@hewan.natural: ፓርት 2#hairoilforscalp #creatorsearchinsights #ሄዋንየፀጉርፀይት

Hewanሄዋንቅባት
Hewanሄዋንቅባት
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 21 August 2026 11:54:47 GMT
796595
30721
191
12619

Music

Download

Comments

user8000590416132
ወግዲ&ጎረንጅ ቤትወይቦታመግዛትየምፈልጉአናግሩን :
እሺ ተቀብተን አንታጠበዉ ወይስ እንተወዉ?????
2026-08-22 03:57:02
25
kidu.getche
kidu🌹🌹 :
ብና ምንድነው 🤔
2026-08-22 05:53:19
30
hiwigir
🐶 :
እሩዙን መጨረሻ ላይ ብንበላውስ😂
2026-08-22 20:01:06
73
yeshewamar13
ሸዋ እርግቧ [ሙሉ ሸዋ]🕊️💜 :
ሽበት እየወጣብኝ ምድነው ችግሩ
2026-10-07 19:02:02
0
mmm2214220167461
أمو حيبه :
እኔ እራሱ ሶስተየ ተጠቅሜዋለሁ ልክ እንደዚህ እየሰራሁ በጣም ምርጥ ነው ፀጉሬ ደረቅነው በዚህ ግን ለውጥ አይቸበታለሁ
2026-08-21 17:39:50
8
user7623043769584
@የማርያም :
ለምታሳዪን ነገር እያመሰገንኩሽ ግን ሳንታጠብ ጸጉራችን ላይ መተዉ አንችልም እህቴ?
2026-08-23 06:38:18
10
hanu56392
ቢrãቢrō🧕🦋🥀 :
የኛ አገር ቡና ይሆናል ዉዴ ኒስካፌ የለኝም
2026-08-21 12:58:45
3
ktdsmb
Tiji Tgst👸💃 :
አረ ሴቶች ከርኬደል ስንት ብር ነው የምታውቁ ሹክ በሉኝ
2026-08-22 02:05:18
2
vv117
ሀዩ የራያዋ እጀራቤት አልገሲም :
እሩዝ ሜሪ አላገኝም ሌላዉ ነበረኝ🥺🥺
2026-08-21 19:42:04
1
13h268
mir :
እህቴ በናትሸ ታቃቡቴን እንታጥቀሌን ዎይሰ ምን ሀይል ሰአትነዉ ምንቆየዉ ??🤲
2026-08-22 07:17:52
4
sudanmxqul2
meme :
احد يكتب لنا عربي
2026-10-05 04:04:11
1
sofiy1965
s͟ ናኛ ዝምታኛዋ💕💕💖 :
እንዳ ሃስብ ጣጥታን ብንሞክራዉስ😳😁😁
2026-08-24 02:02:25
1
ekefe1
free :
ብና ምድነው ቡና ለማለት ነው እዴ
2026-08-24 13:26:16
2
user2915725582909
የኔ ሴት👸🍹 :
እሚያከረድድ ካለ🤲[Teary eyed]
2026-09-27 19:43:26
1
selufkr444
✟𝐒𝐞𝐥𝐮⁴⁴⁴♾️ :
ቅባቱ ሌላ ቢሆንስ የለኝ ሂዋን ቅባት
2026-08-23 15:15:45
3
user6625419728355
አርሴም(ሙሉ ሸዋ👌❤💪) :
የተረፈንን እፍሪጅ ብናስቀምጠውስ
2026-08-23 20:46:26
1
emuemu220
🔑piece :
ተልባ ሮዝመሪን ጂንጅብል ቡና እሩዝ ውሃ መጥለል 30 ደቂቃ
2026-08-22 17:18:02
4
tigtig41
tig21 የመኖሬ ሚስጥር ማርያምናት 🍋🍋🍋 :
አንደዬ ሰርተን እፍርጅ ለሥምንት ማስቀመጥ ይቻላል እባክሽ መልሽልኝ
2026-09-24 13:39:13
1
helenfeyisa105
Helen Feyisa :
አረ ለከራዳዳ ፀጉር ማለሰለሻ ሰሬልን
2026-08-25 19:08:19
4
sakimi1238
Sakimi@123 :
በንፁህ ፀጉር ነው? ተቀብተንስ መውጣት እንችላለን ወይስ እንታጠበዋለን
2026-10-03 09:57:33
1
rubyjimma77
Amira décor 0975978658 :
እባክሽ ፀጉር የሚያበዛ ስሪልኝ
2026-08-22 03:00:56
3
user67505256
user675052 :
ተቀብተን ምንያክል ሰአትነው የምናቆየው የተረፈንንስ ብነስቀምጠው እሩዝመሪ አላገኝም
2026-09-08 12:07:19
1
bezi6501
Bezi :
እንደ ቅባት ተጠቅመንው ይቆያል ወይስ ከተቀባነው ወኋላ እንታጠበዋለን
2026-08-22 16:24:47
1
elhu43
elham✨ :
ለ2 አመት ልጅ ይሆናል
2026-08-21 19:08:20
1
lulu.lulu5700
LuLu🤍لولو🧕 :
😘😘😘
2026-08-21 12:21:19
0
To see more videos from user @hewan.natural, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About