@bili_netsi_weightloss: በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂😂

Bili Netsi
Bili Netsi
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 16:34:33 GMT
274890
22400
167
5861

Music

Download

Comments

thanksgod22
B🌸🌸🌸 :
ምን ይሻላል ግን በየወሩ እየተጣላን😂
2026-08-21 04:48:55
181
hanitayye
hanitaye :
በዛ ሰዓት ባሌ ቤተሰቦቼ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ለኔ ጠላት የሆነብኝ ሁላ ነው ሚመስለኝ😀
2026-08-20 22:20:15
156
mekdi7413
Mekdes :
ቀረሁ ከስራ በቃ አልቻልኩም
2026-08-21 04:45:12
35
fozi6575
Fozi :
ዝንብ አብሽቆኝ የለቀስኩት እኔ😂😫
2026-08-24 14:37:06
8
mekdifashion36
mekdes :
አሁን ወደ መፍትሄው እንሂድ ምን ይሻላል ግን period ብቻ ነው ወይስ የሚጠናወተን ነገር አለ እሱ ሲመጣ
2026-08-21 07:50:17
23
sis_may27
Israel Anshiso :
ኢየሱስ ይመጣል
2026-08-21 18:58:18
16
kinunana
Hilla Lozi🦋🦋🦋🦋 :
ብቻዬን አይደለሁም ለካ😂
2026-08-20 21:06:04
53
medi553350
@medi :
ወላሂ አሰሪዬ ስትጠራኝ የሰደበችኝ ያህል ነው የምናደደዉ🤝
2026-08-21 10:06:00
6
user9109109309737
Mersha'ye :
ቆይ እኔ ሴት አይደለሁም መሰለኝ ለምንድነው እነዚህ ስሜቶች የሌሉኝ😂😂😂😅
2026-08-23 13:03:03
6
baby__becho
ቤቢ💃 :
እኔ አለዋ ጎኔ ያሉት አልበቃ ብለውኝ ሊስትሮ ጠርቼ የተጣላው😁
2026-08-21 09:46:15
6
geni_369
Geni :
እኔ አሁን ደብሮኛል የሚጣለኝ እየፈላኩ ነው 🤣🤣 ስልክ አላነሳም አነሳለሁ እያልኩ ነው 🤣🤣ላ ካ እሶ ናት
2026-08-21 17:35:15
6
mebatsion1327
yemaryam :
አምጠሽ ነው የሳቅሽው ወይስ ዛሬ ቀኑ ስለሆነው ሳቅሽ የልብ ያልመሰለኝ?
2026-08-21 07:16:26
23
mahikiross
Mahi :
እዉነት ነዉ እኮ
2026-08-21 11:14:57
5
wmanwhait
Fire Yared :
ልጄ ነው የሚያሳዝነኝ በውሃ ቀጠነ ስጮህበት የምውለው😞
2026-08-23 19:04:37
2
reduuabreha2
reduuabreha2 :
እኔ እንደ ግንቦት ወር ተናድጄ አላውቅም ዝንቦቹ ቅጥልልልልልል ነበር ሲያረጉኝ የነበረው ማርያምን 😭
2026-08-21 18:45:50
6
hilina005
hilina :
please vote for Miss world Ethiopia Ruth yirgalem Ethiopia 🇪🇹 🙏
2026-08-20 22:01:10
1
mekdiyabatua01
🅜🅔🅚🅓🅔🅢 :
ማርያምን ሳምንት ሙሉ ሰው ጋ ተጣልቼ ሚቦለኩትንም ቦልኬ ስጨርስ ከዛ ለራሴ ደግሞ ሰው ሁሉ በዚህ ልክ ሚጣላኝ ምን አድርጌ ነው ብዬ ቁጭ ብየ አለቅሳለሁ ከዛ በበነጋታው ሲመጣ ወደራሴ ስመለስ ለካ እኔ ነኝ ጥፋተኛዋ😂 ስለ እውነት ግን በጣም ተቸግሪያለሁ😭
2026-08-23 18:18:03
3
semusmart2
semusmart2 :
ብቻችንን አይደለንማ
2026-08-21 19:59:41
3
letay121212
Letay Feseha :
ከራሴ ጋር ጦርነት ውስጥ ገብቸ ልጀንም ያለጥፋቷ ገርፌ በሚቀጥለው ቀን ምን ሆኘ ነው የት ነው ነበርኩ እላለሁ
2026-08-22 08:09:58
4
2003heru
hermi2003 :
ኣንዳንዴ ራሴንም ፈራዋለው ሶስተኛው ያለም ጦርነት ቤታችን ይነሳል ኣታንሽብኝ እስኪ
2026-08-22 19:07:36
2
1800mom2996bro
efrata mimi :
መሪያምን ቀልዱን ተዉትና ይህን ስሜት ግን ሌሎች ሰዎች ይወቁልን በቃ እንዴ እኔ እራሱ ሳለቅስ ነዉ የነጋዉ😳😳 ሰዉጋ እየተጣላሁ ነዉ😳
2026-08-22 19:34:44
1
bruktitesfa1
Brukti :
ስልክ ደውዬ ከእናቴ ተጣልቼ ልጄን በማይስቆጣ ነገር ገርፌ ባሌን ካልደበደብኩህ ብዬ በነጋታው ውሀ እሆናለሁ አጅሪት ስትመጣ
2026-08-21 19:55:51
1
To see more videos from user @bili_netsi_weightloss, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About