@gurshapaje: የሀዘን መግለጫ፡ የታዋቂዋ ቲክቶከር የሃና እናት ወይዘሮ ደምበጭ ሰርቆባ በቤታቸው ህይወታቸው አልፎ ተገኘ። በዋሺንግተን ዲሲ እና ሜሪላንድ አካባቢ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ትልቅ ሀዘንና ድንጋጤ የፈጠረ አሰቃቂ ዜና ተሰምቷል። ታዋቂዋ የቲክቶክ ባለሙያ የሃና እናት ወይዘሮ ደምበጭ ሰርቆባ ልብ በሚሰብክ ሁኔታ በቤታቸው ውስጥ ህይወታቸው አልፎ ተገኘ። እንደ ቤተሰብ መረጃ፣ ወይዘሮ ደምበጭ ህይወታቸው ከማለፉ በፊት የነበረውን ምሽት ለሚመጣው ታላቁ የመስቀል በዓል ቤተሰቦቻቸውን ለማስደሰት ቅቤ ሲያነጥሩና የቤታቸውን ድባብ በበዓል ጠረን ሲያውዱ አድረው ነበር። ነገር ግን በነጋታው ጠዋት በእሳቸው ዘንድ ህጻናት ልጆቻቸውን የሚያስጠግኑ ወላጆች ስልክ ሲደውሉ ምላሽ ባለማግኘታቸው ተጨንቀው ለልጃቸው ለሃና ደወሉላት። ሃና በተጨነቀ መንፈስ ወደ እናቷ ቤት ስታመራ፣ እናቷ በቤቱ መግቢያ በር አቅራቢያ መሬት ላይ ወድቀው ነፍሳቸው ከስጋቸው ተለይታ አግኝታቸዋለች። በአሁኑ ሰዓት የአካባቢው ፖሊስ የሞታቸውን መንስኤ ለማጣራት ከፍተኛ ምርመራ ጀምሯል። ከፕሮፔን ጋዝ ሌክ (Propane Gas) እስከ ሌሎች አደጋዎች ድረስ የሞታቸው ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች ሁሉ እየተመረመሩ ይገኛሉ። የሀዘን ድንኳን ወዳጅ ዘመድ ሀዘኑን እንዲካፈል ከነገ አርብ እስከ እሁድ ኦገስት 23 በዋሺንግተን ዲሲ የሀዘን ድንኳን ተክሎ ይቆያል። ማክሰኞ ኦገስት 25 በዲሲ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል የጸሎት፣ የፍትሃትና የሽኝት ስነ-ስርዓታቸው ይፈጸማል። ለቲክቶክሯ ሀና እና ለቤተሰቦቿ በሙሉ ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጥ እያሰበን፣ ለወይዘሮ ደምበጭ ሰርቆባ ነፍስ በሰላም እንድታርፍ እንመኛለን። መረጃው የዘሀበሻ ነው ነፍስ ይማር እናታችን 💔 ጉርሻ page 🌴🌴🌴
ጉርሻ
Region: AE
Friday 21 August 2026 16:33:45 GMT
Music
Download
Comments
its up to you :
የኔ እናት በጣም ነው የተሰማኝ ደርባባ የሆኑ አስተዋይ የተከበሩ በሚዲያ ሳይሆን በአካል የማውቃቸው ያህል ነበር የማከብራቸው። እውነት ከሆነ ነብስ ይማር
2026-08-21 18:41:28
3
saba18903 :
የእናት ሞት😭😭😭
2026-08-21 16:44:03
0
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🥰😘 :
uuuuufff 🥺🥺🥹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 uuuuufff ayiii uuuuufff 🥺 uuuuufff 🥺😢😔😔😔 nabs yimar uuuuufff uuuuufff 🥺🥺🥹😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-22 04:12:26
0
ሩሐማ /🥰ምህርት የድንግል ልጂ 🙏😢 :
😭😭በስላሴ ስም የኔ እናት 😢😢ነፍስ ይማር
2026-08-21 16:42:52
2
🇻🇦ደስታ ንግስቷ 🇻🇦❤"የቡራቷ"❤ :
😭😭😭😭😭😭
2026-08-21 23:47:35
0
tafach👩🏻⚖️. :
😭
2026-08-21 20:08:13
0
LEMLEM :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-21 19:10:15
0
𝑠𝑢𝑠𝑢 𝑞𝑢𝑒𝑒𝑛 🤎🌸🦋 :
🥺🥺🥺
2026-08-21 16:39:16
0
Ajab Ajab :
😭😭😭😭😭
2026-08-22 19:25:58
0
To see more videos from user @gurshapaje, please go to the Tikwm
homepage.