@ustaz40726: #shuferoch👍👍🤙 ሀሳብ መጨመር የምትፈልጉ ካለችሁ ወይየ በሉ......አበቃቃ

@ oustaz40726...ኡስታዝ ትራንስፖርት
@ oustaz40726...ኡስታዝ ትራንስፖርት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 18:24:03 GMT
1014
60
103
238

Music

Download

Comments

izuai2
𝙞𝙯𝙪 AI🦋 :
ቺላ መባል የለበትም የምንጠብቀዉ ተስፋችን ነዉ
2026-08-22 22:40:39
7
ayewa_yagersew
አየዋ :
አፍጣኝ መልስ መሰጠት አለበት ?
2026-08-22 09:16:59
10
izzz.ai4
izzz ai :
በጣም በቅርቡ መፍትሄ መሠጠት አለበት
2026-08-22 22:43:24
6
officual.ai
officual Ai 🦋 :
ለወጣቱ ሲባል ቢያንስ ስራ መጀመር አለበት
2026-08-22 22:31:13
8
officual.izu
officual izu :
እስከዛሬም ዝም መባል አልነበረበትም
2026-08-22 22:34:55
8
birr.new.baluwa
Hubi interment :
እውነት ነው
2026-08-20 21:15:53
8
0414paparazi
paparazi entertement :
የብዙ ሰወች መለወጫ ሊሆን ይችላልና ዝም አይባል
2026-08-22 22:37:37
5
kedirmekonnen28
𝐊𝐄𝐃𝐈𝐑 𝐌𝐄𝐊𝐎𝐍𝐍𝐄𝐍 ✅ :
ኡስታዝ የእናቶችና አባቶቻችን ዱአ ይፍረደን
2026-08-21 08:36:47
5
ustaz40726
@ oustaz40726...ኡስታዝ ትራንስፖርት :
በመነሀሪያ ጉዳይ ያላችሁን አስተያየት ስጡ ፋሚሊ
2026-08-20 19:45:24
7
drabduali
Dr.Abdu Ali :
ትክክል ነው ወንድም: ይሄ የገራዶ ወጣት የዳቦ ጥያቄ ነው። አሁንም በከንቲባችን ተስፋ አለን: አፋጣኝ መልስ እንደሚሰጡን።
2026-08-21 07:08:53
5
mom.is.my.life34
maya🧕🌸 :
mejemer alebet yehulachinm tyaqe new🤭
2026-08-20 22:01:54
4
abdu9578
Abd😎😎😎 :
አስተዳደሩ መፍትሄ መሥጠት አለበት
2026-08-21 20:05:07
5
bruke103
Bruk :
በመናሀሪው ጉዳይ መንግስት መፍትሄ ሊሰጠን ይገባል ስራ ይጀምራል እየተባልን 6 አመት ሆነን ስለዚህ መፍትሄ ስጡን
2026-08-20 20:11:35
5
abdula14155
ኡስትላ :
የከቲባችንን ድጋፍ እንፈልጋለን
2026-08-20 20:01:16
4
birr.new.baluwa
Hubi interment :
መነሀሪያው የአንድ ሰው አስተያየት ሳይሆን የህዝብ ጥያቄ ነው ስለዚክ መምጣት አለበት💪
2026-08-20 21:11:35
7
abdula14155
ኡስትላ :
የከተማም እድገት ከመነሀሪያ ነው እሚጀምረው ባይ ነኝ ሀቢቢ
2026-08-20 19:59:49
4
ustaz40726
@ oustaz40726...ኡስታዝ ትራንስፖርት :
ይሄ መነሀሪያ ገራዶ ነው ለመባል ያብቃን ስላችሁ😂😂😂😂
2026-08-20 21:31:07
7
ustaz40726
@ oustaz40726...ኡስታዝ ትራንስፖርት :
ትክክለኛ ሀሳብ ነው ብየ አስባለሁኝ
2026-08-20 18:24:46
5
abdula14155
ኡስትላ :
ስለዚህ በአጭር ጊዜ እውን እንዲሆንልን እንፈልጋለን ክቡር ከንቲባችን ድጋፍ እንፈልጋለን
2026-08-20 20:15:34
4
aea.ube
Aýeŵa Ťube🦋 :
No more
2026-08-22 09:44:01
4
hassen.seid1
Hassen Seid :
የገራዶን መናሀሪያ በተመለከተ የከተማ አስተዳደር ፈጣን ምላሽ መስጠት አለበት ምክንያቱም የገራዶ ህዝብ መሬቱን ለልማት የሰጡ አርሶ አደሮች ልጆች ለልጆቻችን ስራ ይፈጥርልናል ብለው በተስፋ ድፍን 6 አመታትን አስቆጠሩ
2026-08-20 20:45:53
6
mohammednejibjema
NEJIB :
መሬታችንን መርቀው ሰተን መነሀሪያ ተመርቆ ሊሰጠን የሚገባን ደግ ህዝብ ነን የገራዶ ህዝብ
2026-08-21 13:27:36
3
abrsh.arse
Abrsh Arsenal :
አንደኛው ሱሰኛ የሆነው ኡስትሊ ነው😁😁😁😁
2026-08-20 18:49:26
4
jone.2756
ድሮን 72 ተኛ :
መነሀሪያው ገራዶ መሆን አለበት
2026-08-23 04:59:16
3
To see more videos from user @ustaz40726, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About