@qale_kidane: እግዚአብሔር ይመስገን !! . . #አባገብረ_ገብረ_ኪዳን #መዝሙረዳዊት #orthodoxtewahdo1 #ቃለ_ኪዳን

ቃለ ኪዳን ♱
ቃለ ኪዳን ♱
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 16:46:14 GMT
4817
1689
31
107

Music

Download

Comments

qale_kidane
ቃለ ኪዳን ♱ :
እግዚአብሔር ይመስገን 💚 !!
2026-08-20 16:50:27
8
johntadu8
ዩዓኪን :
ተመስገን አምለኬ🥰🙏
2026-08-20 16:56:40
3
alz4303
alz :
egziabeher ymesgen
2026-08-20 18:30:38
2
2777777.15
11:59 :
እግዚአብሄርዬ ይመስገንልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-20 18:43:25
2
dontgiveupmr
Mr x :
እግዘብሔርን ይመስገን🥰🙏
2026-08-21 01:07:30
0
bobspat
𝖇𝖔𝖇 𝖊𝖘𝖕𝖆𝖙⚔️🗡 :
እግዝአብሄር ይመስገን🙏
2026-08-20 23:54:40
0
lijnathanrufael
Nathan Rufael13 :
egziabher yemesgen
2026-08-20 21:23:27
0
user6388102556120
marty marty :
እግዚዐብሄር ይመስገን
2026-08-20 20:20:24
0
user2402425779372
user2402425779372 :
egziabher yemesgen
2026-08-20 23:38:16
0
habti_lo_19
𝐇𝐚𝐛𝐭𝐢-ℓ๏ :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
2026-08-20 17:06:39
4
fetse27
Fetse :
እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
2026-08-20 20:04:22
0
.f38813
የ F ነኝየሷ ብቻ :
እግዚያብሄር ይመሰገን
2026-08-20 21:54:49
0
melehabesha19
መሌ የ_ገብርኤል :
እግዚአብሔር ይመስገን-> ተመስገን 🙏
2026-08-20 22:19:39
0
tigiyemaryam12
Tigist :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🤍
2026-08-20 17:02:35
2
miki802250
🦋🦋miki🦋 :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-20 21:11:24
0
abinet3322
✨𝐀𝐁𝐍✨999 :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-20 21:11:12
0
abushegermew
Abushe Germew ♌ :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2026-08-20 19:26:53
0
bekiman8386
bekiman :
egizihabeher yimesgen
2026-08-20 18:38:26
1
fhraga
fh ራጋ :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-20 19:08:57
0
blacktraveler1
👉.16...🙏 :
የኔ ድንቅ ኣባት.🥰እግዚአብሔር ይመስገን.🙏
2026-08-20 19:08:38
0
gymman59
FETSUM🇪🇹R.G :
