@leonoir8: #ethiopian_tik_tok #addisababa #habeshatiktok #fyp

leonoir8
leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Thursday 20 August 2026 17:25:23 GMT
27753
8392
284
3445

Music

Download

Comments

seyahitababu
seyamixtape :
off course u gur it bruv
2026-08-20 21:42:15
1
user4973561926625
kik kik :
የሚቀጥለው የአገር መሪ
2026-08-20 17:32:05
96
saymen21
saymen21 :
ይሄ የኛ አቢዎት ነው
2026-08-20 17:43:26
71
kiba12h
ክብሩ የደሙ ፍሬ📖🙌 :
I have no word you are blessed😢🙌💔👌
2026-08-20 20:12:31
4
flametp21
YORD :
create some kind of Group that we can participate
2026-08-20 18:06:40
7
ersido9
ersido1997 :
ልንገራቹ ብዬ ነው ኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል።🔥🔥🔥🙏
2026-08-20 18:06:07
19
tinu4715
tinu🐶🐶 :
ያለፈውን ስህተት አንደግምም 🫶🫶🫶የኛ አብዮት የመተባብር ነዉ ☺️
2026-08-20 17:43:29
14
namrud1111
namrud :
እሺ አንድ አዲስ ሲስተምና ስርአት እንፍጠር የምንተጋገዝበት አና አገር በቀል የምንገነባበት ምን ትላላችሁ ጠላት የሆነንን በጉልበት ሳይሆን በሲስተም የምንቀይርበት
2026-08-20 18:06:57
36
yeabu.me
kiyaye :
አንተ ሰዉ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ሁለም ሀሳብህ እይታ ይለያል ስል በምክንያት ነዉ በጣም ብዙሀንን የመለወጥ አቅም አለህ አሁንም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን የሀገሬ ልጅ ወንድሜ🙏
2026-08-20 17:33:08
27
adinewlule902
adinewlule902 :
thanks broooooooo
2026-08-20 19:59:22
2
wassiemay21
✝️ወBII@21⛪️ :
let's go💪💪💪
2026-08-20 18:12:28
2
bante100
ye sniper :
፦ እግዝአብሔር ይርዳን 🙏 ወጣቶች ተዘጋጁ
2026-08-20 17:36:23
29
melkegnaw07
Melke :
የዚህ ትውል አብዮት መሪ አንተ እንድትሆን እፈልጋለን የሚስማማ Like 👍👍
2026-08-21 09:35:22
8
abbikassaye
Abbi Kassaye :
ወጣቱ መመራት ያለበት በእንዳንተ አይነት አመለካከት ነው.. Great job❤🥰🙏
2026-08-20 22:52:53
7
dawit.darunga
ሲምቦል ጫማ :
አንተ_ኦሮሞ አንተ_አማራ አንተ_ትግሬ አንተ_ማነህ=እየነቃህ ተኝተናል ሀገር ነን ሀገር እንሁን ያኔ ድምበር ዘር ወ.ዘ.ተ ጥያቄ አይሆንም 🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
2026-08-20 18:58:52
4
mule5961
mule☘️🌿🌱🌴 :
Talak sew!! igziyabhr yibarkih
2026-08-20 17:52:49
2
firaol5552
FÎráa :
let's go
2026-08-20 21:15:59
2
eshetu.mathewos0
Eshetu mathewos🇪🇹♥️🇿🇦 :
Let's go
2026-08-20 17:49:47
0
yared.amare02
Yared Amare :
ጀግና የሆንክ አስተሳሰብህ ትክክል ነው ሰው የሚረዳህ ከሆነ በርግጥ ቀስ እያለ ይገባዋል እኔ በጣም ነው የምትመቸኝ አገራችንን ከፍ የሚያደርግ ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ዜጋ እንደዚህ ነው መሆን ያለበት
2026-08-21 07:30:43
1
belongstojesus4
Dagii :
ምን አለ ሁሉም ቲክተክር እንድህ አይነት ሀሳብ ብኖራቸው።
2026-08-20 22:14:52
2
getem_be_kelem
ግጥም በቀለም :
ይሄ የኛ ትውልድ ስለኛ እና ስለ ወደፊት ልጆቻችን የቀሰቀሰው ሰላማዊ አብዮት ነው ይሄ alarm ነው መንቃት አማራጭ አይደለም
2026-08-21 09:03:16
2
kiyahirpo1
kiya habesh😍 :
መጣክልን አሳስበከን ነበር ስጠፋ💪
2026-08-20 18:11:59
3
fuad.seid340
Fuad Seid :
በእውነት ትለያለህ
2026-08-20 18:06:52
1
dusehussen
Duse Ozil :
የማስበውን የምመኘውን የውስጤን የልቤን ለምወዳት ሀገሬ አደበት ስለሆንከኝ እጅጉን አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏
2026-08-20 18:19:43
2
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About