@tebqaaddis: በሌላ ሰዉ ይዞታ ላይ ቤት የሰራ ሰዉ የቤት ባለቤትነት ጉዳይን በተመለከተ የፍትሐብሔር ህጋችን ምን ይላል? በጉደዩ ላይ የተሰጠ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ወቅታዊ ዉሳኔንም አካተናል። ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ለወቅታዊና መሰረታዊ የህግ ጥቆማዎች፤ አዲስ መሀመድና ጓደኞቿ የጥብቅና ድርጅት ለፍትህ የታመነ!

Addis mohammed
Addis mohammed
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 09:06:05 GMT
235675
10186
235
1182

Music

Download

Comments

gebraln8
ታሪከኛዉ ዘመን :
ጥሩ ምክር ነዉ ጥያቄ አለኝ የግለስብ ባዶ ቦታ ወይም የሊዝ ባዶ ቦታ ገዝቶ ሙሉ ዉክልና ሰቶት ገዢዉ ቢሰራ ያስኬዳል ወይስ አያስክድም
2026-08-24 22:27:55
9
worku5020
Alif :
ህግ በለለበት ህግ ህግ አትበይ። ገንዘብ እየገለበጠው ነው
2026-08-24 10:03:15
6
user738829526817
user738829526817 :
አድስ መሀመድ ስልክ ካለሽ ላኪልኝ
2026-10-16 21:09:13
1
lij.beki21
Lij Beki 👤 :
ሰዉ ጋር ተቀጥሬ ስሰራ ነበር እና ደሞዜ ከ350ሺ በላይ ተጠራቅሞ አሁን ስጠኝ ስለዉ ከዳኝ በህግ ብጠይቀዉ ያስኬደኛል ወይ
2026-10-16 12:00:02
1
baba.abuki23
ሸነን :
ቤቱን የሰራው ሰው ባወጣው ገንዘብ ላይ ለመቀበል ውል አያስፈልገውም እንዴ???
2026-10-16 20:03:02
1
fififififhaymi
ሀይሚ haymi🇪🇹🇹🇷🇬🇧 :
እኔ ለምሳሌ የደብተር ቦታ ገዝቸ ሰረሁ እና ችግርአለዉ
2026-09-21 07:14:38
2
ueze1235466
ዙረሽ እቀፊኝ :
የሱ ያልሆነን ይዞታ የታጠረን አጥር በጉልበት በማፍረስ አጥሮ ያዘ ከዛ ከባለይዞታው ጋር የመፋለም ክርክር ተገባ ከዛ በ/ፍቤት ክርክር ላይ እያለ በስውር ጥግ የያዘ ሰርቢስ በግምት 100ካሬ ላይ የሚአርፍ ሰርቢስ ሰራ ከዛ ባለይዞታው ቤት እሰራበትእደሆነ መረጃ ደረሰውና እግድ እዲታገድልኝ ጥያቄ ግባታው እዲቆም ተደረገ ከዛ ክርክሩ እስከ ሰበር ቀጠለና ነገር ግን ቤቱን የሰራው ሰው ተረታና ተሸነፈ አሁን የተሸነፈው ሰው የሰራው ቤት ምን ሊሆን ነው? የፍ/ባለመብት ለፍ/ባለደ በክርክር ላይ እያለ ለተሰራ ቤት ግምቱን የመክፈል ግዴታ አለበት ወይስ አፈፃፀሙ ምን ይሆናን????
2026-08-29 15:04:00
2
lemlem.kifel
lemlem kifel :
እህቴ በካርታ ላይ ካርታ ተሰርቶብኛል ምን ይሽለኛል ክፍለ ሀገር ነኝ
2026-08-23 12:56:46
2
my.beauty977
my beauty :
ይዞታ ቤትስ እንዴት ነው
2026-08-25 11:43:09
1
user8615320525513
sebaw sebaw :
ገንዘብ ካለን አው
2026-08-30 17:54:14
1
user4116506521777
ብቸኛዉ :
🥰🥰🥰
2026-08-23 09:56:54
1
tefetiro35
🦋think two ways 🇪🇷True❤️fam :
እሽ ጥሩ እና አንድ ሰው ገንዘቡን ፈቅዶ ሳይስጥ በጥቅም ላይ መዋልስ እንዴት ይታያል ማለት ብድር ሳይጠይቅ ወይ ዱቤ ሳይወስድ የአንድ ሰው ተቀማጭ ገንዘብ በጥቅም ላይ መዋል
2026-09-20 09:08:06
2
asnakehabtamu448
Asnake Habtamu :
thank you
2026-08-29 14:48:15
1
mesikassa131
mk :
አረ ብሎ ተወስኖለታል
2026-09-02 06:31:16
1
sebrina9671
ሰብሪናسبرين :
ተወስዶብናል
2026-08-27 07:40:48
1
najibo932
najibo :
eshii
2026-08-25 01:47:05
1
user55728199180664
user55728199180664 :
ዬተለ ሲልኩ
2026-08-27 20:27:20
1
endrisahmed089
indris 🕊️ :
tnks
2026-08-23 20:43:05
1
aliues04554ali13
Esmel :
ከሸጠለትስ
2026-08-23 06:25:39
1
abubekerali458
abubekerali458 :
እናመሠግናለን
2026-08-24 07:29:19
1
mohammadeto1
mohammado :
ካሪታያሊወጣለት በምንመልኩ ማሰተላሌፊ ይቻላል ለበተሰብ
2026-08-30 08:05:18
1
seidassen0
user8179435174568 :
,አድስ ሰላም ነሽ
2026-08-25 22:29:26
1
user6348717672224
J smj :
شكرا جزاك الله
2026-08-23 03:10:10
1
z956411
መስራት ያስከብራል :
እባክሽንበውስጥላማክርሽፍቀጅልኝና
2026-09-04 23:53:23
1
user24117877412174
shekh omer :
ወ /አድስ ሙሀመድ በቅድሚያ እደነሽ ስለአማራ ክልል የመሬት አዋጅ መሬት ያላቸው ልጆችና የለላቸው እዴት እደሚወርሱ ማብራሪያ ብሰጭኝ
2026-08-23 19:16:18
3
To see more videos from user @tebqaaddis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About