@eyosi582:

ኢትዮ ባልትና💚💛❤️
ኢትዮ ባልትና💚💛❤️
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 20 August 2026 22:13:56 GMT
10413
454
196
219

Music

Download

Comments

zem_zem09
𝔀𝓶 ℎ𝓪𝓶💤𝑎🧕💟 :
አላህዬ መልካሙን ሁሉ ወፍቀን ያረብብብብብ🤲🥰
2026-09-06 16:51:04
39
alhamdulilah.foreverythi
Rich حانان🧕🍫 :
የኔ አህት በርቺ ብር ቢኖርኝ አግዛሽ ነበር ለቤተስብ ራሱ ከበድሬ ነው የላኩት አሻላህ ከ 3ውር ቡሃላ ብድር አጭርሳለሁ አግዛሽ አለሁ
2026-08-20 22:35:13
60
user6336010850015
ያረቢ መጨረሻየንአሳምርልኝ🕋📚 :
ሰሉአለነቢ🥰🥰
2026-09-12 00:53:34
5
rukia.emu.fawzan
Ethio love🇪🇹 :
የት ነው በአላህ
2026-09-06 19:03:17
0
hewli7
hewli🤴🦋 :
እድሌን አዉቀዋለሁ ይቅርብኝ🙄😂
2026-08-21 00:03:49
11
z3073235
Z🌠🌠🌠🌠 :
ባላህ ላክ አርጉኝ በሂወቴ ሺቲ ከነ ሻርቡ ለብሽ አላቅም አላህ ሁሊም ደስተኛ ያርጋቹ አስደስቱኝ እስቲ❤❤❤😥
2026-08-31 10:35:44
13
zddddd0
ወለየዋ :
እረ የትነሺ መዲና አታመጪሞይ እህቴ
2026-08-23 03:11:07
8
mestrong7
~Life is short 🐝 :
እናት ያላቺሁ ሺ አመት ያኑርልቺሁ ያረብ🙏🥰
2026-08-21 06:33:39
13
kddplkwlopp
Fatuma :
እኔብዙኮመት ላይክ አደረኩ እኔን ማንም አያደርግልኝ አልሀምዱሊላህ ንፁህልብ ለሰጠከኝ ጌታ 🙏ራሴን ላመሰግን አይደለም ላይክ ከሌለዉሲባልምአላደርጋቸዉም ሀበሻግን እንድህ አይት ልብ ይስጣችሁ ምቀኝነት አያሳድግም🥰🥰ላንችም ካሰብሽዉ በላይ ደስተኛ ያድርግሽ ለስደተኞችበሙሉ የረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችንንሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏
2026-09-09 14:54:48
4
my30659
☀️ጨረቃዋ☀️ :
ሶላትን አደራ ብለዋል የኛ ውድ ነብይ
2026-08-21 00:10:26
8
fdfhj86
የህልም አለም :
እድል የለኝም
2026-08-22 14:38:36
2
neimaendirs
Ⓝ➹ሳቂታዋ :
አቤት ሀበሻ ላይክአታድርጉ ብንባል እሄኔ🤭🤣
2026-08-21 12:59:00
6
mneima892gmail.com
🧕Nቾ🦋 :
የሙሀመድ ኡመት በመሆኔ አልሀምዱሊሏህ💚
2026-08-31 00:22:29
2
user8572811868026
ፊርዲየ :
በጣም ያምራል ወደአገር ልገባነዉ😍 ለእናቴ 🥰ሸልሚልኝ ወላሂ
2026-08-21 11:38:49
3
fafi2065
Fafi💖 :
አላህ እርዚቅሽን የብዛልሽ
2026-08-23 10:04:48
2
alfya626
Every day is a second chance :
በርቺ ውዴ ያገሬልጅ ደሜ አላህ ያላሰብሽውን ሪዝቅ ይስጥሽ የትነሽ መጥለብም እፈልጋለው🌺🌺
2026-08-29 11:52:12
2
user3121218141634
ያባቱዋ ናፋቂ 🧕🍫 :
በርቺ
2026-08-20 22:42:48
2
mohmedlubaba480gmail.com
🄰 💐 ⓜ 🍫 :
በረች እኔኮ በህይወቴ ስጦታ ተሰጦቶኝ አያውቅም
2026-09-04 07:04:43
2
user5849610202105
🥀እሙ የህያ :
እኔ ሀገር ልገባ 1 ወር ቀረኝ አልሃምዱሊላህ ከደረሰኝ ለእናቴ ነው ላይክ አድርጉኝ 🥰
2026-08-24 13:14:06
8
asialebachew
Asi A93 :
yet neshi
2026-09-09 19:26:01
1
habshawi330
ወድሜ😭💔🖤ስብራቴ😭😭እረ ዉይይ😭😭 :
መቀለሙ ይቅር ግን ለሚሰሩ በመግዛት ተባበሩ ሸር አድሩጉላቸው ለምሰሩ ደሞ በርች አብሽሪ
2026-08-22 00:58:52
3
yarad1357
ውልታ :
መልካም የስራ ዘመን 🥰🥰🥰
2026-08-20 22:31:05
3
fafi.fafi.913
FAFI FAFI 913 :
የት ነሺ?ሁቢ ያምራል
2026-09-06 14:56:09
0
foziy53
fozi 💎💎 :
የት ነሽ ውዴ ለምን አትመልሺም
2026-09-09 08:27:44
1
user3541270701675
ሜሮን የናቷ ልጅ🕊🦅🦋 :
እንኳን አጣ ፈቶም አይወጣልኝ 😳😁
2026-08-21 00:35:22
4
To see more videos from user @eyosi582, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About