@user4514732361260: ሰዎች ስለአንተ የሚያስቡትን ትተህ፣ አንተ ስለራስህ ምን ታስባለህ? የራስህን ሕልም እየኖርክ ነው? ወይስ ሌሎች እንዲያዩህ የሚፈልጉትን ሕይወት እየኖርክ ነው? በኮመንት አንድ ቃል ብቻ ጻፍ፦ “ራሴን” ወይም “ሰዎችን” እውነቱን እንነጋገር። 👇 #personaldevelopment #Success #fypシ゚viral🖤tiktok #ContinuousImprovement #ethiopiamotivation

የስኬት ጉዞ
የስኬት ጉዞ
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 20 August 2026 15:52:02 GMT
954
31
8
1

Music

Download

Comments

michaelmenbere6
Mika :
rasen new
2026-08-20 17:11:30
1
ketema42
🤔! :
mezilel alchilim,,,,,,,,,,,,,,,,,neber🤔
2026-08-20 17:02:05
1
alhamdulillha774
@Rashford💔✅ :
እንዴት እየርኩ እንዳሆና ለራሴ ግራ ገብቶኛል! እውነት ለመናገር የአንተን ቪዶዎች ሰማለከት እራሴን ለመቀየር እሞክራለሁ ወንድም እናመሰግናለን👍🙌
2026-08-20 16:41:46
1
user4262315333042
ኪዳነ ምህረት እናቴ 🙏🙏 :
ይመስለኛል ☺️እራሴን 🥺
2026-08-21 18:38:17
1
seye.man4
@seya :
wderasa limmilke eymokirko mew beya
2026-08-20 16:17:58
0
To see more videos from user @user4514732361260, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About