@.71745234: #مشاهير_تيك_توك_مشاهير_العرب🌺💜 #الشراري كل الحب ♥♥

الشراري 🥷🥷717🦅
الشراري 🥷🥷717🦅
Open In TikTok:
Region: SD
Friday 21 August 2026 18:03:30 GMT
301
90
57
1

Music

Download

Comments

.lbrah8
🏆🫡محفوظ ibrahim••🫆🚬🏅🚬🌺 :
2026-08-22 11:30:36
1
user61970554783408
عمر ودالطيب :
2026-08-22 07:51:02
1
.5126308
تجاني 512ماهرية ✌️✌️💣💥 :
2026-08-21 18:25:24
1
user2471127981046
احمد✘السليك :
🌸🌸🌸
2026-08-21 18:13:34
1
user2376619858176
(✪الجنرال ✪) 🫡🦁 :
💔💔💔
2026-08-21 18:13:08
1
.7178900
عآآآآشـق ꧁🇸🇩🔱🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2026-08-21 18:08:31
1
mozmmil.i1
مزمل (النابغةة) :
❤️❤️
2026-09-10 18:39:52
1
mozmmil.i1
مزمل (النابغةة) :
❤️❤️❤️❤️
2026-09-10 18:39:51
1
abw.alhnfy
abw alhnfy :
🥰🥰🥰
2026-09-29 15:05:32
1
user1423971111214
عيسى الليث :
🥰🥰🥰
2026-09-09 13:24:00
1
.7170909
ودالظلط ديري 🤏🤏🫰 :
🥰🥰🥰
2026-09-28 19:43:53
1
omaralsaakin
★𝐎𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐈𝐬𝐚𝐚𝐤𝐢𝐧★ :
✌✌✌
2026-09-10 09:55:46
1
xx2557125
👊مجتبى✌️( صقر الشاهين)💪 :
💚💚💚
2026-09-05 16:59:20
1
user1457444331149
ام إسماعيل محمد :
🥰🥰🥰
2026-09-01 14:48:22
1
sulim0923323999
🥷suilman 🥷٤٢❣️ :
🥰🥰🥰
2026-08-28 17:43:21
1
.7177123
بدر الدين صقر الجو :
❣️❣️❣️
2026-08-30 17:38:48
1
lhdi.5154
مكتـــــــــــب الاخوان 515 :
🥰🥰🥰
2026-08-26 18:20:55
1
mozmmil.i1
مزمل (النابغةة) :
❤️❤️❤️
2026-09-10 18:39:43
1
user3991666354481
محمد عبد الرحمن حسن🔥🔥 :
💔💔💔
2026-08-27 12:04:10
1
userdiu6nkrn3r
ABDO 么عبدو :
❤️❤️❤️
2026-08-27 09:47:23
1
.xx8260
عكرمة/Akrma :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-26 20:25:09
1
.7170150
👑 الـمـلـك سـلـمـان 👑 :
🥰🥰🥰
2026-08-25 12:28:43
1
user476980514968
مكاشف عبدالرحمن :
🥰🥰🥰
2026-08-21 18:05:29
1
To see more videos from user @.71745234, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ፆመ_ነብያት_መቼ_ይገባል?                  ለምንስ_እንፆማለን?  ፆመ ነብያት ወይም የገና ፆም   #ማክሰኞ_ህዳር_15 ይጀምራል >>>  ታህሳስ 29 ይፈታል። ... ይህ ፆም ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን አበው  ነብያት የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መውረድ መወለድ በትንቢት መነፅር እየተመለከቱ የፆሙት ታላቅ ፆም ነው። . ዛሬም እኛ ክርስቲያኖች የአባቶቻችንን ፈለግ ተከትለን በፆምና በፀሎት ወቅቱን በማሳለፍ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን ዝቅ አድርጎ ወደ አለም መምጣቱንና የዓለም ቤዛ መሆኑን የምናስብበት ነው። . => ይህ ፆም፣  ፆመ ድህነት፣ ፆመ ማርያም ፣ ፆመ አዳም ፆመ ፊሊጶስ ፆመ ስብከት በመባል ይጠራል። . #ፆመ_ድህነት የተባለበት ምክንያት መርገመ ስጋ መርገመ ነብስ የአዳም እዳ በደል ጠፍቶ ድህነት ስለተገኘበት ነው። . #ፆመ_ማርያም የተባለበት ምክንያት ንፅይተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ጌታን በማህፀኔ ተሸክሞ ልፆም ልፀልይ ይገባል ብላ ለ40 ቀን እስከ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ድረስ የፆመችው ፆም ስለሆነ ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል። #ፆመ_አዳም የተባለበት ምክንያት ለአዳም የተነገረው ትንቢት፣ የሚጠበቀው ሱባኤ እንደደረሰ የሚያበስር በመሆኑ ጾመ አዳም ይባላል፡፡ አዳም ቢበድልም ንስሐ ገብቶ በማልቀሱ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ የተነገረው ተስፋ መድረሱን፣ ምሥጢረ ሥጋዌ እውን ሊሆን መቃረቡን የሚያስረዳ ጾም ነው፡፡  የተባለበትም ምክንያት ሐዋርያው ፊልጶስ በአረማውያን ዘንድ ገብቶ ሲያስተምር በሰማዕትነት ሲሞት አስከሬኑ ከደቀመዛሙርቱ ስለተሰወረ እግዚአብሔር የተሰወረውን የመምህራቸውን አስከሬን እንዲገልጽላቸው ከኅዳር አስራ ስድስት ጀምረው ሲጾሙ በሦስተኛው ቀን የመምህራቸው አስከሬን ቢመልስላቸውም ጾሙን ግን እስከ ልደት ቀጥለዋል ለዚህም ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡    የተባለበትም ምክንያት የወልደ እግዚአብሔርን ሰው መሆን ያስተማሩበት የሰውልጆች ተስፋ የተመሰከረበት የምሥራቹ የተነገረበት ስለሆነም «ጾመ ስብከት» ይባላል፡፡ ፆሙን የሀጥያታችን መደምሰሻ መንግስተ ሰማያተን መውረሻ ያድርግልን። የቅዱሳን ነብያት አባቶቻችንንም በረከት በሁላችንም ላይ ያሳድርብን።   ወስበሐት_ለእግዚአብሔር     ወለወላዲቱ_ድንግል   ወለመስቀሉ_ክቡር

About