Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abel._abel:
d/n abenezer wubshet
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 16:02:40 GMT
89502
43172
213
21331
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.16MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.7MB
)
Watermark .mp4 (
16.44MB
)
Music .mp3
Comments
❤️🩹ትሁን 19🌚🌝 :
የኔ አባት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የዘመናችን ነህሜያ ነህ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ ወንድማችን ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሱ ከፍትህ ይቅደም 🥰
2026-08-21 21:21:57
92
Mariamawit :
Abenuuuu🙏🥰🥰🥰
2026-08-22 08:17:22
44
Tk :
የአንተ አገልግሎት ይለያል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
2026-08-22 06:28:34
34
mahi :
አቤት መታደልህ እኮ 🥹🥹🥹
2026-08-21 17:15:31
42
user9746119886677 :
ዲየቆነ አቤኔዘር ተባረክ
2026-08-21 18:14:36
35
Kali 👑 :
ገና ትንሽዬ ልጅ ሁነህ ብዙ ተከታይ ሳይኖርህ ብቻህን በእየገጠሩ እየዞርክ ስትሰራ ነበር የማውቅህ ። ለዚህ ደርሰህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ አባቶች ባሉበት ተቋም ያልሰሩትን ስራ ያ ትንሽ ልጅ ይሰራል ብሎ ማን ያስባል ።ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻላል ። ንጉስ ዳዊት ጎልያድን በጠጠር እንዳሸነፈው ያንተም ታሪክ እንደዛው ነው ። ኢአማንያን በበዙበት ሀገር ከ ጥቂት አማኞች ጋር ቤተክርስትያን መስርቶ ጉባኤ እያዘጋጁ የሀገረ ስብከት ስራ ብቻን መስራት ከእግዚአብሔር ካልሆነ በሰው የሚቻል አይደለም ...... ወንድሜ እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን የሚያግዙህ ወንድሞችም እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይስጥልን ግን እንደ ሀሳብ አሁን ተቋም እንደመሆናችሁ መጠን ስራዎችን በስር ሰራተኞች ቀጥሮ ወይም በጎ ፈቃደኞችን እያሰራህ አንተ የመቆጣጠር ስራውን ብትሰራ .... በዚህ ዘመን ከሀገር ሀገር መንቀሳቀስ ከባድ ስለሆነብን አንተ ራስህን መጠበቅ አለብህ እነዚህን ስራዎች ለማስቀጠል🙏🙏🙏
2026-08-22 14:00:15
27
kidi :
anten lezi tewld yesxn fexari yemsgen
2026-08-21 17:00:37
7
Lil job 21 :
d/n abenezer 👏👏👏 fetari kezihm belay yrdak zemnkn ybarkewu bizu bizu mtsera yadrgh
2026-08-21 17:01:22
6
wax :
ወንድሞቼ የናተ አገልግሎት አጋዥ መሆን እፈልጋለው
2026-08-21 17:58:14
9
Victor Wiz Gunners :
ዋጋኸ በሰማይ የተፃፈ ነዉ በእርግጠኛነት ነግርኸለዉ 🥰🥰🥰
2026-08-21 16:12:26
11
tame :
አንተ አረአያ አርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ብርታት አይለይህ ታስፈልገናለህ
2026-08-24 11:09:02
3
baysakam! :
ወይ መመረጥ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክ እድሜና ጤናንም ያድልህ🥰🥰🥰
2026-08-24 16:53:46
3
Wube :
እግዚአብሔር በድንኩዋንህ ይደር ቸሩ መዳንያለም ሀገርህን ያስፋ ዘርህ ምድሪቱዋን ይዉረስ
2026-08-23 11:07:27
2
Sipara🌸💓 :
አንተ ልዩ🥰🥰
2026-08-22 09:36:39
1
💥Kumneğer💞💕💞 :
ፈጣሪ አገልግሎታችሁን ይባርክ!
2026-08-21 16:07:47
7
ABENEZER♏️ :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-08-22 12:48:49
2
bire :
ልብ ቅርፅ የምሰጥክ ቃላት ስለሚያጥረኝ ነው
2026-08-22 04:22:31
1
Ami Art :
enquwan adereseh wendime
2026-08-21 20:16:59
1
ቀን አለው 2000 :
ደስ የሚለው ድካምህ ፍሬ ያፈራል ይሄ ደሞ እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንዳለ ምስክር ነው 🥰🥰🥰እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ድካምህን እግዚአብሔር አምላክ ይቁጠርልህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2026-08-22 15:05:31
1
yoyo :
egzabher tsegawen yabizaleh kekefu hulu yitebekeh 🥰
2026-08-27 19:39:59
1
hirut :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-03 07:26:36
0
Meaza🧤 :
ፈጣሪ ይጠብቅ በጣም እድለኛነ
2026-09-03 05:46:41
0
yoni 19 :
እ/ሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማለም 🙏🙏🙏
2026-09-03 05:48:24
1
Befikadu Belie :
ምን እንደምልህ አላቅም የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
2026-08-30 11:35:10
0
Tizibt :
እግዚአብሔር ይመስገን🥰
2026-08-21 16:16:11
0
To see more videos from user @abel._abel, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
بعد ساعة تدريب 🫱🏽🫲🏻🤓 #foryou
White Kente Energy🪡🤍🤍🤍 #fypシ゚ #kentestyles
An bai
miffy / white slime 🐇💮 source: rednote #xyzabc #fyp #slimeasmr #viral #blowthisup
Qual seu peso máximo no agachamento livre? 💪❤️🚀 #GymTok #agachamento #treinos #academia #fitnes
#spiderman #beyondthespiderverse #cinemacon2025
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy