@liyaliya2330: #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #SelfCare #phycology #frpシ

𝓵𝓲𝔂𝓪🎧💭
𝓵𝓲𝔂𝓪🎧💭
Open In TikTok:
Region: FR
Thursday 20 August 2026 22:20:53 GMT
55367
4127
266
723

Music

Download

Comments

mekdesmengistu97
Mekdesmengistu :
please 🥺🙏 ngerugn endet new over thinking makom mchlew 🤔🥺
2026-08-21 12:09:30
1
seya...123
سعيد كدر :
እያወቅን የምንሸወደውስ
2026-08-21 06:44:32
135
user5292053388597
የሚካኤል ልጅ :
ሁሉን ነገር ቀድሜ አውቃለው ነገር ግን ከማን ጋር ልኑር ሁሉም አስመሳይ ነው ነገር ግን ከጉዳት ራሳችንን መጠበቅ እንችላለን ለዩ ተሰጥዎ ነው እግዚያብሔር ይመስገን
2026-08-21 08:49:31
27
hayat.sakitwa.adem
Hayat Sakitwa Adem :
it's me exactly 💯
2026-08-21 02:41:03
2
zemikael12122
ዘሚካኤል :
ሥራየን መሥራት አልቻልኩም በአስመሳይ ሰዎች የተነሳ ሁሉ ነገራቸው ውሸትት
2026-08-20 23:34:06
21
alikagamal
aluli :
ወላሂ ያበሽታ ምልክት ይሁን ይማስለኝ ነበር ወይስ ሴጣን ከኔ ሚኖር ብዬ ግራ እጋበነበር
2026-08-21 08:25:29
5
ayni8733
creater.searchinsght❤️ :
ውሸትን መቋቋም ስለማልችል። እንዳልገባው እንዳላወቀ እንዳላየ ስግጥ ብዬ አልፈዋለሁ😁
2026-08-21 07:31:20
13
kalyeyaregal
Kalye Yaregal ♏ :
ግን እኮ ምንም አልጠቀመንም ብቻኛ አርጎ አኖረን እንጅ 🥺😅
2026-08-21 13:07:15
2
betelehemgezehen
ፍርድን ማድረግ ለጻድቅ ደስታ ነው ምሳሌ 21 :
Exactly💞💞😘uuufff
2026-08-21 06:57:44
1
filmonm26
F\I\L :
ኣረ ይሄ ነገር ምን ላርገው ሰላሜን ነሳኝ
2026-08-21 11:40:48
6
metazeb3
Metazeb :
ሁሉንም ነገር አውቀዋለው ቀድሜ እጠነቀቃለው ያ ያሰብኩት ነገር ይሆናል ቀድሜ መጠንቀቄ ከፈጣሪ ጋር ይጠብቀኛል ግን ችግሬ ከሰው መግባባት ከበደኝ🥺
2026-08-21 12:36:38
2
dannypalermo1
Dan Nostalgia :
I’m an overthinker I can create a thousand scenarios in my head, but the funny thing is that around 60% of my assumptions never actually come true. So, being an overthinker doesn’t mean you can accurately see the future it often means your mind is simply very good at creating possibilities many of them completely wrong. Sometimes, we spend so much energy preparing for storms that never arrive✌️✌️
2026-08-21 07:07:15
5
workugebre4
workugebre4 :
Perfect!!!
2026-08-21 05:31:58
1
yeskalkah
user2805787244022 :
Thank you....
2026-08-21 03:43:09
1
haleluya675
ጌታ እኮ ነው :
powerful
2026-08-21 00:52:15
2
wedi_original
koshita🎷 :
ሁሌ ባልባነነ የማልፈው እኔ ።እንደባነንኩ እንዳይረድ ራሱ እንደማይገባው ሰው የምነሮው።
2026-08-21 09:45:23
2
betib755
ቤቲ🦋 :
እያወቅን ዝም እንላለን 😂😂😂
2026-08-21 08:48:33
3
solomon.tesfaye0
Solomon Tesfaye :
ልክ ነሽ የኔ ማር ይሄ ትክክለኛ የራሴ ፀባይ ነው
2026-08-20 22:47:49
5
aisha.a097
Aisah A Hamd ሳንኩራዊቷ ነኝ :
እንኳንም ነገርሽኝ ሰይጠን ሆኞ ነወ ወይስ ምን ሆኞ ነወ ያልኩ በራሱ ይገራም ነበር 🤣🤣🙌
2026-08-21 10:22:45
1
eyu.christian
እyou T :
virgo ነኛ አውርተህ እስክትጨርስ አይንህን ስንቴ ጨፍነህ እንደከፈትክ ቆጥሬዋለሁ ነው ምልህ😁
2026-08-21 12:49:14
1
hayatna2
umu .mahir :
ትክክል
2026-08-21 06:48:06
1
user3486087771024
ኬናን 16🌺 :
yesss
2026-08-21 02:23:26
2
gezu.abay
የማሪያም ልጅ 21 :
ልክ ነው የተነገራቸውንም ያወረትንም አይረሱም ለዚ ነው ሌላ አደጋ ከመደርሱ ለምሳሌ ስሎካቸውን የወነ ቦታ ላስቀምጡ በለው እረሳው ይወን ወይስ ሰው ይወስደው ይወን ብለው አደጋን አስቀድመው ያስባሉ
2026-08-21 06:51:52
4
To see more videos from user @liyaliya2330, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About