merid
Tamirat Merid :
2026-08-21 17:41:19
0
user1587607294873
usermt :
በቃ ለየላቹ
2026-08-21 09:44:03
0
user4457517678503
ወንጌላዊ ደመቀ :
እርስ በእረስ ይባላሉ
2026-09-15 15:01:52
0
kali1apo
ቃል1🐝 🦋🇪🇹🇧🇭 :
የ ነገር አልገባኝም? 🤭
2026-08-20 18:44:36
0
danialcause
Ďani ✝️ :
ኢየሱስ ወልድ ነው ወልድ አምላክ አይደለም ካላቹ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ማለት ነው። ወልድ አምላክ ካልሆነ እንዴት ወልድ ያለው ህይወት አለው እንዴት ተባለ?
2026-09-06 21:10:19
1
user4806978033870
joshua :
“ነገር ግን ኢየሱስ ሰዎችን ሁሉ ያውቅ ነበር፤ ስለ ሰውም ማንም ሊመሰክር አያስፈልገውም ነበርና አይተማመናቸውም ነበር፤ ራሱ በሰው ያለውን ያውቅ ነበርና።” — ዮሐንስ 2፥24-25
2026-08-21 06:21:51
0
tamirat.merid
Tamirat Merid :
2026-08-21 17:41:14
0
424672erre
ከኢየሱስ ውጪ ወደ ውጪ :
መሰጣጣቱ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል😳😳በዝግ ተወያይቶ ልዩነትን መፍታት ይሻላል
2026-08-20 16:27:24
0
apostle0668
δάσκαλος-ያዲ :
አሁን እየተናገረ ያው ቃሉ ይናገር ነው ወይስ ታሜ ነው? ሁለቱ አንድ አካል አይደሉም 🤣
2026-08-20 17:48:47
3
momlove2866
finger cross :
AI indayhon
2026-08-20 17:31:03
0
kiy9820
ኪ :
AI ነዉ በሉኝ😳 ወንድም ታሜ እንደዚህም ተናግረዋል አደል??
2026-08-20 20:21:46
0
10palmer4
Palmer :
ወልድ ምንም አያወቅም አላቹ?
2026-08-20 18:30:41
0
mihiretuendriasmyafc
Mihera@ZOE :
ኢየሱስ ወልድ ነው። ወልድ ደግሞ የአብ ልጅ ነው። ልጁ ደግሞ አምላክ ነው። “ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።” — ዕብራውያን 1፥8 ስለዚህ አምላክ ነውና ልጁ ሁሉን ያውቃል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-25 13:49:37
1
gedion.birhanu3
Gedion Birhanu :
ምንድነው እየተፈጠረ ያለው ነገር😳 God Forgive us.🙏
2026-08-21 11:58:24
0
To see more videos from user @urim4233, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About