@sosi2129: #አጃናሚካኤል #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

ሶሲ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት💚💛❤🦋
ሶሲ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት💚💛❤🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 20 August 2026 20:05:59 GMT
28868
6432
243
461

Music

Download

Comments

almazasres245
Almazከሸዋ :
እውነት ነው እኔም የራስ ምታቴን አሰውጉዶልኛል መላኩ ቅዱስ ሚካኤል🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-21 05:49:50
12
meketawu
አሳምነው እዝ 5 አፄ አምደ ፂወን ኮር :
ልዩ ቦታ ነው ያጃናው ቅዱስ ሚካኤል መቼም አልረሳውም ከሞርተር 5 ግዜ ቅቡላ ያዳነኚ አባቴ ስሙን መጥራት ብቻ በቂ ነው
2026-08-22 09:16:06
3
gf.kh27
አብሳሪው መላአክ :
ለደጅህ አብቃን ቅዱሥ ሚካኤል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-21 04:31:06
5
mahi.mahi1959
🦋mahi🦋🫴🩵 :
ከብዙ ጭንቅ የገላገለኝ 🥺 የኔ ሚካኤል በድጋሚ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏
2026-08-21 11:54:29
2
eyobkebret
እዮብ የፃድቃኔ ማርያም ልጅ :
ብዙ አመት ሄጃለዉ ፀበሉ ይለያል በቀስተደመና ትጠመቃላችሁ
2026-08-23 00:23:41
1
user27516358117166
አማራ ነኝ ያሳምነዉ ልጅ :
አይ ያጃናው ቅዱስ ሚካኤል ከስምት 8 አመታት ብሀላ አያሁት ለደጅህ ሠላምህ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ያብቃኝ ያብቃህ በሉኝ ናፍቁኛል
2026-08-21 05:07:11
0
egziabhir.fkere.ne
ልባሟ💁《ሴት🐝💝》 :
እውነትነውየኔአባቴለደጅህአብቃኝ♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-21 14:56:34
1
user13230911817071
ሳሚ ባላገሩ🇪🇹 🕊🇸🇦 :
16 አመት ይሆነኛል ከሄድሁ. ናፍቆኛል
2026-08-23 13:22:36
0
tk331035
Keep smiling🥰🥰🥰💘💘💘 :
መቅረፅ እኮ አይቻልም
2026-08-21 05:59:46
1
user9658193204595
ቪኒ ጁኔር :
መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
2026-08-23 13:45:44
0
ye.amhara.lij5
ይፋቴዋ 😇🦋 :
እኔ እራሱ እራሴን በጣም ነበር የሚያመኝ ከዛ መፀበል ከጀመርኩ በኋላ ፀበል እየጠጣሁ ለመጨረሻ ጊዜ እራሴን አመመኝ ከዛ ወደላይ ብሎኝ ከውስጤ እደ እቁላል አስኳል ቢጫ ነገር ወጣል ከዛ ጀምሮ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን ደህናነኝ 🥺🤲
2026-08-22 23:06:12
0
afomiyegebrellji
አፎሚ የገብሬል ልጅ :
እውነት ነው ምሥክር ነኝ እኔ የተወለድኩት እናቴ ሾላውን በልታ ተሥላ ነው የተወለድኩት🥰🥰🥰
2026-08-21 06:47:19
1
ashe.ashe.ashe0
Ethiopia first :
🙏🙏🙏Amen
2026-08-23 13:21:42
0
user5626866351812
ቃል የአብስራ እናት :
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ለደጅህያብቃኝ
2026-08-22 23:24:36
0
__283063
አተን ይጄ ሁሉን ልጣ💞💒🙏 :
የ14 ረመት ልጂ ሆኜ ሄጃለሁ ግትጋቴ ነበርብኚ ድኛለሁ😥🙏ለደጂህ አብቃኚ በድጋሚ🙏
2026-08-23 14:30:35
0
user70074673275093
ኪዳነምህረትእናቴ :
አሜንአሜን
2026-08-23 02:06:18
0
netsi.fkr
እማዬ🖤😭21ሙሉ ሸዋ ይፍት🇪🇹 :
አባቴ ስመጣ ተሳልሜህ ለምኜህ ነው እና የመጣሁት ዳግም እድሳለምህ ደጅህን እድረግጥ እርዳኝ🥰❤️
2026-08-23 01:42:38
0
hfy0997
hfy :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
2026-08-20 20:23:55
0
mhri058
My mother is my life💘🔐🎀💥💫 :
የኔ መሃሪ አባት ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂዬ🥹🥹🙏🙏🙏
2026-08-22 22:33:30
0
bilen.bazezewu
b ነኝ የአባቴ,ናፋቂ💔💔💔💔 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-22 19:53:53
0
adish452607
Adanech W/Gebrel :
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ 🙏🙏🙏
2026-08-23 16:26:41
0
adanech.dagne
Adanech Dagne :
ታቤላውን አላነብብሽም እደ ፎቶ አይቻልም ይልየለ አይ እኛ
2026-08-23 16:38:58
0
user5691563615606
MAhi :
ውይ ደጅህ እዴት እደናፈቀኝ የኔ አባት👏👏👏👏👏👏
2026-08-22 22:03:27
0
soliyana._21
Soliዘሚካኤል ١2 :
ያሳደገኝ 🥰🥰
2026-08-22 20:13:07
0
sersersyd
ሰላም ለኪ💒🏩🌻💐 :
እሰይ እልልልልልል❤️❤️❤️❤️
2026-08-20 20:30:07
0
To see more videos from user @sosi2129, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About