@felegegion5: በአማርኛ ቋንቋ ተመካክረው አማርኛ አያግባባንም አሉ 😂 😂

felegegion5
felegegion5
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 11:54:07 GMT
101175
7690
249
1879

Music

Download

Comments

bitcoin986
The Black Rock💀💀 :
what diffrence b/n official language and national language?
2026-08-22 11:08:59
0
biniyam909
ቢኒያም ታደሰ :
በአማርኛ ቋንቋ ሰው ሊግባባ አይችልም።
2026-08-21 12:58:04
28
yirgalembitew
yirgalembitew :
ትግሉ እኮ ዓላማው እኮ ሌላ ነው ።
2026-08-21 12:02:58
138
blackmoooon279
blackmoon🔱 :
ቃለ ጉባኤው በአማርኛ ነው?
2026-08-21 12:44:29
160
zuu8484
zuu :
just working language is enough, no need of national language
2026-08-21 17:04:00
0
northernboy991
𝓝𝓪𝓽𝓲⛽️ :
ምክክር ኮሚሽኑ ሙሉ ስለ አማራ ነው እንዴ??😂
2026-08-21 14:32:36
76
endale.girma44
Endale Girma :
ችግር እንፈታለን ብለው ሌላ ትልቅ ችግር አመጡብን, ማነው ግን የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲወክሉና እንዲመካከሩ የላካቸው????¿
2026-08-21 18:32:22
45
debelademe613
Debela Shiferaw :
I know where you are heading.
2026-08-21 17:12:16
2
ethioatg
GMT :
You are correct, it is ignorance!
2026-08-21 15:17:39
1
user8818686115221
Tsega more :
እንዲህ አይነት ተግል ነውየገጠመን ጎበዝ😁😂
2026-08-21 12:44:14
105
user1838281091072
user1838281091072 :
Great man!!!!
2026-08-21 13:58:29
1
tayebelew
Taye :
You are Excellent man becoise you have good idea on Ethiopia that is why I love you so much because of your solid idea and voice keep it up this good jobs
2026-08-21 14:10:42
1
user2750282874138
YM12🌹🌹 :
የሆነ አዙሪት ውስጥ ገብተናል ችግሩ 4 አራት ኪሎ ነው
2026-08-21 12:37:32
42
gimpact25
United for Peace :
😂😂😂😂😂 በእነዚህ መመራታችን እራሱ እንደ ሀገር ሞተናል!
2026-08-21 15:46:54
32
yezihalem19
መልዕክቴን አድርሱልኝ @YEZI :
ደህና እደሩ
2026-08-21 20:08:35
12
yosephsebsibie
Josh :
እኔ አማራ አደለሁም ግን ለምንድነው አማርኛን እንደ ቋንቋ ብቻ የማናየው?😁
2026-08-21 13:25:06
10
user7514249817988
+34195324687 :
በትክክል እንዲህ አይነት ችግር ነው የገጠመን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-08-21 14:15:47
5
maya5929
Maya :
ወረቀት ራሱ ሌላ ሳይዝ ካልመጣ አይበቃም 😋
2026-08-21 12:54:06
7
silentclicks5
Silentclicks :
በ 2ቱ ብሄሮች ውስጥ ያለው መናናቅ ነው አገሪቷን እዚ ሁሉ ጉድ ውስጥ የከተታት😏 አማርኛ እያወሩ ብሄራዊ ቋንቋ አይሆንም ማለት double standard ነው
2026-08-21 18:30:52
5
user8111002862287
gulemaa :
እቢኤንም የኢትዮጵያን የሚሰድብና የሚያንቋሽሸውም በአማርኛ ነው
2026-08-21 13:36:36
5
rosekoke358
Is Celin :
ሀገራዊ ቋንቋ የሚያስፈልገው ሀገር ሲኖር ነው። ሀገር በሌለበት ሀገራዊ ቋንቋ አያስፈልግም
2026-08-21 12:41:39
6
i386563
ይሎን ግዝ መቻላን :
ችግሩ የቋንቋ አይደለም እኮ ብሮ የትቢት እና ጽንፍ የረገጠ ብሄርተኝነት ነው እንጂ ሰው ቀኝ ተገዝቶ የኢንግሊዝን ቋንቋ የሀገሩ ዋና ቋንቋ ከድርጓል ፈረንሳይ ፖርቹጋል የአፍሪካ ጠላት አይደሉም ወይ ግን ሁሉም የበለጠ አወራ ና አግባበቸው ብሄራዊ ቋንቋ አደረጉት።
2026-08-21 17:34:06
7
daveleonaf
Dawit :
ይህ ውይይት ያሳየው ነገር አሁን ባለው ሁኔታ ህዝባችን እንድ ለመሆን ፍላጎት እንደሌለው ነው። በድርጅታዊ አሰራር ተመርጠው የመጡ ተወካዮች በዚህ ደረጃ ካልተስማሙ ሁሉም ደጋፊም ሆነ ተቃዋሚ ሀይሎች በሰፊው ቢካተቱ ጭራስ ሳንጋደል እንቀር ይሆን? The country has no hope for unity in the future.
2026-08-21 15:44:19
8
abdu.omer38
Abdu Omer :
ለሥድብ የሚሆነው አማረኛነው
2026-08-22 03:31:49
2
To see more videos from user @felegegion5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About