Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alazii271: መንፈሳዊ_ጉዞ_ወደ_ሰሚነሽ_ኪዳነምህረት 📆 ቀን : የፊታችን ቅዳሜ ነሀሴ 16 📍 መነሻ :ሜክሲኮ, እስጢፋኖስ 📍 መገናኛ 📍 ጣፎ ዋጋ 🔖 : ደርሶ መልስ 1500 📆ቀድመዉ ቦታ ያስይዙ ❗️ስትመዘገቡ ቅድሚያ መክፈል ግዴታ ነዉ ለበለጠ መረጃ : 0959314646 0959324646 0959344646
🇪🇹አልዓዛር ዘሰዋስዉ ወደ ገዳማት🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 06:10:38 GMT
6146
1559
2
22
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.9MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.95MB
)
Watermark .mp4 (
2.36MB
)
Music .mp3
Comments
@SINAN🦋🥀 :
🙏🙏🙏
2026-08-21 06:13:58
0
👑NUHMIN4613 :
🥰🥰🥰
2026-08-24 16:36:05
0
To see more videos from user @alazii271, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#tiktok #viral #1millionaudition #trending #1m
Suy thía😝
معجزہ مولا غازی عباس کا
🇦🇫#fyp #fypシ #virale #
Cooking Is My Love Language ❤️🍳🍝 Comforting, cozy, and balanced meals that say “I adore you” without words. Breakfast 🍯 Honey-Almond Berry Oatmeal Ingredients: rolled oats, milk (dairy or almond), mixed berries, honey, sliced almonds Instructions: Simmer oats in milk until creamy (3–5 min). Spoon into a bowl, top with berries and almonds, and finish with a slow honey drizzle. Season with a pinch of salt if you like. Lunch 🍅 Creamy Tomato Basil Soup with Grilled Cheese Dippers Ingredients: olive oil, garlic, crushed tomatoes, vegetable broth, fresh basil, heavy cream, sourdough bread, sharp cheddar, butter Instructions: Sauté minced garlic in olive oil 30 sec. Add crushed tomatoes and broth; simmer 10 min. Stir in chopped basil and a splash of cream; blend smooth (optional). Season to taste. Make grilled cheese (butter bread, add cheddar, griddle until golden) and slice into dippers. Dinner 🍋 Creamy Lemon-Parmesan Shrimp Pasta with Asparagus Ingredients: linguine, shrimp (peeled), asparagus (bite-size pieces), lemon, Parmesan, butter, olive oil, garlic, heavy cream, black pepper Instructions: Boil linguine in salted water. Sauté shrimp in olive oil 1–2 min per side; remove. Add butter and garlic; sizzle 30 sec. Stir in cream, zest and juice of 1/2 lemon, and Parmesan; simmer to thicken. Toss in asparagus to soften 2–3 min, then pasta and shrimp. Loosen with pasta water as needed; finish with black pepper and extra zest. Save this for your next cozy cook-at-home date or family night, and tag who you’d cook it for! 💌 #cookingtogether #foodlove #datenightathome #homecooking #familydinner
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ በትንቢቱ ኢሳ 7፡14 "ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች" ብሎ የተናገረላት ያቺ ድንግል በዚህች ዕለት ተወለደች፡፡ ይህች ቀን ልበ አምላክ ክቡር ዳዊት በመዝ 44÷9 "የወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች" ብሎ የተናገረላት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተገኘችባት ናት፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም በራዕይ 12÷1 "ፀሐይን የተጎናጸፈች፣ ጨረቃን የተጫማች፣ አስራ ሁለት የክዋክብት አክሊል በራሷ ላይ ያላት" ብሎ የመሰከረላት የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም የተወለደችባት ቀን ናት፡፡ የእርስዋም ልደት እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን አስቀድሞ በትንቢት፣ በምሳሌና በራዕይ የሰውን ልጅ ድኅነት በጉጉት ሲጠባበቁ ለነበሩ ቅዱሳን ሲገለጽ የነበረ መሆኑን ቅዱስ መጽሐፍ እንዲህ ያስረዳናል፡፡ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት የሚከበርበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ‹‹የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሰረት›› ያላት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተወለደችበት ነው፡፡ ጠቢቡ ንጉስ ሰሎሞን በመኃልይ 4÷8 "ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ፡ ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ፡፡" ብሎ እንደተናገረ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት መሰረት የእመቤታችን የትውልድ ስፍራ ሊባኖስ የተባለው ተራራማ ሀገር ነው፡፡ ቅድስት ድንግል ማርያም ግንቦት 1 ቀን በ15 ዓ.ዓ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በሊባኖስ ተራራ ተወልዳለች፡፡ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ስለእመቤታችን ልደት "ማርያምሰ ተኀቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ጸዓዳ/ ማርያም ግን ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች፡፡ በማለት እርሷ በደፈረሰው ዓለም በንጽሕና፣ በቅድስናና በድንግልና ስታበራ እንደነበርና ኋላም የዓለም ብርሃን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን መውለዷን አመስጥሮ ተናግሯል። ኢትዮጵያዊ ቄርሎስ የተባለው የነገረ ማርያም ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ሰሎሞን እመቤታችን በሊባኖስ እንደምትወለድ አስቀድሞ ሰሎሞን ስለእመቤታችን የተናገረውን ቃል መፈጸሙን ሲያመሰጠር "የአናብስት ልጅ አልኩሽ፡፡ ሙሽራዪት ሆይ ከሊባኖስ ተራራ ነዪ፤ ከአንበሶች ጒድጓድ ወጥተሽ ነዪ፤ ከምርጥ ነገድነት የተነሣ ከሚመካ ወገን የመወለድሽ ዜና እጅግ ግሩም ነው፡፡" ይላል፡፡ እመቤታችንም በሊባኖስ ተራራ እንድትወለድ ምክንያት የሆነው በማሕፀን ሳለች የአርሳባንን ልጅ ዓይን በማብራቷና ሳሚናስ የሚባለውን የጦሊቅን ልጅ ከሞት በማስነሳቷ አይሁድ በቅናት ተነሳስተውባቸው ስለነበር ሐናና ኢያቄም ወደ ሊባኖስ ተራራ እንዲሄዱ ታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለኢያቄም ተገልጾ ስለነገራቸው እንደሆነ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት ያስረዳሉ፡፡ ስለታላቅ መንፈሳዊ ተልዕኮ ሲባል ከሚያውቁት ቦታ መራቅን፣ ከለመዱት ቀዬ መሰደድን ከእመቤታችን የተረዱት ገዳማውያንም ዓለምን ንቀው ስሟን ስንቅ አድርገው ይመንናሉ። ገዳማቸውን ስንደግፍ ፣ በዓታቸውን ስናጸና የበረከታቸው ተሳታፊ እንሆናለንልደታማርያም #ልደታ #መዝሙር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy