@unatedstateofguraga: እናታችን በክብር ትዘከር! እናታችን የጉራጌን ባህልና እሴት ለማስተዋወቅ፣ በተለይም የጉራጌን ኩራት የሆነውን ክትፎ ከዞናችን አልፎ በሀያልዋ አሜሪካ ድረስ በማስተዋወቅ፣ ባህላችንንና ወጋችንን ጠብቀው ለሰሩት የማይረሳ በጎ አስተዋፅኦ የጉራጌ ዞን በክብር ሊያስታውሳቸውና ሊያመሰግናቸው ይገባል። የጉራጌ ባህል በሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከሀገር ውጭም እንዲታወቅ ያደረጉት አስተዋፅኦ በቀላሉ የሚረሳ አይደለም። ይህ ለትውልድ የሚተላለፍ ትልቅ ቅርስ ነው። እናታችንን በድንገተኛ ህመም ማጣታችን እጅግ ልባችንን ሰብሮታል። በእውነትም አዝነናል። ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የጉራጌ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን። እናታችን በሰሩት በጎ ስራ፣ ባህላችንን በጠበቁት ታላቅ አስተዋፅኦና በሰጡት የማይረሳ አሻራ ሁሌም በክብር ይታወሳሉ። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍ። ለቤተሰቡ መጽናናትን ይስጥ። 🙏#et #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #1 #1millionaudition
ወልቂጤ ሚዲያ 🌐
Region: ET
Friday 21 August 2026 16:02:56 GMT
Music
Download
Comments
𝕒𝕓𝕦𝕜𝕚 ነኝ የቸሀዉ ተስፈኛዉ🤟 :
https://vt.tiktok.com/ZSVa2pPqL/
2026-08-22 10:16:45
0
geni yesemayat :
Ere Weyne Enate Yimr New Gin
2026-08-21 17:19:01
0
🛖🛖🇹🇷🇪🇹 :
ጉራጌ ባህሉ አክባሪ አጅየት እናታችን አጣን😥😥😥😥😥😥
2026-08-21 17:35:32
26
meliha kedir :
are baalahe ewente new enda🥺😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭
2026-08-21 19:41:20
0
Abdu Man :
ewnet new inde
2026-08-21 20:08:30
0
edil :
አዶተና አዶተና ነብሳሒ በገነት የብርንረ ውይ ሐና ታመ ጥጭ ጎይታ አበርታሒ ድንጊያማሒ ያመጥጦ አሒም ንቃር ታመጥጭ አይዞዋሒ
2026-08-21 19:48:43
9
በማን እንመስልሽ ማርያም 21 :
አሜን መጀመሪያ ሳይ ውሸት መስሎኝ ነበር
አዶተንዳ ተዝ አንቄ አነኽብነያ ንቅ የጉራጌ አዶት
ባነች ነፍሰይታ የትማር😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-21 18:38:14
7
user9207520640525 :
er wesht nw belgg bemateyame😭😭😭😭
2026-08-21 18:21:24
1
ermi :
ነብስ ይሜር 🥺
2026-08-22 10:03:43
0
nana :
ወይኔ ምን ሆነው ነው
2026-08-21 18:25:24
1
MISGANAW WOLDE :
ጉራጌ ትልቅ ሰው አጣ
ሐናን መፅናናት ይስጥሽ
2026-08-22 10:07:35
0
Emu :
እውነት ነው እንዴ
2026-08-22 10:00:09
0
Saada Assen :
ውሸት በሆነ ብዬ ተመኝቸ ነበር የኔ እናት 😥😥
2026-08-21 22:06:46
2
SHEMELIS :
ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑር!
2026-08-22 08:38:07
0
Yetinayet_Dansa :
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭
2026-08-22 09:14:16
0
አታሀሪው A B D🍋🍋🍋 :
😭😭😭😢ለቤተሰባቸውም ፈጣሪ መጽናናቱ ይስጣቸው
2026-08-21 17:02:09
1
usefeker :
ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን
2026-08-21 18:58:29
1
አነተስ? አንቺስ? እኛ ሁሉአችንስ? :
ውሸት በሆነ
2026-08-21 17:16:26
1
yodit1141 :
😭😭
2026-08-22 07:52:02
0
nega melka :
በእውነት እኔ አያመንኩኝ አይደለም በጣም ያማል እናታችን ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን
አቦ አጅየት ባህሏ አክባሪ
2026-08-22 09:05:12
0
wesen dagne :
ነፍስ ይማር
2026-08-22 08:29:07
0
Ayele Denbu (MD, Internist) :
betekekel gech jegna ,mesale yemihonu enat neberu😭
2026-08-22 08:02:41
0
wase :
ነብስ yimar
2026-08-22 09:05:56
0
To see more videos from user @unatedstateofguraga, please go to the Tikwm
homepage.