@didi_tare_5: #ወታደር_የሀገር_ኩራት_ነው_መከታ🇪🇹 #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ

DiDi_Man
DiDi_Man
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 06:01:22 GMT
31506
2832
578
224

Music

Download

Comments

gojjamabebaw652
Aman_Manchester city fan :
ena tafso megbat new jegnnet edat
2026-08-25 07:07:53
0
destaayele265
Desta Ayele :
no more
2026-08-23 20:02:24
0
ye2909123904660
My ,,,,,,,,,,,,,,, ? :
ውትድርና ጀግንነት የሚሆነው በህጉና በስርአቱ ሲሆን ነው ወድሜ
2026-08-21 06:54:27
59
bazezew.aregahegn
bazezew :
ከማን ጋር ነው የምትዋጋው ???😭😭😭😭😭
2026-08-21 08:55:28
36
abebe.waga
🌽በረከት🌾የራያዉ🌾23አባቴ🌽🌽🌾 :
ቆይ ወታደር ሁነህ ከማንጋ ነዉ እምትዋጋ ከወድምህጋ ነዉ አይዴል እኛን ያስፈራን መታፈሱ ሳይሆን ከማንጋ የሚለዉ ነዉ እሺ🙏🙏
2026-08-22 20:05:46
10
yoniy147
Yoni :
አባ አንድ ሰው ወታደር ለመሆን ፈርቶ አይደለም ወንድሙን መግደል ስለማይፈልግ ነው
2026-08-21 14:06:14
19
user396006885633
ወሎነው ሀገሬ :
ወታደር በጣም ነበር የምንወዳችሁ አሁን ላይ ግን ብሄር ተኮር ለሆነ ጦርነት አንዋጋም ለዛነው
2026-08-21 11:44:26
8
tekalign.alemayeu
Shebawu 19 :
yarad leje wedmen legdel bero
2026-08-21 18:27:37
1
dar_mam_42
øãñ Đąŷ 🇱🇾🇱🇾🇱🇾 :
ሁሉም ኢትዮጵያው ዉትድርና መቅመስ አለበት ብሮ
2026-08-21 08:30:41
2
efrem.taye8
ኤfü :
ወትድርና ወንድም መግደል ግን አይደለም ብሮ
2026-08-21 12:20:16
7
felewe529
falawu :
የትኛውን ጠላቱን ነው የሚዋጋው የውጭ ጠላት ወይም ጣልያን አለመጣም እኮ ለምን ከወድሙ ጋር ይዋጋል ንገረኝ እስኪ???
2026-08-21 07:36:51
4
abelnegn04
Abel ነኝ የቃየል ወንድም :
እኔ ጀግና አይደለሁም ወንድሜን ገድዬ ጀግና መባል አልፈልግም
2026-08-21 10:00:54
4
muler.birhu
@ ታሪከኛው ዘመን Mulre :
በፍላጎት እንጅ በግዳጅ እዴት
2026-08-21 07:33:56
2
badmaan44
Lij -Ramse :
2026-08-21 10:06:36
1
hana63490
ሀ ነኝ የናቷ ናፋቂ :
ወንድም ወንድሙን አይዋጋም ከማን ጋር ነወ የሚዋጋ
2026-08-21 12:07:18
1
zazuman5
sura king :
በፍላጎት ነው ጀግንነት በግዳጅ አይድለም ብርዝና
2026-08-21 07:06:20
1
user385439431160
Br-G_K :
ወንድ ማለት ትርፍ ለሌለው ነገር ውትድርና ገብቶ መማገድ አይደለም ትክክለኛ ለሆነ አላማ እራሱን አይደለም ህይወቱንም ይሰጣል ይሄ ወጣት ፤ግን አሁን የፖለቲከኞች መጠቀሚያ መሆን አይፈልግም አለቀ
2026-08-21 07:37:22
2
user39350774618861
ጊዜ ጉልበተኛው💞 :
ኢትዮፕያ ከጎረቤት ሀገር ጋር የገጠመች መሠለህ ወንድም ወንድሙን ለመግደል አልሄድም
2026-08-21 07:11:01
1
wudineh23
wudineh🔥🔥 :
እና እሽ ማንን እንዉጋ ንገረን
2026-08-21 08:32:43
1
user9375229050179
user9375229050179 :
ለውጭ ጠላት ቢሆን እስክታፈሥ አልጠብቅም ነበር ለእርሥ በርሥ አላደለርገውም
2026-08-21 11:35:56
2
tnsa.a.fentawu444
tnsa A fentawu1347 :
ይመችህ
2026-08-21 09:05:16
2
user7567696544012
ትላትን አትርሣ :
መሔድኮ እንሔድነበር የርስበርስ ጦርነት እዴት እንሒድ የምንገድለው ወድማችን ሥለሖኑ ነው አንገባም ያልነው።
2026-08-21 10:10:47
2
f011681
𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑜𝑓 𝑘𝑖𝑛𝑔🇨🇬 :
አረ ከማን ጋ ነው ባክህ እምንዋጋ
2026-08-21 10:36:27
2
abdus2658
ሲቆላሽ 💃 ጥሪኝ🤔🙄 :
አባቴ እዚያ ሂዶ ማንጋ ነዉ የሚዋጋዉ ወድሙጋ አባቱጋ እረ በናትህ አትፍረድ
2026-08-22 05:09:50
1
To see more videos from user @didi_tare_5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About