@sari__susu: #capcut #fyp #foryou #foryoupage #creatorsearchinsights

M ///A♎️ ሸዋ
M ///A♎️ ሸዋ
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 21 August 2026 12:21:38 GMT
235218
12188
792
867

Music

Download

Comments

nafkot249
suzi :
ለምን እድሜየን አሳጥረዉ አሉ???? ፈርተው ነው ስራ ይበዛባቸው ነበረ😭
2026-08-21 14:38:59
104
emumiki4
emumiki :
የጉራጌ እናቶች ብዙ ጊዜ ፍቅራቸውን ለመግለፅ፣ ባጭር ልቅር, እድሜዬ ይጠር, እግሬ አፈር ይሁን ወዘት ማለት ይወዳሉ። እናቴ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-22 06:44:05
64
mikde23
mikde :
ይሄ የጉራጌ እናቶች ፍቅራቸው የሚገልፁበት ነው የኔ እናት ነብሶትን በገነት ይኑር 🥺🥺🥺
2026-08-21 19:13:27
30
a876256
MH :
ሁሉም ሰው ሊሞት ሲል ለኛ አይታወቀንም እንጂ በንግግራቸው በተግባርም የሚያሳዩን ነገር አለ😥😥😥
2026-08-21 17:29:58
397
userkidu5
kidu ❤❤ :
ቆይ ለምን እንደዚህ አሉ?
2026-08-21 17:41:22
13
yamaryam59
የድንግል ልጅ :
እኛ ጉራጌዎች እንዲ ነዉ ምንለዉ የፍቅር ነበር ግን ...........
2026-08-21 19:34:58
15
zeineb.mengistu
Zeineb Mengistu :
ግን እንዲህ ሲሉ ቅፍፍ ነበር ያለኝ እንዲህ ባይሉ ኖሮ 😢😢😢
2026-08-21 13:33:35
444
selamamne
Selam Amne :
እድሜዬ,ይጠር,ያሉት,ነገርሥ???
2026-08-21 14:45:40
75
.new.year52
H,H,E, ወሎየዋ :
እድሜዬ ባጭር አላለቺም ፈልጋው ነበር🙆‍♂️🤭ከጉድ በላይ የሆነ ምኞት
2026-08-21 14:52:56
17
alhamdulillah20201
كُن فَيَكُون🧕🇪🇹 :
ወላሂ እናቴ ሁሌ ስልክ ሳወራት እኔ እናትሽ እንዲህ ልሁን እንዲህ ልሁን ነው ምትለኝ 😔😔
2026-08-21 18:40:36
15
nejat.selman
Nejat selman :
የጉራጌ ባህል የውዴታ ጥናት ነው እንደዚ ያሎት
2026-08-21 17:40:58
58
ltsyagirlekram
اكرام🦋✨ :
Maskin
2026-08-22 04:41:17
0
mesraet4
Meserate :
የኔ እናት ጠላቶትን 🥺💔
2026-08-21 18:31:02
19
adeygetaneh1
Adey Getaneh :
ለምን አሉ ግራ የገባቸው ነገር አለ
2026-08-21 16:03:53
6
user8698778560112
usጂሚላ :
ምን ሜለት ነው ባጭር ልቅር ባጭረ ቀረ ማለት 😳😳😳
2026-08-21 20:42:19
5
tinatinu1
ቲና ሀበሻ 🦋👗☎️ :
ስንጥቅ ትበልልሽ ስሲሉ ነበር ያለቀስኩት የኔ እናት
2026-08-21 13:57:21
15
mesimekele
mesi70 ⚓🫶📚❤️‍🔥 :
«ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ።ምሳሌ 18-21 የአንደበት ቃል በጣም ከባድ ነው ሁሌ በንግግር ማሃል የሚናገሩት ስሰማ በጣም ነበር ምደነግጠው😩😢እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችው ከባድ ነው
2026-08-22 00:43:46
8
.74220910
ጄሪዬ ☕ :
ግን አባባላቸው የሆነ ነገር ያዘለ ንግግር ነው 💔😭😭😭😭😭
2026-08-21 20:31:23
8
bayanuu8
bayanuu :
እረ በስማአም ውሸት በሆነ ብየ ተመኘሁ
2026-08-21 17:39:28
10
grace69206
grace :
ብዙ እናቶች እኮ ፍቅራቸውን እንዲህ ነው የሚገልፁት 🥺🥰
2026-08-21 18:28:39
9
demu.dere
Demu Dere :
life and death are in the power of tounge
2026-08-21 18:57:29
10
user4212109278242
ነጂባ :
የጉራጌ እናቶች ይላሉ ያው በሚዲያ ስለሆነ ነው እንጂ ኖርማል ነው እናቶቻችን እንደዚ አትበሉ ሲባሉ እሺ አይሉም አይ እማ አሳዘኑኝ ሀቂቃ ያአላህ
2026-08-21 14:26:37
8
susu22936
ታጠቅ ነኝ :
ምነው እንዲ ባይሉ እማ😭😭😭😭 እድሜ ባጭር ቀረ እናቴ እኔን😭😭😭😭😭
2026-08-22 12:53:32
0
To see more videos from user @sari__susu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About