ይመስገን ፈጣሪ 🙏🙏
2026-08-21 03:18:24
0
60yo60
yoni✞☜ :
temesge
2026-08-20 18:15:09
1
mikii2776
44ቱ እመን እንጂ አትፍራ :
🙏🙏🙏
2026-08-20 16:54:46
2
man25982
Manchilot💪 :
❤️❤️❤️
2026-08-20 16:53:07
1
To see more videos from user @qale_kidane, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቀዳማዊት 😇 ✍️ገና በልጅነቱ ነበር የህፃናት እና ወጣቶች ትያትር ቤት የሙዚቃ ህይወቱን ሀ ብሎ የጀመረበት ለአሁኑ ማንነቱ መሰረት የጣለበት ቦታ ነዉ፣ በ11 አመት እድሜዉ ከሁለት ሴት ታዳጊ ድምፃዊያን ጋር በመሆን 'የወላጅ ጌጦች' የተሰኘ አልበም ሰርቷል፣ እድሜዉ 13 አመት ሲሆነዉ ከአገር ወጥቶ ኑሮዉን በ አዉሮፖ ያደረገዉ፣ በፋሽንንና በአጨፋፈር ስታይሉ ብዙዎች እሱን ይከተሉታል ብዙ ለፍቷል ብዙ ጥሯል በኦሮምኛ በትግርኛ ቋንቋዎች ተወዳጅ ስራዎችን ለአድናቂዎቹ አድርሷል ከዘመናዊ እስከ ባህላዊ ሙዚቃዎች ሁሉንም ድንቅ አርጎ ይጫወታል በሰላ በይልኝ ብዙዎች ያወቁት በርካታ ተቺዎች ቢኖሩት ስራዉን አንገቶ ደፍቶ የሚሰራ እጅግ በጣም ብርቱ ጠንካራ ስብዕና ያለው ጎበዝ ድምፃዊ ነው እኔ በግሌ እጅግ አደንቀዋለው አብሶ የሄ ሙዚቃ የተካተተበትን ባላምባራስ አልበሙ አብረውት የሰሩትን የሙዚቃ ባለሙያዎች ሳይ አልበሙን ሳደምጠው እጅግ አድካሚ በሆነው የአልበም መስራት ውጣ ውረድ ሳይረታ እጅግ ጥንቅቅ ያለ ስራ በመስራቱ ይበልጡኑ እንዳከብረው አድርጎኛል በበዓሉ ግርማ ፊያሜታ ደሞ ትልቅ ችሎታውን አይተንበታል ብዙ ወጣቶችን የሚያስተምር ህይወት ያለው ተፈትኖ በእሳቱ ውስጥ ቢያልፍም እጅ ያልሰጠው እጅግ ተጨንቆ በሚሰራቸው የቪድዮ ክሊፖቹ ተመልካች እና አድማጩን የሚያከብር መሆኑን ያሳየ ነው ብዙም በየሚዲያው እየቀረበ ጉራውን የማይቸረችር ቢሆንም በርካቶች ስሙን አጥፍተውታል በዚህም መንገድ ቢያልፍም ግን በሚሰራቸው ሙዚቃዎች መልስ መስጠትን ይመርጣል ሊከበር የሚገባው ጎበዝ ወጣት ድምፃዊ ነው ጎሳዬ ቀለሙ በመድረክ ስሙ (ጃኪ ጎሲ)🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ለአገራችን በየዘርፉ አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ ሁሉ እዉቅና የመስጠት ልምድ ይኑረን!! እያልኩኝ ዛሬም ጥቂት ነገር ከዚህ ድንቅ አልበም ጀርባ ያለውን የወጣት አዋቂ የሆነውን እጅግ የማከብረውን  አወየው ጊታሯን ያንቀለቅላታል ሚኪ በሙዚቃው ያነጋግራታል …የተባለለት ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ)ን እናመሰግነው ዘንድ ወደድኩኝ🙏 ''በዚህ ዓለም ላይ መጥፎ ሙዚቃ የለም ሙዚቃ ሙዚቃ ነው ምርጫው የአንተ ነው'' አቀናባሪ ፣ ፕሮዲውሰር ፣ የዜማ የግጥም ደራሲ ፣ ጊታሪስት ፣ ኪቦርዲስት ፣ የሙዚቃ መምህር  … ሚካኤል ሀይሉ / ሚኪ ጃኖ/ :: ሚካኤል ሀይሉ ከሙዚቃው ጋር የተገናኘው ገና ብላቴና ሳለ ነበር በአምስት አመቱ ሙዚቃ ውስጡን የሰረሰረው እና የጀማመረው ነበር:: ምክንያቱም ደሞ አንድ ዝግጅት ሲከታተል
