@user9108122506088:

ተአምር አየሁ
ተአምር አየሁ
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 20 August 2026 21:46:09 GMT
436366
22201
614
2197

Music

Download

Comments

kiyaa2342
kiyaa adamaa :
ይህንን የምታነቢ የኔ ጀግና እህት፦ 🤍 የኔ ውድ እህት 👭 🤍 የኔ ጀግና 💪 🤍 መጪው 2019” 🤍 የስኬት እና የደስታ ዓመት ይሁንልሽ 👸
2026-08-21 09:46:10
311
bura_5555
biruke :
seyamru ayleyachew
2026-08-25 17:04:05
0
user9200380172157
اسعد جمبر :
ooh may God bless help then I'll have.
2026-08-24 20:23:31
0
gare7750
Gare :
1950 became yamrale
2026-08-25 08:47:43
0
jamila.choke
chaltu hadfira :
♥️♥️♥️♥️💪💪💪🤲🤲🤲! MashaAllah!Be blessed!Long life!🤲🤲🤲
2026-08-25 08:59:04
0
greatgarment0
Birhan❤🇬🇭❤ :
አይ መታደል አብሮ ማርጀት ደጉ🥰🥰🥰
2026-08-21 09:30:39
54
user6522197201400
aster :
ንፁህ ውበት ሜካፕ የሌለው ድሮ ቀረ
2026-08-21 02:50:10
36
abduuuuu.u
Abdu A :
for ever young
2026-08-25 05:25:30
0
shonke.ye.geta
shonke ye geta :
የንጉሳዊ ቤተ ሰብ ልጅ ናት መሰለኝ! አቤት ቁንጅና!!!!!!!
2026-08-21 09:39:18
18
haile.bogale8
Haile bogale :
ፎቶውን አይቼ ይሄንን የሂሩት በቀለ ሙዚቃ ስሰማ በትዝታ ወደኋላ ይመልሰኛል አይ ያ ደግ ዘመን አለፈ አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ
2026-08-25 13:02:20
2
aleca.sonmon
Aleca Sonmon :
መልካምነት ለራስ ነው..ከአንደበታችን የሚወጣው Negative ቃል ቢቀርና በpositive ቃል ቢተካና ተመካክረን፣ተግባብተን፣ተስማምተን ፣ተጋግዘን በፍቅር ብንኖር ሁሉ መልካም ይሆናል።ላለነው ፈጣሪ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን።ቀሪ ዘመናችን በሁሉም አቅጣጫ እስከ ፍፃሜያችን ድረስ የበዛ ባርኮት ይስጠን!!! አ ሜ ን ንንንንንንን።
2026-08-22 09:59:10
5
habtam3190
habtam :
አርጅተውም ያምራሉ ለዛ ያብቃን
2026-08-23 09:33:59
8
user32720996107062
user32720996107062 :
ወይ የሰዉ ልጅ ... ምናለበት እንዳማረብን ብንኖር እርጂና ባይኖር ። ለነገሩ በእድሜና በጤና የህይወት ዉጣዉረድን አልፎ ለዚህ መድረሰም ትልቅ ነገር ነዉ
2026-08-24 13:34:31
6
mesi35876
Mesi :
የሰው ልጅ እድሜ እጅግ አጭር ናት ሰማኒያ የማይሞላ
2026-08-25 18:23:55
1
user2636916127849
user2636916127849 :
ዛሬ ላይኮ እንዲህ አይነት ነገር ቀርቷል፤ አብሮ ማርጀት ህልም ነው፣ በምን እድላችን።
2026-08-21 17:11:29
10
aster0543
Aster :
ሺ አመት በጤና ኑሩ።
2026-08-25 13:14:00
1
fozfoz81
ፎዚ :
አርጅተውም ያምራሉ
2026-08-21 06:54:32
6
john.man910
John Man :
ሁሉም በናተ ጌዜ ቀረ 🥰🥰🥰
2026-08-25 00:37:38
1
dagnachew.mekonn
Dagne :
እውነት የነበረበት ዘመን ቀረ
2026-08-21 06:50:44
7
thegunners708
getu wolde :
በስመአብ እንዴት መታደል ነ? ለብዙ ሰው ምሳሌ መሆን በብዙ መባረክ ነው። እውነቴን ነው የምላችሁ ሳያቸው ዕምባዬ መጣ። ዕድሜ ተመኘሁላችሁ።
2026-08-21 08:19:32
6
kirosgebiremedihin
kiros :
እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ በጣም ነዉ የሚያምሩት🥰🥰
2026-08-21 07:55:12
5
user8730523443268
meseret :
መጀመሪያናመጨረሻው ሲያምር
2026-08-21 17:22:10
2
zed.yelma
Zed Yelma :
ያ ዘመን በምን እናግኘው
2026-08-22 14:02:31
1
amengalataamerga
@ Amen Geleta Merga :
wow ደሰ ሰል
2026-08-21 18:27:04
1
temesgentunkalo11
Temesgen Elalehu :
ሁለቱም ልቅም ያሉ ቆንጆዎች ናቸው👌👌👌
2026-08-24 10:02:25
1
To see more videos from user @user9108122506088, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About