@gerry.classical: @DAN AB 🔥🔥🔥 በዝምታ የተሰኘዉ የዳን አብ አልበም ዛሬ 8 ሰአት ላይ ይለቀቃል ሊንክ ባዬ ላይ ተቀምጧል #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #በዝምታ #ቴዲአፍሮ💚💛❤

Gerry Ab - ጌሪ አብ
Gerry Ab - ጌሪ አብ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 05:32:21 GMT
20723
2298
44
114

Music

Download

Comments

mikaadvert
Mika Shaft :
🤴 ለውድ ዳን አብ ዘ-ጦቢያ 💚💛❤ 🤴     የበለጠ ከፍ የምትልበት አልበም ያድርገው ፣....... ያሰብከው ይሙላልህ እጅ አይንካህ ቤትህ በብስራትና በበረከት ይሞላ እድሜና ጤና ይስጥህ ደስታ በልብህ ይሙላ ሃዘን በደጅህ አይለፍ በቤተሰቦችህ በወዳጆች በአድናቂዎችህ ፊት ሞገስ ኣትጣ በአዲሱ አልበምህ የምታብብበት ያድርገው......እንደ መልካም ሽቶ አልባብ አልባብ ሽተት ስምህ በአለም ሁሉ በመልካም ይጠራ.....ዘመንህ ያማረ ይሁንልህ ከገባ የማይወጣ ሲሳይ ያጋጥምህ......ለፈጣሪ የነገርከው ሁሉ ይፈጽምልህ በጤና ሙሉ ያድርግህ ያልኩት ሁሉ ሆነልኝ እያልክ የምትደሰትበት ጊዜ ይሁንልህ ወዶ ያስወድድህ ሀሳብህ የሚሳካበት ህልም እውን የሚሆንበት ጊዜ ይሁን..............ሁሌም ከፍ በልንን    የኢትዮጵያ አምላክ ካንተ ጋራ ይሁን!  👑 ትንሹ ቴዲ አፍሮ እንወድሃለን 👑
2026-08-21 11:29:10
3
user9916984363303
mahi :
እረ ሙሉውን
2026-08-21 16:46:19
1
ramujanilover
Lover :
ዜማው ከቴዲ ጋር ይመሳሰላል😳
2026-08-21 13:21:18
2
user3212461549839
ንቡረእድ አስራት :
ኸረ ሙሉውን
2026-08-21 17:46:55
1
mintsmer.hgos
Mintsmer Hgos :
ጅግናየ በርታ
2026-08-21 17:24:37
1
yared74651
ያሬድ ጎጃሜዉ :
እረ በናትህ ሙሉዉን
2026-08-21 11:08:24
1
b061997
አማራ ነኝ የኩሩ ዘር Ⓑ💪💪💪💪💪💪💪 :
ግንኮ 8 ሰአት አለፈ ግን ላገኘው አልቻልኩም
2026-08-21 11:27:25
1
aysanwe.almayhu2
@Aysanwe❤😍የሚካኤል ልጅ❤ :
ኧረ ናፈቀኝ አፍጥኑት❤️❤️❤️😘😘😘😘
2026-08-21 06:30:01
1
momismyeverything2
🍷 :
conger geriye
2026-08-21 11:34:50
1
suzana8698
suzana :
Er 8:00🙆🙆
2026-08-21 06:51:31
1
muzika.ac3
Muzika :
🔥🔥🔥🔥 ዳን አብ
2026-08-21 05:45:26
1
messi.adika
messi adika :
የምመኘውን ነገር ይዘህልን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ዳን።ከዚህ ቀደም በአልበም ብትመጣልን ብየ ጠይቄህ ስለነበር።አሁን ጆሯችን ጤናው ይጠበቃል እናመሠግናለን።
2026-08-21 10:56:29
1
biruk6952
Biruk # yefkr sew #🥰❤️🥰 :
የሚገርምና የሰውን የውስጥ ጉዳት የሚገልጽ ብብቻ ምን ልበልህ በርታ ጀግና ነህ ❤️🥰❤️✌️✌️✌️💯✅🥰
2026-08-21 06:20:09
1
www.sofonias
Sofonias (the member of R.F) :
አሪፍ ነው። ግን የዘመናችን ሙዚቃዎች ተደማጭነት እያጡ ያሉት በአንድ ነገር ይመስለኛል። እሱም ግጥማቸው እና የቃላት አጠቃቀማቸው ደካማ ነው።
2026-08-21 05:55:21
1
figofamily1
እትዮጵያን ለእትዮጵያዊያን🇪🇹❤ :
በርታልኝ
2026-08-21 06:25:24
1
ahmed.seid992
Ahmed Seid :
.on
2026-08-21 14:00:04
0
bilata.media
Natty :
ይሄ ሙዚቃ 10 ሚሊዮን ይታያል በእርግጠኝነት ✌️✌️✌️✌️🔥🔥🔥
2026-08-21 06:13:14
2
lomilom37
lomilom37 :
በሪታልኝ የኔ ወድም
2026-08-21 12:40:53
0
yemariam31
Muluwork Lala :
ዳን ይቅናህ ወንድሜ እየጠበቅን ነው።
2026-08-21 07:12:02
0
user5712027679770
bekalu :
እረ ሙሉውን
2026-08-21 12:39:06
0
use0914613401
ብሩኪ :
እንኳን ደስ አለህ ወንድምየ በጣም ደስ ብሎኛል በከበርህ ሙዚቃወች ተመስጨ ሳዳምጥህ ነበር እንደዚህ በሚያምር ሙዚቃ በራስህ ስለሰማውህ ደስ ብሎኛል በርታልኝ አድናቂህ ነኝ ብሩኪ ከጎንደር
2026-08-21 18:37:17
0
user9876565423516
yezina tibeyn :
በምን ዩቲብ ነው የተለቀቀ
2026-08-21 17:38:09
1
mikaadvert
Mika Shaft :
57 ደቂቃ ነው የቀረን ......በጊዜ ስራዬን ጨራርሼ ወደቤቴ እየሄድኩ ነው ......ቀሪውን የጎንደር ወይዘሮን እየሰማሁ አማሙቀዋለሁ
2026-08-21 10:04:49
0
user41699082206544
Amen feleke :
yemiyastarken yelem egnaw enitark ode
2026-08-21 19:05:06
1
ritamusi6
rahel zelalem :
😻😍🤟🤟🥰
2026-08-21 07:18:07
1
To see more videos from user @gerry.classical, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About