@memar.a: እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል 💔ለመላዉ ቤተሰብ እግዚአብሄር ያፅናችሁ🙏@Mareyu143

Memar መማር☀️
Memar መማር☀️
Open In TikTok:
Region: CA
Friday 21 August 2026 16:14:34 GMT
454558
61422
4850
3748

Music

Download

Comments

fasidejen55
Fasika :
እንኳን ለቤተሰብ እኛ በሚዲያ በሩቅ ለምናውቃቸው ይሄን መስማት ቅስም ይሰብራል አንጀት ይበላሉ🥺
2026-08-21 17:04:31
1851
adonaymada
Adonaymada :
Weyne enate 😢
2026-08-21 20:08:28
141
canada.is
Ye Canadawa 🇨🇦✝️⛪️♥️ :
ለልጂቷ አዘንኩ እዮኝ እዮኝ ማለት ትረፉ ፀፀት ነው 🥹🥹
2026-08-21 16:17:34
1003
emi.teka
Emi Teka 🇪🇹☀️ :
እውይ የወለደች ቀን ያሉት ነገር ይከብድ ነበር🥺🥺😢😢😢
2026-08-21 18:32:44
112
www.tiktoksunshine4
Sunshine61519 :
Weye I can’t stop Crying yene yewah enat! Enen! 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
2026-08-21 22:17:02
0
teshometenkir3776
teshe_mane :
አንዳንድ ሰዎች የሚረጩት የምላስ መርዝ ዉስጥን ይሰብራል አልፎም ይገድላል 😭😭😭
2026-08-21 16:40:12
83
landlord2822
Ten Birr :
nebsachaw yemar it’s so sad 😭
2026-08-21 21:45:05
0
user32058545842535
ፍሬ ነኝ :
አውን አንቺ ስትፖስቺ አመንኩ💔💔ያማል በጣም😥😥😥
2026-08-21 16:33:27
1140
yrgu81
YRGU❤ @BCGMW 👨‍👩‍👦‍👦 :
😭 አይ የሰው አይን👁️👁️ድንጋይ ይሰብራል ይሉናል ዘመዶቻችን እውነት ነው ። አጂግ በጣም ነው የደነገጥኩት የራሴ የሆነ ቤተሰቤን ያጣሁ ያህል አዝኛለሁም 😭 አይ እህቴ ስለእውነት አንች በጣም አሳዘንሽኝ በርግጥ ሁላችንም ወደዛው ነን ፊት እና ኋላ መሆናችን እንጂ ስአቱ ጊዜው አሁን ባይሆን መልካም ነበር እግዚአብሔር ግን አይሳሳትም አይዞሽ እናትሽ አንችን ቢያጡ ነበር የሚሞቱት ልጂ እናቴ እናቴ ብሎ አልቅሶ መቅበር መታደል ነው ። ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን የሚፈልጉትን አርገሽ የልጂ ልጂ አሳይተሽ ሁሉን አይተው ነው አንችን ልጆችሽን መላ ቤተሰቡን እግዚአብሔር ወላዲት አምላክ ታበርታችሁ ታፅናናችሁ ማስረሻውን ይስጣችሁ እህቴ 🙏እናታችን ነፍስዎ በሰላም ትረፍ😭😭😭
2026-08-21 18:00:56
181
user710808243
ሎሚናት💒🍋 :
በዚ እድሜያቸዉ እንዴት ብቻቸዉን እንዲኖሩ ፈቀዱ ልጆቻቸዉ አሟሟታቸዉ በጣም ያማል😭😭😭
2026-08-21 17:08:35
20
kidusmichael12_
elmame :
እውነት ነውዴ?
2026-08-21 16:26:01
78
iyesusgetaanew
kidist wolde🍫🤌 :
ayiiii moti kifuu inate idimewan asirezimilign getahoyii🥺🥹🥹😭
2026-08-21 22:20:27
0
user355713245036
እማ ❤ በዶአሺ 💞💞 :
ገና አሁን ያችን ፖሰት ሳይ አመኩ የኔ እናት በጣም ያማል 😭😭😭
2026-08-21 17:11:02
110
meri.rita8
Meri rita :
ይሄኔኮ ይሄኑሉራሱ እሳቸውነው ሲሰሩ የነበሩት በዚድሜያቸው ያሳዝናል ከግዲ ታገኝዋለሽ ሄዱልሽ ነብሲማር የኔ ምስኪን ናት
2026-08-21 16:54:35
7
etaane3
ነገ የኔ ናት :
የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን😔😔😔😢😢😢😢😢😰😰😰😰😥😥😥😭😭😭
2026-08-21 16:21:07
98
mally_1888
Mally_1888 :
Ohh my God. I’m very sorry 😢😢😢🙏🙏
2026-08-21 22:15:07
0
nunushea3
Heliv☕️ :
Weyenee 🥹💔💔💔💔
2026-08-21 21:43:03
0
user9669472068124
glaxy group of star :
sorry mom 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-21 20:43:48
0
frieyetewahidolij1
Frie Yetewahido lij :
ስአሊለነ የኔ እናት 😭🥺 አይ እናት ምኑን ህመም ዋጥ አድርጋ ይሆን .ድንገት.. ይችን አሰልች አለም የተሰናበተቻት ......
2026-08-21 17:07:38
64
mahlitezewdie
Mahi🌴🌴🌴 :
አይ ሀበሻ መቸ ይሆን ካፋችን ለሚወጣ ነገር እምንጠነቀቀው እረ እስከመቸ እሳቸውስ ወደማይቀረው ሂዱ😭😭😭ልጅቱ ላይ ግን እድሜ ልክ የማይጠፋ ጠባሳ ጣልንባት መቸ ይሆን በማያገባን ነገር እየገባን መፈትፈት የምናቆመው ያማል😭😭😭
2026-08-21 17:37:54
30
saraeshetu530
saraeshetu530 :
መማርዬ መቼም ሀኒ ሰማይ ነው የተደፋባት ምንም ቃል አያፅናናትም ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት😭😭😭😭
2026-08-21 16:22:38
62
hannykonjo2
🦋Hanny 🦋👑 :
የኔ እናት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍ 💔💔💔😭😭😭😭
2026-08-21 16:22:55
45
emily8ema4
Hermela :
ምን ሆነው ነው በ ቅዱስ ገብርኤል ስም 😢😢😢
2026-08-21 16:47:02
17
omu.jude.ye.zerga
queen judiy :
wellahi betam new leben yesbrut mother 😭😭😭😭
2026-08-21 17:02:15
28
user1348057919031
ሰብ ያመረታአ የጉመር ቅመም :
በቃ እውነት ነው አንዳንድ መርዝ የምተፉ ሰዎች ቃላታቹ እስከመግደልም እደሚደርስ አያቹ ክፉ ቃላት ላለመናገር ተቆጠቡ እባካቹ ለዚች ለከንቱ አለም በሰከንድ ውስጥ ለምናጣት ነብስ ለዚቺ ከንቱ አለም እደ አውሬ አትበላሉ በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት ነብሶትን ባፀደ ገነት ያኑርልን🥺🥺🥺
2026-08-21 16:53:33
7
To see more videos from user @memar.a, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About