ቀዳማዊት 😇 ✍️ገና በልጅነቱ ነበር የህፃናት እና ወጣቶች ትያትር ቤት የሙዚቃ ህይወቱን ሀ ብሎ የጀመረበት ለአሁኑ ማንነቱ መሰረት የጣለበት ቦታ ነዉ፣ በ11 አመት እድሜዉ ከሁለት ሴት ታዳጊ ድምፃዊያን ጋር በመሆን 'የወላጅ ጌጦች' የተሰኘ አልበም ሰርቷል፣ እድሜዉ 13 አመት ሲሆነዉ ከአገር ወጥቶ ኑሮዉን በ አዉሮፖ ያደረገዉ፣ በፋሽንንና በአጨፋፈር ስታይሉ ብዙዎች እሱን ይከተሉታል ብዙ ለፍቷል ብዙ ጥሯል በኦሮምኛ በትግርኛ ቋንቋዎች ተወዳጅ ስራዎችን ለአድናቂዎቹ አድርሷል ከዘመናዊ እስከ ባህላዊ ሙዚቃዎች ሁሉንም ድንቅ አርጎ ይጫወታል በሰላ በይልኝ ብዙዎች ያወቁት በርካታ ተቺዎች ቢኖሩት ስራዉን አንገቶ ደፍቶ የሚሰራ እጅግ በጣም ብርቱ ጠንካራ ስብዕና ያለው ጎበዝ ድምፃዊ ነው እኔ በግሌ እጅግ አደንቀዋለው አብሶ የሄ ሙዚቃ የተካተተበትን ባላምባራስ አልበሙ አብረውት የሰሩትን የሙዚቃ ባለሙያዎች ሳይ አልበሙን ሳደምጠው እጅግ አድካሚ በሆነው የአልበም መስራት ውጣ ውረድ ሳይረታ እጅግ ጥንቅቅ ያለ ስራ በመስራቱ ይበልጡኑ እንዳከብረው አድርጎኛል በበዓሉ ግርማ ፊያሜታ ደሞ ትልቅ ችሎታውን አይተንበታል ብዙ ወጣቶችን የሚያስተምር ህይወት ያለው ተፈትኖ በእሳቱ ውስጥ ቢያልፍም እጅ ያልሰጠው እጅግ ተጨንቆ በሚሰራቸው የቪድዮ ክሊፖቹ ተመልካች እና አድማጩን የሚያከብር መሆኑን ያሳየ ነው ብዙም በየሚዲያው እየቀረበ ጉራውን የማይቸረችር ቢሆንም በርካቶች ስሙን አጥፍተውታል በዚህም መንገድ ቢያልፍም ግን በሚሰራቸው ሙዚቃዎች መልስ መስጠትን ይመርጣል ሊከበር የሚገባው ጎበዝ ወጣት ድምፃዊ ነው ጎሳዬ ቀለሙ በመድረክ ስሙ (ጃኪ ጎሲ)🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ለአገራችን በየዘርፉ አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ ሁሉ እዉቅና የመስጠት ልምድ ይኑረን!! እያልኩኝ ዛሬም ጥቂት ነገር ከዚህ ድንቅ አልበም ጀርባ ያለውን የወጣት አዋቂ የሆነውን እጅግ የማከብረውን አወየው ጊታሯን ያንቀለቅላታል ሚኪ በሙዚቃው ያነጋግራታል …የተባለለት ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ)ን እናመሰግነው ዘንድ ወደድኩኝ🙏 ''በዚህ ዓለም ላይ መጥፎ ሙዚቃ የለም ሙዚቃ ሙዚቃ ነው ምርጫው የአንተ ነው'' አቀናባሪ ፣ ፕሮዲውሰር ፣ የዜማ የግጥም ደራሲ ፣ ጊታሪስት ፣ ኪቦርዲስት ፣ የሙዚቃ መምህር … ሚካኤል ሀይሉ / ሚኪ ጃኖ/ :: ሚካኤል ሀይሉ ከሙዚቃው ጋር የተገናኘው ገና ብላቴና ሳለ ነበር በአምስት አመቱ ሙዚቃ ውስጡን የሰረሰረው እና የጀማመረው ነበር:: ምክንያቱም ደሞ አንድ ዝግጅት ሲከታተል "ህብረት ትሪሂት"ን ከማይክል ጃክሰን ጋር የተመለከታት አንዲት ሴት ጊታርሯን ይዛ ስታሽሞነሙነው ይመለከታል፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮ የጊታር ፍቅሩ በውስጡ አደረ ሚካኤል ሀይሉ/ ሚኪ ጃኖ /በትምህርት የዋዛ አልነበረም በካቴድራል ፣ በልደታ ክፍለ ከተማ ከፍተኛ ትምህርት ቤት በኃላም አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በመግባት ኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንትን