@selu1654: አረ ይሄ በጥባጭ ልጅ#fenvideo😂😂 #fen #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

selu1654
selu1654
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 11:52:25 GMT
997954
155525
6812
12257

Music

Download

Comments

amero684
𝕒𝕝𝕖𝕩 :
እኛ የልጁ ፋሚሊ ነን ዞርበል ሰውዬ ቪዲዮ ይስራበት😂
2026-08-24 03:06:31
10089
zemariam.natanem
Zemariam Natanem :
አባታችንሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነ እድሁም በምድር ይሁን የእለት እጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለየሽ አንች የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬ ብሩክነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስይበልሽ ከተወደደው ልጅሽ ከመድሀኒታችን ከየሱስ ክርስቶስ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-25 07:22:41
374
fasi4913
Fasi🧚‍♀️HD🧊 :
በጠዋቱ ቀኔን አሳመረዉ😂😂😂🥰
2026-08-24 04:37:38
2234
kame.mane2
kame mane :
ለልጅ ነው ለይክ የደራኩት
2026-08-23 17:33:24
827
hiwot.hizikal
Etuka2Hawi :
😂ሰላም ትንሹ
2026-08-24 04:36:12
761
burraa5
Big Garuk :
ሰውየ ዘወር በልልን😁 ሰላም Baby
2026-08-24 07:48:27
702
heniken.meresa
Heniken CAR SELL :
የኔ ጌታ እኔ የልጅ ቤተሰብ ነኝ እናንተስ ? ? ?
2026-08-24 05:52:20
207
maryamenat46
mikiyas 1219 :
አረ ተወዉ ናፍቀነው ሊጠይቀነው የኔ አባት😂
2026-08-24 04:56:14
152
habtishmulu
@🤍🖤❤️እናትዬ 💐,, 👨‍👩‍👦 :
በሱ ምክናት ቫይራል ወጣህ አምስግነው 🙏😂
2026-08-23 17:50:41
174
adesramya
Adi man :
8ጊዜ አየሁት ወገን😁
2026-08-24 07:53:14
97
alex386602
𝖆𝖑𝖆𝖟𝖆𝖗💫тт :
ልጁ ቪዲዮ እየሰራ ነው ዞር በልለት
2026-08-24 07:55:28
104
user1783162760357
Matyman :
ካሰብከው በላይ ተሠራልህ ከዚህ በላይ ምን ፈለግክ?🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 16:36:21
57
user3123566870580
ኤፍታህ :
አቦ ደስ ስትሉ🥰🥰🥰🥰መዳኒያለም በጥበብ ያሳድግልህ
2026-08-23 14:39:09
70
fb58306
የኪድዬ ልጅ 💚💚💚 :
የልጁ ፋሚሊ ነን ❤️እድግ በልልን ❤️❤️❤️
2026-08-24 03:37:42
63
user9253380870019
ህሊናዬ ነው ዳኛ ☝ :
አባቱ ፋራ ልጁ አረዳ 😁🥰
2026-08-27 10:37:34
7
selamljalem
ሰላም የበለሳዋ :
የልጁ ፋሚሊ ነን ዞወር በልልን ሰላም ትንሹ✋✋✋
2026-10-01 12:14:49
11
black.knig22
black.knig🤴🫵 :
የኔ ፈላ😁😂🤣😍
2026-08-24 16:44:19
7
abusha1187
ያስመሳዮችና የሌቦች ትኩሳት :
የኔ አባት እደግልን😂😂😂😂
2026-08-23 20:57:23
7
kunfeyekun59
india🦅🦅 :
ሰላም family
2026-08-25 12:25:06
27
my.dear56953
ፕሮፌሰር 🦋🦋🦋 :
ኧረ ይልጅ አመጣጥ እና የሰውየው ዝም አባባል ይለያል እደግልኝ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 05:44:08
92
saada.bint.nur
saada bint nur :
እሡሥ ለምን ይቅርበት😂😂🥰🥰
2026-08-24 10:18:09
5
fantu223
Fantu :
የትንሹ ሃሳብ ገብቶናል ተመችቶናል🥰
2026-08-24 08:18:02
51
mubarik70jjf
alhamdulilh :
yee lij abatii mahon dasii sil❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏folow
2026-08-23 05:18:50
34
423661dfbg
Yobsii Takkitii :
"የልጅ family like አረጉ😂😂😂😂
2026-08-24 12:40:29
19
tamirat.demisse94
የሀይቋ የታሜ ብቻ ፍቅቅቅቅቅር :
አረ እደኔልጁየተመቸውላይክየኔ ሚጢጢ ፈጣሪያሳድግህ
2026-08-24 17:32:48
28
To see more videos from user @selu1654, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About