@kycofficial888: ከአለማቀፋ ተድባበሎት ቻለንጅ አስተባባሪ ኮሚቴ የተላለፈ ጥሪ በአለማቀፍ ደረጃ በስልጤ ልማት ማህበር ለመደገፍና ለማጠናከር መሰባሰብ በመቻላችን እና ተቀናጅተን በመንቀሳቀሳችን ስልማን በገቢ እና አባል በመሆን ከፍ ለማድረግ በጋራ ጥረት መጀመራችን እንዲሁም ባህላችን ማነታችንን ከፍ በማድረግ ከፍተኛ ለውጦች ማምጣት ጀምረናል እርስ በእራሳችንም ይበልጥ እየተቀራረብን በጋራ ማቀድና መደጋገፍ ጀምረናል። በመሆኑም የፊታችን ቅዳሜ የአለማቀፍ ተድባበሎት ቀን በልዩ ልዩ ፕሮግራም ይዘከራል ግጥሞች እና በውይይት ያሸበርቃል ። ቀጣይ አቅጣጫም ይቀመጣሉ። የፊታችን ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ነሙ በቂጦም ላሂብድነ በአሸም ላሸ የቲክቶክ

KYC Official
KYC Official
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 20 August 2026 22:31:12 GMT
258
16
4
9

Music

Download

Comments

kerm1445
STRUCTURAL ENGINEER! :
🥰ያሁን በልናን እላቀርና🥰 @STRUCTURAL ENGINEER!
2026-08-21 10:13:08
0
ahmedalhadi8778
ود عامد :
♥️♥️♥️
2026-08-21 01:56:37
0
sinoglobeafrica
SAM :
♥️♥️♥️
2026-08-20 22:43:54
0
rahemma8
Rimo :
🥰🥰🥰
2026-08-21 19:03:59
0
To see more videos from user @kycofficial888, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About