በመቀላቀል አጥንቷል ፡፡ በውስጡ ሲላወስ የነበረው ግን ሙዚቃ ሙዚቃ ነው በ አስራ አንድ አመቱ ጊታር ሲነካካም እንደ ነበር በተለያዩ ሚዲያዎች ገልጿል ፡፡ እንደውም 12 አስራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርቱን ሲጨርስ '' I Want To Be Rock Star" ትልቅ ሙዚቀኛ ለመሆን ውጥኑን በዛን ጊዜ ነበር በዚች ስንኝ ያሰፈረው ፡፡ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በቫየሊን ተምሯል ከዛም የተለያዩ ክለብ እና ባንዶች በመግባት ሙዚቃ አጅቦ ሰርቷል ፡፡ ከገባባቸው ባንዶች መካከል ዳዊት ፅጌ ባንድ ፣ 251 ባንድ የኬኒ አለን ባንድ፣ ጃኞ ባንድ ፣ የዜማ ባንድ …በክለብ ደረጃ አዩ ክለብ … ፣ማይ ፍለበር ክለብ ፣ ጆርጋ ውዳሴ ክለብ በመግባት የራሱን ጥበብ እያሰመረ ተጉዟል ፡፡ 📌እንዲህ እንዲያ እያለ አቀናባሪ የዜማ ደራሲ ፣ ፕሮዲሰር ፣ ጊታሪስት ፣ኪቦርዲስት ሚኪ ጃኖ ሚካኤል ሀይሉ የመጀመርያ ስራ የህዝብ ጋር ያስተዋወቀው ከ ስመ ሞክሼ ሚካኤል በላይነህ ጋር ትዝታን የተሰኘው ሙዚቃ ግጥሙን ጌትነት እንየው ዜማውን ሚካኤል በላይነህ ቅንብር ወቃማ ጉዞውን ለመጀመርያ ጊዜ ያሰፈረው '' ሚካኤል ሀይሉ አብረው ይንን ሙዚቃ ሰሩ ፡፡ ከዛን ጊዜ በኃላ በህዝብ ዘንድ መነጋገርያ ሆነ አንዲት ስያሜ ሰጡት " ቀጣዩ የሙዚቃው ቁንጮ ፣ የሙዚቃው አልጋ ወራሽ '' እያሉ ያሞካሹታል ልክ እንደ አርዓውቹ ኤልያስ እና ዳግማዊ ሁሉ👌፡፡ ከ40 አልበም በላይ ላይ ተሳትፏል፡፡ በጥቂቱ ለመግለፅ ያህል ፡፡ ጃኖ ባንድ 2አልበም / ለራስህ ነው / ፣ቴዲ አፍሮ/ ጥቁር ሰው/ ፣ጎሳዬ ተስፋዬ፣ ዮሴፍ ገብሬ ጆሲ''መቼ ነው ''፣ዳዊት ፅጌ /የኔ ዜማ/፣ ራሄል ጌቱ " እቴ ሜቴ'' ፣ ታምራት ደስታ'' ከዚያ ሰፈር''፣አብነትአጎናፍር ፣ ግርማ ተፈራ/ ግን የት ሀገር/ ፣ ማዲንጎ አፈወርቅ '' ስወድላት"፣ ሚካኤል በላይነህ "ፍቅር እና ናፍቆት'' ፣እዬብ መኮንን '' እሮጣለሁ''፣ አቤል ሙልጌታ ''ተገርሜ'' ፣ዳን አድሜሱ ፣ጃኪ ጎሲ ፣ቴድሮስ ሞሲሳ ፣ሄለን በርሄ ፣ ዚጊ ዛጋ ''ኮርማ" ፣አብርሀም ገብረመድን ፣አዲሱ ከረዩ ፣ ትእግስት በላቸው ፣ሀዊ ከማል ፣ሙክታር ሀዴሮ ፣ ሄዋን ገብረወልድ/ ሄዋን/ ፣ ብስራት ሱራፌል (ማለፍያ)እና ሌሎችም የአልበም ስራዎች በውብ ቅንብሮቹ አስውቦ አስጊጦ ሰርቷቸዋል ፡፡ የዚያን ዘመን እና የዚህን ዘመን ማጋመድ የማይከብደው አቀናባሪ ሚኪ ጃኖ የራስን አሻራ በራሱ የሙዚቃ ቀለም አስተሳስሮ ሰርቷል ፡፡ በነጠላ ሙዚቃዎቹ ደግሞ … የክብር ዶክተር አሊ ቢራ እና አብርሃም በላይነህ (ሻላዬ)-(ዳርም የለው) ፣ አብርሃም በላይነህ (ሻላዬ)-- እቴ አባይ ፣ታአምር ግዛው - ምነዋ ፣ሄዋን ገብረወልድ -ከምኔው ፣አዲስ ሙላት እና አብዱ ኪያር በጋራ --የውብ ዳር በዚሁ ከቀጠለ ከነጊታሩ ወጣቱ የበትሩ ወራሽ ይመስላል ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ) ክብር ይገባዋል🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ጃኪጎሲ #ቀዳማዊቴ #musictube369 #ethiopianmusic

About