@thenerdguyy: ዶስቶየቭስኪ Note from  Underground መፅሀፉ ላይ እንዲህ ይላል... “እምላለው በጣም ንቁ እና ራስን በጣም የሚያውቅ ሰው መሆን በሽታ ነው።” ዶስቶየቭስኪ  ሰው ራሱን፣ ድርጊቱን፣ ስሜቱን እና ሌሎች ሰዎች ስለእሱ የሚያስቡትን እጅግ ዐብዝቶ ሲመረምር ጤናውንም ሰላሙንም ያጣል ይላል። ሁሉንም ነገር መጠየቅ ስትጀምር፦ “ለምን እንዲህ አደረጉ?” “ሰዎች ስለእኔ ምን ያስባሉ?” “የተናገርኩት ትክክል ነበር?” “ብወድቅስ?” “ይህ ድርጊቴ ስለእኔ ምን ይናገራል?” ከዚያ ማሰብ ከመረዳት ወደ እስር ቤት ይቀየራል። በጣም የሚያሳዝነው ነገር፣ ህይወትህን በጥልቅ ተረድተህ፤ ግን በሰላም መኖር አለመቻልህ ነው። ሌላ ሰው ስህተት ይሠራል፣ ይቀጥላል። ነገር ግን ከመጠን በላይ የሚያስብ ሰው አንድን ስህተት ለሰዓታት ይመረምራል፤ ምክንያቱን ይፈልጋል፣ ራሱን ይወቅሳል፣ ሌሎች ምን እንደሚያስቡ ይገምታል.... “እውቀት ነፃነት ሊሰጥህ ይችላል፤ ነገር ግን ከመጠን በላይ ራስን መመርመር ከሆነ፣ ያው እውቀት እስር ቤትህ ሊሆን ይችላል።” የUnderground Man አሳዛኝነት ይህ ነው፦ አእምሮው በጣም ይሰራል፣ ግን ሕይወቱ ካለበት አይንቀሳቀስም። #fyb

the nerd guy
the nerd guy
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 15:32:50 GMT
45968
4527
63
245

Music

Download

Comments

xstetalem
︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ :
Some are born to enjoy illusion's, others are cursed to see the truth. -Friedrich Nietzsche
2026-08-22 18:43:33
1
abiti3564
@$Reya :
That is called the curse of awareness. the saying goes like this " some are born to obey some are cursed to see."
2026-08-21 16:59:47
12
mementomory491
Mementomory :
አይመስለኝም፤ ይልቅ ብዙ ስታውቅ (እውነተኛ ማንነትህን) ነፃ ሰው ትሆናለህ ተንኮል ምቀኝነት ታቆማለህ የሃጥያት ሁሉ ምንጭ አለማወቅ ነው ።
2026-08-22 13:25:10
26
abenezet
AB :
desetgha gel kemehone yeshalale, we can not change the truth.✌️✌️✌️
2026-08-22 14:18:08
1
fakir.nassir6
Fakir Nassir :
ብዙ ባወቅክ ቁጥር ብዙ ጠያቁ ትሆናለህ
2026-08-21 22:01:19
31
abini2112
ዮኒ-ባሻ :
ስለእውነት ወንድማለም🤲ደስተኛ ለመሆን ዝም ብለህ መኖር ምንም አለማሰብ ስለምንም አለማወቅ ግልብ መሆን ሰላም አለው ማወቅ curse ነው majority ግልብ ነው በእብድ መሀል አንድ ጤነኛ ቢገኝ እብዱ ጤነኛው ይሆናል በ majority አለም majority ከተረ ስማማበት ሀጥይያትም ፅድቅ ይሆናል በ majority አለም ኢ-ምክንያታዊነት መፍትሔ ነው በ majority አለም logical or critical ከመሆን delusional መሆን ልክ ነው እያየህ ዝም ማለት አትችልምና ከራስህ ያሶራሀል ማወቅ ክፉ ነው its a curse🙌
2026-08-22 07:23:35
11
noof.4444
𝑛𝑜𝑜𝑓 🦋 ኖፍ 🦋 :
በእዉነት ይሄ ንግግር ያለገባዉ ሰዉ ካለ ገና አልኖረም
2026-08-22 16:19:02
6
jonanaw0
Joዬ :
reallity 🙁
2026-08-22 07:02:02
4
ablive2026
AB live 💫 :
that's me
2026-08-22 06:03:18
2
abayneh.zeleke
AB 12 :
sad reality
2026-08-21 16:44:12
1
meskelu992
Meskelu የጌታ ነው :
አሁን የልቤን አገኘሁ ብቻዬ እንደዚህ ኢያልኩ ነበር
2026-08-22 06:43:46
7
eyob.shiferaw5
Eyob Shiferaw :
አልገባኝም🤔
2026-08-21 22:11:55
3
wwwwwwwwhhhhooooo
Abu :
አለ ማወቅ በጨለማ መኖር ነው ትንሽ እውቀት ነው በሽታ ትክክለኛ እውቀት ሲኖሩክ የምትኖርለት አላማ ይገባሀል ስለ ማንም ግድ አይሰጥህም እውቀት ብርሀን ነው🙏
2026-08-22 16:24:37
2
userpkw1oqq8em
Hamid Getachew :
ጌታን ራሴ ነኝ
2026-08-22 12:19:42
3
s.m.s937
M.K :
Leza nw social life ylelgn yasazinal
2026-08-21 20:05:35
7
tadese.teshome17
Tadese Teshome :
ከአገር ውስጥ ብዙም ትንሽም የማይባል የብእር ድርሰቶችን ---አንብበናል አመለካከትን ለማሰልጠን ከኑሮ አስተውሎት ጋር መኗኗር ቀዳሚ መሆኑን ከዘመን ታዘብን አንባቢነትም የኑሮም የአእምሮም ሆፒ እና ሞተር ነው
2026-08-22 09:20:44
3
abexo.zgreat
Abexo Zgreat :
ሙሉ በሙሉ እኔን እሚገልፅ ሀሳብ ነው ግን😔✌️
2026-08-22 11:24:27
1
morpheus2951
Morpheus :
Noted!!!
2026-08-22 07:31:41
1
sadik.sadik.man
ያላህ ሁሉን ቻይ ልብ አንታን አማኝ አርጋኝ :
nuri bataminim wae🥰
2026-08-22 04:43:44
1
wendafrashseyid
Wendafrash Seyid Yirga :
AJZ (Abinet.A, Johnny.R and Zeritu.K) ኑር ባታምን ላንተ ባይመስልም ለከንቱ አልተፈጠርክም🙏🙏🙏 መኖርህን ሌሎች ይሻሉ...🥰🥰🥰
2026-08-21 23:52:58
2
hela0530
Hela :
እናውቃለን ብናገር እናልቃለን አደል ሚባለው✌️
2026-08-22 08:31:57
1
kassmase41
keab✨ :
2026-08-21 15:47:18
1
sewmehon21121
ገብርኤል አባቴ🙏🙏🙏 :
absolutely but it is nature no one who could to change
2026-08-21 20:20:15
2
amaremeseret1
amare :
eski 📖 smun ngeregn
2026-08-22 16:24:27
1
To see more videos from user @thenerdguyy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About