@my___303: #ላይክና_ፎሎ_እየገጫቹኝ_እንጂ_ላሽ_አትበሏ #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

≛⃝𝐌a●──≛⃝𝐌e🚦
≛⃝𝐌a●──≛⃝𝐌e🚦
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 20 August 2026 16:54:34 GMT
18470
620
323
76

Music

Download

Comments

s647845
➩🅝ቾ➾ሳቂታዋ🦋🎀 :
ሸኘሁት በብሎክ ማፊ ሚኒ ሚኒ😂😂
2026-08-20 17:26:20
31
fff.fafi
Fafi🧕🕌🇪🇹🫶🇦🇪🦋🦋 :
ይዞታል መሰል ሠሞኑን ወሬው ተቀይሮብኛል😢😂😂 ግን
2026-08-20 19:09:34
16
lig7517
༆Lig❥Ⓗዩ❥ፀደዋ𝄢 :
ችርስ ሰው ለማይወጣልን 😥
2026-08-20 19:22:27
11
m.mf844
ልዩ ነኝ የታማኙ ንግስት🌷❤ :
ወላሂ 4አመት ሙሉ እደታላቅ ወዲሜ ሲከባከበኝ ቆይቶ ግን እኔ ላገባነው ስለው ፍቅር እደያዘውና ለሌላ አሳልፎ እደማይሰጠኝ ነገረኝ እኔ አልተስማማሁም ከዛ እባክህ ተው ብዬ ለመኩት ግን የኔ ካልሆንሽ ግዜ ስጭኝና ለመራቅ ልለማመዲ አለኝ😭😭😭😭💔💔💔💔እኔም ሰጠሁት አሁን ለደቃ እኳ ዲምፄን ታይሰማ እደማይውለ4ወር ሆነን ተተደዋወልን እኔም ግራ ገብቶኝ ነው ሳለቅስ ምርኩዜ ነበር ስደሰትም የደስታየ ሚጭ ነበር ግን በወዲምነት ነበር ወላሂ ተናቴልጂ በላይ ነበር የምወደው ግን ፍቅር አይገዛ ምን ላዲርግ እኔም የሱደስታ አጨልሜ ብየ ማግባት አስጠላኝሁሊም ተጓኔ ነበረ ታይሰለቸኝ አዳደየ ምናል ባንተዋቅ እላለሁ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
2026-08-21 08:51:22
3
heni82402
𝄟⃝ታ𝒎𝒂ኟ.🦅.🫦 :
ወንድሜ ነበረ አሁን ቅልጥ ያለ ፍቅር ላይ ነን ሁለታችንም አይይ.😴😴
2026-08-20 22:13:54
6
seada7649
Seada :
እኔም ተቸግሬለሁ አትለፉኝ ልቀበለው ወይሥ ልቦልከው😳😢እህ ከባድ ነው ግን
2026-08-20 21:34:22
4
fafiyeumi
ያባቷ ብርቅዬ 🫰💁 :
ብሎክ ነዋ የምን መለጣጠፍ ነው 🤔🤔🤕
2026-08-20 23:07:08
3
zemzem.2025
❤ኢተቂላህ💆ነፍሴ😥 :
እኔም ወንድሜ ብየ ፍቅር ያዘኝ😭😭😭💔💔💔💔
2026-08-21 09:16:07
1
nejatblack7
༆ልጅ❞🅝ቾ♨አደበኛዋ⚫❞ :
አጠናግረዋለሁ😳
2026-08-20 19:58:30
1
77777eee77
🎼Fa💥ra💫wa🎼💯 :
ኧረለራሴ ጨንቆኛል አስርግዜሚስትፈልጊእያለ ይጨቀጭቀኛልላስተዋውቅህስለው አልፈልግምይላል በዛላይእደዱሮውአይደለም በጣምይነጫነጫል ላግባስለው ያኮርፋል🥲🥲🥲
2026-08-20 19:43:24
0
susu724195
𝕤𝕦𝕤𝕦,ተወዳጇ :
ከባድ ነዉ
2026-08-21 06:32:57
0
h64738
ኪያ💗የሪያዷ🔺 :
ለኔሥ ወዲምሁኑኝ ብልም እሽአይሉም 🥺🥺🥺
2026-08-21 06:15:43
1
rich254311
✮•°𝐑𝐢𝐜𝐡 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧 ☙°•✮ :
ብሎክ ነዋ🙃🙃🤣🤣
2026-08-20 21:43:11
0
user321252101
አደበኛዋ 🎧📚❤️🔐 :
ወላሂ እኔስ ቦለኩ ኡፉ ግን እኮ ሲከፋኝ ከጎኔ የነበረው እሱብቻ ነበረ💔😭😭😭😭
2026-08-21 06:52:26
0
hadra2790
ሀዩ፡የሀራዋ :
ይሄው ተለያየን አንደዋወልም ግንኮወላሂ ይናፍቀኛን እደወድሜነበር የማየው እኝክ ወላሂ ምናለባትቀየሩብን ቀርባችሁን እደወድም እደገና ቅይር ትላላችሁ😭😭😭😭😭😭
2026-08-20 21:57:43
2
toyba3117
sumi :
6 amet wedme bye sawera kerme afekrshalehu alenig enem alkebelm alkut
2026-08-21 08:01:12
0
user2903154412726
ያልፍ ይሆን ግን 😭 :
ከባድ ነዉ ጥያቄዉ ማለቴ ወዲሜ ብየ የቀረብኩትእኔ አምኘዉ ቃሉን ካጠፈ በጣም ይደብረኛል ምንም አልለዉም ዝም ነዉ የምለዉ ግን ለሱ ጥሩ የነበርኩትን ያክል መጥፎ እደሆኩ አስመስላለሁ ከኔ እዲርቅ እራሱን ሳይጎዳ ከቻልኩኚ ሌላ ሴት እዳፈቅር አደርጋለሁ
2026-08-20 20:46:18
4
user9651042474216
su su,,durየዋ ልጅ🤟 :
ወደፍቅር መቀየርነዋ ባለዉ አየር😁😆😅
2026-08-20 22:52:43
0
didi.de57
ሀዩ😘 አደበኝዋ💘SFM😘Sis💎 :
ወላ ቦልካለሁ እኔወድሜ ታልኩፍቅርአይዘኝምወላሂ እሱግንአጠናገርኩት🙄😂😂
2026-08-20 18:58:01
2
my___________31
༆𝐊𝐢𝐲𝐚●─ቁጥቧ✟👸 :
እሱኮነው ወድሜ ለማለት ተስፋ ያስቆረጠን🤣🤣
2026-08-21 01:08:50
1
To see more videos from user @my___303, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About